Bereket Tesfaye ጌታ ምንአለ Geta Minale by በረከት ተስፋዬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • የምስራች የምትነግሪ ጽዮን ሆይ፥ ከፍ ወዳለው ተራራ ውጪ የምስራች የምትነግሪ ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ድምፅሽን በኃይል አንሺ፤ አንሺ፥ አትፍሪ፤ ለይሁዳም ከተሞች። እነሆ፥ አምላካችሁ! ብለሽ ንገሪ። ትንቢተ ኢሳይያስ 40:9
    ጩኸቴም በፊቱ ወደ ጆሮው ገባ።
    Do not Forget to subscribe to my channel
    Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
    Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.c...
    ...
    play.google.co...
    ...
    Subscribe to www.youtube.co....
    / ​
    telegram
    t.me/bereketes...
    ...
    Instagram
    / singerberek. .
  • เพลง

ความคิดเห็น • 628

  • @LeulBrk
    @LeulBrk 3 ปีที่แล้ว +15

    አባዬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያንተ ዝማሬ ልዩ ነውያጠግበኛል!! ተባረክ ብሩክ ሁን!!! ቃለህይወት ያሰማህ!!

    • @habtemariamaskale1830
      @habtemariamaskale1830 3 ปีที่แล้ว +2

      ወደጌታ ነይ ከዚህ የበለጠ ደስታ ሰላም በረከት እረፍት አለ

  • @andyt3046
    @andyt3046 3 ปีที่แล้ว +18

    ቤኪ አንተ ሃያል ሰው ይህን ድንቅ ዝማሬ ለወቅቱ እያለፍኩበት ያለውና እግዚአብሔር የተናገረኝ የማይገናኝ ነው ግን ያለውን ሊፈፅም የሚተጋ ለቃሉ ታማኝ የሆነ ጌታ ከኔ ጋር እንዳለ አምናለሁ:: ተባረክልኝ::

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 3 ปีที่แล้ว +43

    #ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ_አሜንንንንንንንን_አሜንንንንንንን
    ቤኪዬ ዝም ብለህ ዘምርልን አንተ በረከታችን ነህ 🙌🙌🙌🙏💎💎💎💎

  • @loveyou7562
    @loveyou7562 3 ปีที่แล้ว +118

    እግዚአብሔር የተናገረውን ያድርግላችሁ!ለምድራችን!!!ጌታ ልክነው! !አሜን

    • @tadeleandualem4121
      @tadeleandualem4121 3 ปีที่แล้ว

      Sooopoooooooo[eoeoeoepeowowowlqpepeowowpqlwlqpqpepquqlwowowlwowoqlqlwowlqowowowpapapalaowlwlapaowowowowowowueuelwlwlwleieeuieowowowieueueueuelwueepwowowowowieueuepwowowowowowowkwowieoeoeiroe4o4ioeoeoeopwowpeoooowowowowoeoooaoqowowooioowowowowoeooowp2p2pp2poooeoo3y3u4ooowpiwpi iiiiiiioooooooooooooooooooooooooooooopp is

    • @lidyakassahun8797
      @lidyakassahun8797 3 ปีที่แล้ว

      AMEN AMEN!!
      Much More Grace🙏🙏

    • @lidiyakindie2247
      @lidiyakindie2247 2 ปีที่แล้ว

      7lq

    • @samsonsami8817
      @samsonsami8817 ปีที่แล้ว +1

      Amane 💚

    • @samsonsami8817
      @samsonsami8817 ปีที่แล้ว +1

      👉Anen gataye yebarke gata ftaryachn eshe yblke💚💚👑

  • @officialhenokaddis6421
    @officialhenokaddis6421 3 ปีที่แล้ว +24

    አስቀድሞ ጌታ ምን አለ
    ከማዕበሉ በፊት ምን አለ
    ስለመጪው ዘመን ምን አለ
    ከማዕበሉ በፊት ምን አለ
    ወቅታዊ መዝሙር ነው....!
    ቤኪ በረከታችን!😍🙏🙏

  • @dimahe143
    @dimahe143 3 ปีที่แล้ว +15

    አባቴን ከ14 ዓመት በኋላ ነበር የተገናኘውት 1 ዓመት ሁለት ወር አብረን ለማሳለፍ እግዚአቢሔር እድል የሰጠን ቢሆንም ድንገት በትራፍክ አደጋ ወደ እግዚአብሔር ተሰበሰበ አዲሱን ዓመት ያለሱ ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔር ግን ማዕባሉን ሁሉ ያሻግራል።
    ቅዱሳን መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ።
    ቤኪ ተባረክ።

    • @emmanuel8923
      @emmanuel8923 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን ወንድሜ... ጌታ አባትህ ነው 😁

    • @samuelhenok8505
      @samuelhenok8505 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭

    • @psalm7157
      @psalm7157 3 ปีที่แล้ว

      " ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥
      (1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4:13)

