ለበሽተኛው የሀገራችን ኢኮኖሚ መፍትሄ| በኢትዮጵያ የቢዝነስ ሚስጢር የገባው ኢኮኖሚስት | ጌታቸው ጳውሎስ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep12
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በአስራሁለተኛው ክፍል ከኢኮኖሚስት , ፀሀፊ እና የቢዝነስ ባለቤት ጌታቸው ጳውሎስ ጋር ተቀምጦ ይወያያል::ጌታው እንዴት ከመሬት ተነስቶ የግሉን ቢዝነሶች ያሳካበትን መንገድ ያጋራል::
እስከመጨረሻው በመማር ህይወታችሁን መለውጡን እንዳትረሱ::መልካም ትምህርት::
የጌታቸው ስልክ ቁጥር 091 212 9067
የጌታቸው ጳውሎስ ስልክ ቁጥር
091 212 9067
Ye siltena tequam alew?
የመጽሐፍ ስም
Maniyazewal sakik betam yirebishal sirat yelehim rasihin giza simetihin atiketel. Awkalew awkalehu atabiza.
በጣም የሚገርመው ከስድስት ወር በፊት አዲስ አበባ በሄድኩበት ባጋጣሚ መፅሃፉን ገዝቼዋለሁ ነገር ግን የማንበብ አቅሜ ደካማ ስለሆነ አላነበብኩትም። አሁን አነበዋለሁ።
@@zeharamohammed6979 menegeja
Mane keep up doing great.
Your interview technics are getting impressive day to day
Yo
We love u Eshe ❤
Thank u
Thank you so much brother!
I am humbled!
ምርጥ ስው
ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር። ማኔ ግን ሃሳቡን ሳታስጨርስ በመሃል እየገባህ በጠበጥከን።😊
ማንያዘዋል የጋዜጠኝነት ስልጠና ብትወስድ መልካም ነው።
#ብዙ እውቀት እንዳለው ያስታውቃል ግን በቂ ጥያቄ አልተጠየቀም እና የ ጋዜጠኞች እርዳታ ሳያስፈልጋቹ አይቀርም። ማኔ በርታልን #
yessssss
I feel the same plus Mane was laughing too much on this episode
ማንን እንስማ እንግዳ ጋብዘህ እራስህ ትለፈልፋለህ አቭዙቪላ
መፅሓፉን ገዝተህ አንብብ።
የሚገርም ሰው ድንቅ አምሮ ያለው ሰው ስላቀረብክልን እናመሠግናለን ማኔ
th-cam.com/video/rf4uyyn3gWE/w-d-xo.htmlsi=Dlq9x5Cgdw7hhJvg
ማኔ ድንቅ ሰው አቀረብክልን አመሰግናለሁ
በድጋሜ በሌላ ርዕስ ቢቀርብልን ደስ ይለኛል።
come again come again come again come again come again come again come again
ማኔ & ጌቼ ቅዱስ ልዑል አምላካችን እግዚአብሄር ሙሉ የህይወታቹን እድሜ ይባር አሜን
ምርጥ ሰው እንዳንተ አይነትም ልጅ አላት ኢትዮጵያ የሚረዳት ዘርህ ይባረክ ወድንማለም።
Thank u friends for watching and commenting us
Manyazewal Tnx for inviting this amazing person we need to get a lot of knowledge from this kinds of people. I'm sure i will buy his book and read it.
ጌች መነገጃ መጽሐፍን አንብቤዋለሁ ቢዝነስ ውሰጥ መግባት ለምትፈልጉ ብታነቡት ትጠቀማላችሁ አመሠግናለሁ ማኔ ደም በርታልን።
ካለማዳመጥ ብዙ ነገር ያልፋል የሆነ ስሙን እረሳሁት አሜሪካ ያለ አርቲስት መስሎኝ ላይ ገብቸ ሙሉዉን አዳመጥኩ ድንቅ ትምህርት ነው የተማርኩት👍ማኔ እናመሰግናለን
አላህ ክፉን በሩቅ ያርቅልህ ምርጥ ሰው ዛሬ አየሁ ብዙ ተማርኩም እንደ አንበሳ መናጠቅ...
ማነው እደኔ ተነ ተቆሚ ወቹ ማናዝዘውን ወድሜን የሚወደው
I never heard this kind of awesome conversation through my life time
Thanks Mana!bro
የሌሎችን ማደግ ማወቅ የሚፈልግ እንደ እናንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን በየደረሳችሁበት ይቅናችሁ ፈጣሪ ከበቂ በላይ ሰጥቶን ስስት ነው ድህነት
ማንያዘዋል ያንተ ዕድገት በጣም ደስ ከሚላቸው የአስቱ አስተዳደር ሰራተኞች አንዷ ነኝ፡፡እንደዚህ የሚያስተምሩ ጥሩ ጥሩ እንግዶችን ማቅረብህ ጥሩ ነው፡፡ነገር ግን አስተያየት ብሰጥህ ይጠቅምሃል ብየ ስላሰብኩ ልንገርህ --እንግዳውን ጥያቄ ጠይቀህ ሙሉ ለሙሉ እሱ እንዲመልስ እድል አትሰጥም ጣልቃ ትገባለህ፡ አንድ ሰው ስለ ሁሉም ነገር አያቅም ና ያስተምራሉ ብለህ ለጋበዝካቸው እንግዶች የያዙትን ሃሳብ እንዲናገሩ ብታደርግ የሚል ነው፡፡
EGZIABHER ZEMNACHIHUN LEZELEALEM YBARKEW WOW ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሚገርም ሰዉ እሚገርም ሀሣብ ድጋሜ በሌላ ርእስ በጋበዝ በርቱልን
ማንያዘዋል ዛሬ በጣም ገራሚ ሰዉ አቀረብክልን ጌች ምርጥሰዉ እግዚአብሔር ሁለታችሁንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ::
የጌችን የመፅሀፉ ስም ንገሩኝ በእናታችሁ 😍😍
ማንያዘዋል እግዚአብሔር ይባርክ አሜን አሜን አሜን
አገሪ ኢትዬጵያ ስት ጀግኖች አለሽ
Yeah we need like this kind of person he smart and wise b/c for 120million people this man more than enough .....pls Manyzewal keep going educational enterview tx.....
የሚገርም ሰው አቀረብክልን እናመስግናለን
የመፅሃፉን ርእስ ማኔ
Ohh mane i thank God because of u,and the guy u introduced us is an amazing guy with word of God what business guy.Thank u mane
ወይጉድ እዴት እዳሳቃችሁኝ ብዙ ነገር አስተምራቹሁናል እናመሰግናለን
የእውነት ይህ እንግዳ ከልቡ ነው የሚያወራው ጎበዝ ቀልደኛ ነው ጥሩ እውቀት አጊቼበታለው:
ማኔ የአንተ ፕሮግራም እጅግ በጣም አስተማሪ ለወጣት ፣ለጎልማሳ ለሁሉ ነው እና እያዝናና የሚያስተምርም ነው ግን ማኔ ለምንድን ነው ስትስቅ ማይክህ ጋር ጠጋ ብለህ የምታስደነግጠን እባክህ አስውተካክለው እኛ መስማት እንፈልጋለን ሳቅህን ግን አስተካክለው እንደማትከፈብኝ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
ድንቅ ሰው ናችው በጣም እናመሠግናለን በደስታ ነው የጨረኩት ማኔ thank you so much 👍👍🙏❤️❤️🇪🇹🥇
እባካቹ ይህንን እንግዳቹን ከንደገና ጋብዙት እባካቹ እባካቹ
ማኔ እዚ ቨርጂኒያ ሆኜ ነው የምከታተለው እረበደንብ ነው የገባልኝ በጣም የሚያንፅ ውይይት ክብረት ይስጥክ ማኔ🙏🙏🙏
I'm starting to binge-watch your podcast. I have a feeling this will end up being a TV show. The Manyazewal Eshetu Show!🚀🚀 🚀
Mane you are humble person, I can see that you are applying your audience comments and improved things, your giving more time for your guests, decreased voice and calm, keep doing it, I like your podcast and changed me a lot.🙏🙏🙏
ማንያዘዋል እንተርቪው አደራረግህ በጣም አሻሽለሀል በርታ።