  • @asnikalakew4684
    @asnikalakew4684 3 ปีที่แล้ว +14

    ወንድሜ በረከት ጌታ ይባርክህ
    "ከማበሉ በፊት እግዚአብሔር እንዲህ አለ"
    -ከክፉ መንገዳችሁ ተመለሱ
    -ንስሀ ግቡ
    -ተቀደሱ
    -ፊቴን ፈልጉ አለ
    *ለመጭውም ዘመን
    -ከክፉ ስራቺሁ ብትመለሱ
    -ንስሀም ብትገቡ
    -በቃሌም ብትኖሩ
    -እኔንም ብትፈሩ
    "እኔ ከእናንተ ጋር እሆናለሁ ምድራችሁን እፈውሳለሁ" አለ

    • @isaynomore1965
      @isaynomore1965 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል እኛ ግን መዝሙር 27ን መዝለል ነው የምንፈልገው ዋጋ ስለሚያስከፍል

    • @genetgashawabebe8768
      @genetgashawabebe8768 3 ปีที่แล้ว +1

      ዋው ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው የልቤን ነው የተናገርከው ጌታ በዚህ ዘመን ለኢትዮጵያ ክርስቲያኖች የሚያመጣው መልእክት አንተ እንደፃፍከው ነው። እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @israelabraham3044
    @israelabraham3044 3 ปีที่แล้ว +8

    ቤኪዬ ዝም ብለህ ዘምርልን አንተ በረከታችን ነህ 🙌🙌🙌🙏💎💎💎💎

  • @sisayyadete7856
    @sisayyadete7856 3 ปีที่แล้ว +7

    ወንድሜ በረከት እንደ ስምህ ለምድሪቷ በዝማሬ የወንጌል በረከት ያደረገህ ጌታ አምላካችን ና አባታችን የተባረከ ይሁን !!
    ዘመንህ እንዲሁ በእርሱ ፊት ያማረ ይሁን !!

  • @fasikatamirat5889
    @fasikatamirat5889 3 ปีที่แล้ว +4

    You are always amazing

  • @belachewlamiboro8142
    @belachewlamiboro8142 9 หลายเดือนก่อน +4

    እንደ ሥምህ በረከት ሁን ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @selamsweet898
    @selamsweet898 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ያኔ በልጅነት ምን አለ እሰይ ቤኪዬ ተባረክልኝ

  • @endryassimon2464
    @endryassimon2464 3 ปีที่แล้ว +6

    ቤኪዬ ዝም ብለህ ዘምርልን አንተ በረከታችን ነህ ::

  • @tsionyosefofficial5372
    @tsionyosefofficial5372 3 ปีที่แล้ว +3

    Amennnnnnnnn haleluya keber ale keber ale new yalegn getaye tebarekelgn wedu wendeme bekiye!!

  • @tarekegnmulugeta5047
    @tarekegnmulugeta5047 3 ปีที่แล้ว +10

    Beki ፈጣሪ በአዲስ አመት በአዲስ ነገር ይጎቤኚህ ሀገረችንንም እግዚአብሔር በፍቅር በሰላም ይጎቤኛት እንደሁም በአለም ላይ የላችሁ የገሬ ልጆች እነንተንም ፈጣሪ በአዲስ አመት በብዙ በረከት በጤና በፍቅር በስኬት ይጎቤኛችሁ

  • @PastorTeddyTadesseOFFICIAL
    @PastorTeddyTadesseOFFICIAL 3 ปีที่แล้ว +10

    What a song Bekiye love u bro ❤️

  • @EyasuMarefia-c8u
    @EyasuMarefia-c8u 10 หลายเดือนก่อน +3

    የፀጋው ባለበት ፈጣሪ ይመስገን ወንደሜ በረከት በጣም ነው ምወድህ ብሩክ ነህ።

  • @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
    @ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +2

    አስቀድሞ ጌታ እንዲ ነው ያለኝ አልጥልሽ አብሬሽ አለው አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @tsegayohannes5857
    @tsegayohannes5857 3 ปีที่แล้ว +7

    ተናግሮ ማድረግ በሃሪው የሆነ እርሱ የኔ አምላክ እግዚአብሔር ነው! ቤኪ ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክህ ❤

  • @museabraham200
    @museabraham200 3 ปีที่แล้ว +4

    our legend beki tebarekelen

  • @yaredlapiso6741
    @yaredlapiso6741 3 ปีที่แล้ว +3

    ቤኩ በዘመኔ አንተን የመሰለ ቅን ዘማሪ በመኖሩ ጌታን ስላንተ አመሰግናለው ።
    እወድሃለሁ 💛

  • @abiytelila7943
    @abiytelila7943 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አልጥልህም አለኝ እሡን ይዤ እራስ እንጂ አልሆንም ጅራት ተባረክ ቤኪ

  • @user-niftalem7231
    @user-niftalem7231 4 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤

  • @beboentertement2065
    @beboentertement2065 3 ปีที่แล้ว +4

    በረከት ወድሀለው አንደኛ የዚህ ዘመን ምርጥ ዘማሪ እደሆንክ ነው ያለኝ

  • @Hannnann2341
    @Hannnann2341 11 หลายเดือนก่อน +3

    ስምህና የተሰጠህ ፀጋ አንድ ነው በረከታችን ነህ በርታልን ብዛልን እንወድሀለን

  • @zenaheyle1124
    @zenaheyle1124 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አዋን እንዲ ነዉ የለኝ እንደተናገረዉ ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jerusalemchosen8798
    @jerusalemchosen8798 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤኪዬ የኛ ውድ ስጦታ ብርክ ብርክ ብርክ ብርክ በልልን ከዚ በላይ