ጌታቸው እና ማንያዘዋል 🙏 ....ማንያዝዋል ከባለፈው የቃለመጠይቅህ ስልት የዛሬው በጣም ተሻሽሏል ለእንግዳህ የበለጠ የምናገር እድል ሰጥተኸዋል የድምጽህም ቶን ተሻሽሏል ቀጥልበት .... Bravo 👍
እግዚአብሄር ይስጥልን
በጣም የሚገርም ጥቅል የሆነ ነገር ነው በእውነት ገና ስልጠናውን ሳንገባ ነው ያነቃቃዃን በጣም እናመሰግናለን
ማኔ እባክህ ድጋሚ ጋብዝልን
እናመሰግናለን ቡሮ ምታመጣቸው ሰዎች ካለን ኣቅም ሃይል እምጨምሩልን ናቸው ቀጥልበት ማኒ🙏
ሰላም ማኔ ።ዛሬም ምርጥ ሰው ነው ያቀረብከው።ጌች እንዳለሁ ለሰው የዕውቀት ብርሃን መስጠት እወዳለሁ ብሏል ።አንተም ብርሃን ለኢትዮጵያ የሚል የሬዲዮ ፕሮግራም አለ።ብርሃናችሁ በሰው ፊት ይብራ እንደተባለሁ የእናንተም አላማ ይህ ነውና በጣም ትመሰገናላችሁ።
ዋው እውነትጌች ብዙ እውቀት ኣለህ ደሞ ስታወራ ሰው ላይ ይጋባል ምርጥ ሰው ነህ ማኔ ስለጋበዝክልን አናመሰግናለን
Thanks for this tutorial
great interview its really i remember that our dormitory😀😁
mane, for restaurant texaqem yene video bxm arif nw eyewu
you are right. I am from Wolaita Sodo and I bought Menegeja
This is by far thf most important episode of podcast
ማኔ ጎበዝ
Gehco my favorite speech ya Man wonderful great heart be strong Ma men .
Gech, The way you present ideas are very simple, attractive and full of wisdom. Thank you and God bless you in all the walk of your life.
Mane, i would like to thank you for your effort in equiping the generation with essential knowledge and different experience.
አላህ ይባርክልህ ይጨምርልህ ልዩ ሰው ነህ
መታደል ነው።
Wow what a Nice expression
We need such Ethiopian Robert keyosaki napolion hill keep going mane inviting people like this mane King 👑
Great discussion. Thanks!
Great I see wisdom and intelligence in him he knew everything about business the way he figured out his desire and energy is amazing I haven't seen anything like this business podcast to be honest TNX gaze for sharing with us also mane I appreciate your consistency hope I meet him one day cuz I have a lot of business idea but I couldn't start cuz of finance i learn a lot of things God bless you both of you🙏
በእውነት ማኔ በጣም ጥሩ ሰው ነው ያቀረብከው እግዚአብሔር ያክብርልኝ
እኔ ማለት 10 አመት አረብ ሀገር ቆይቼ ሀገር ገባው በጣም ብዙ አይዲያ ነበርኝ ግን ምን ያረጋል የሚያግዘኝ ስለለ ተመለስኩኝ ብቻ 😢
ይብዙልን እንደ ዚህ አይነት ሰወች
I will be there my brother hopefully this training will change my life because I already have a dream. Thank you mane for inviting this kind of visionary person.
ለብ ካለ ህይወት ፈጣሪ ይሰውረን!
Pawlos is great guy.Soon I saw him,I realized I knew him somewhere.I knew him while we were in Mekelle University.He is talented and with a huge potential. Thanks @Manyazewaleshetu
Thank u families
We are addicted to your podcast Mr.!!!
Gays,I have gotten a great knowledge.Thank you!!!!
በጣም ነው ማመሰግንህ ማንያዘዋል ወሳኝ ነጥቦች በርግጥም ተነስተዋል።
በርታ!!
Wow,ደስ ይላል የቲማተሟ ነገር ደግሞ በጣም ነው ያሳቀኝ what a life changing program thanks MAN
በቃ ምን ልበል ዘይገርም ሰው ነው . . . ምርጥ ሰው አመጣህልን ማኔ
Thank you my people,
ማኔ ዛሬ ጥሩ ጠበቃህን ስላገኘክ በጣም ስቀሃል😅ለሰውየው እውቀት ግን ሳላደንቀው አላልፍም ዋው!
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ወስጄበታለው አመሰግናለው ማኔ
Honestly your are kind man
Allah hagerachinn selam yadirgilin adintachinn yimelislin
በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ
I'm so much impressed with your interview skill, you drove him talk more and gave us what we need. Thank you Mane
ጌታ ይባርክ ወንድሜ
Migarim new Hassena መጽሐፉን የት አገኘለው
This man is legend .. tnx mani slegabezkew❤
wow i appreciate your program your guests i love it . i always listen your channel keep it up Mane great work your guests experience is very useful gives good experience for your followers. its impressive my favorite channel no 1 choice
Mane Berta Berta btam tkami swoch eygabkln nw keep going
Great mane it's great 📻podcast
Wow mane geta yibark denk sew selakerbkln Berta wdeme
በጣም የሚገርም አስተማሪ ትምህርት ነው::🙏 ሁሉም ስራ ልፋትና መነሻ አለው ቢዝነስ ግን ለየት የሚለው ነገር ሚስጥረኛ መሆን በቢዝነስ ስራ ቁልፉና ወሳኙ ነገር ነው :: ወዳጄ አንዳንዱ እንዴት አምርተህ ወይ ተረክበህ ስንት እንደምትሸጠው የሚጠይቅውስ ለነሱም መጽሐፍ ያስፈልጋቸዋል ወይ ምክር 😂😂😂 🤐🤐 መጽሐፉን ግን እፈልገዋለሁ🙏🙏❤️
this guy's favorite book is Think and Grow Rich.....i can tell for certain.
የሚገርም እውቀት ነዉ እናመሰግናለን።
ሚገርመው ለኔ የሚያወራ እስኪመስለኝ ነው የሰማሁት
እንወድሃለን
የሚገርም ሰው ነው i read his book he is amuzing person
th-cam.com/video/rf4uyyn3gWE/w-d-xo.htmlsi=Dlq9x5Cgdw7hhJvg
th-cam.com/video/rf4uyyn3gWE/w-d-xo.htmlsi=Dlq9x5Cgdw7hhJvg
እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን
buna yatatamkbet menged rasu yaskenal
Woww eyazinana masitemer mirt podcast
ትዝታ ያልከኝ ትዝ አለኝ coke (soda) አልጠጣም ግን የጠርሙዙ ትዝታ ያስገድደኛል።
Wooow Bexam Temerebetalew Amesegenalew
Thanks betam
Wise and genuine discussion.
we grasped a lot , thank you .
Keep up inviting this kind of inspiring legend.
Wow betam megerem negeger
🙏🙏🙏 bless you
በጣም እየሳኩኝ ነው መሳቅ ሳልፈልግ
...ድሃ እናንተ ናችሁ እንጂ፤ ሀገራችን ሀብታም ናት! ደናቁርት!።
Wow amazing
mane betam arif interview new.
Please bemiketlew Prince belitin gabzew from Abyssinia vine
Amazing wisdom gehoo yarda Lege
Thanks so so much!!!
Mankat tiwlidu mankat....❤❤❤
Very smart man, good ideas I have learnt thanks manye you have upgrade!