  • @cherumedihan4085
    @cherumedihan4085 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነተኛ እሳቱ የተቀበይ ምርጥ ሰው ተባረክ

  • @እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ
    @እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ 3 ปีที่แล้ว +3

    ቢኪዬ የኔ አንደኝ ስወድህ

  • @mame8874
    @mame8874 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው ጌታ ቅባቱን ይጨምርልህ የዘመናችን የክርስቶስ ጀግና!

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 3 ปีที่แล้ว +2

    ታበረክልኝ ዘመንህ ይበረክ ቤክዬ

  • @rebikaanna1793
    @rebikaanna1793 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen eyesusi yichilali be geta simi tebarek 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙏🙏🙏🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇❤❤❤❤

  • @emue3460
    @emue3460 3 ปีที่แล้ว +8

    ሰለ ኢትዩጱያ እንደዚህ exactly ነው ያለኝ። ጻድቅ በእምነት ይኖራል ።

  • @bizunehmekonnen8364
    @bizunehmekonnen8364 2 ปีที่แล้ว +6

    ብቻ እወድካለው

  • @abushe1328
    @abushe1328 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አድሱ አመት የጌታ መንፈስ የሞላበት ይሁን ❤

  • @wendesenmaru280
    @wendesenmaru280 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ብርክ ያርግህ

  • @hannatessema238
    @hannatessema238 2 ปีที่แล้ว +3

    እርስርስ አልኩኝ እኮ እናንተዬ እንዲህ ነው እንጂ ዝማሬ👏👏👏👏
    "ስምን መልአክ ያወጣዋል" የሚባለው አባባል በደንብ አንተ ላይ ሰርቷል። በረከት አንተ በረከታችን ነህ ጌታ ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ በብዙ እጥፍ ተባረክ!

  • @lolosamuel8091
    @lolosamuel8091 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @yigezusolomon7816
    @yigezusolomon7816 3 ปีที่แล้ว +3

    God bless you

  • @alexasfaw761
    @alexasfaw761 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ

  • @josephwondayehuofficial1183
    @josephwondayehuofficial1183 3 ปีที่แล้ว +3

    እንዲህ ነው ያለኝ...አልጥልህም 🤞🤞

  • @RivoniaShakwane
    @RivoniaShakwane 8 หลายเดือนก่อน +1

    የምድረችን በረከት ነህ

  • @samrawitabate5506
    @samrawitabate5506 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀገራኘን ካለችበት ወቅታዊ ሁኔታ አንፃር የሚያስፈፈልግ መዝሙር

  • @edelawitkinfe2326
    @edelawitkinfe2326 3 ปีที่แล้ว +4

    የእውነት ምን እንደምል አላውቅም ስሰማው ምን እንደተሰማኝ! የምር ጌታ የተናገረኝን ረስቼ ባለሁበት ሳማርር ነበር... የምር ቤኪ ልክ የራሴን መልእክት በትክክለኛው ሰኣት እና ሌላ ማንም ሊነግረኝ በማይችልበት ሰኣት በዚህ መዝሙር ተናገረኝ! እግዚኣብሔር ይባርክህ ቤኪ! ከዚህ በላይ ጌታ ባንተ ላይ ይስራ!

  • @PinielAsefa
    @PinielAsefa 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤኪዬ😍🔥 ድንቅ መልዕክት ነው 😍🔥

  • @YisakAnishebo
    @YisakAnishebo 5 หลายเดือนก่อน +2

    Aniteni yesaxani geta yimasikeni❤❤❤❤❤❤❤

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 3 ปีที่แล้ว +1

    ሃሌሉያ እልልልልል 🙏🙏🙏🙏ብክይ ትባርክህ 💞💞💞እየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏🙏🙇🙇🙇አሜን አሜን 🙏🙏🙏👌👌👌👌አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እልልልልልልልል 👏👏👏👏👍👍👍👍

  • @rebikaanna1793
    @rebikaanna1793 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen tebarek🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @kereboergudo9351
    @kereboergudo9351 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚያብሄር
    ይባርክህቤኪ

  • @officialyoftahenigussie250
    @officialyoftahenigussie250 3 ปีที่แล้ว +4

    በረከታችን ነህ ቤኪ የተባረክ ነህ
    ብላቴና እያለህ ያኔ በልጅነት ምን አለህ
    የሚገርም መዝሙር ነወ ተባረክ
    ክብር አለ

  • @Talk-about-Life
    @Talk-about-Life 3 ปีที่แล้ว +20

    The legend the Ethiopian gospel singer dropped a prophetic lyrics.
    God bless you Bekiy, May he bless you.

  • @YabetsAbebe-yu8gb
    @YabetsAbebe-yu8gb 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቤኪዬ ምን ዕንደምልሕ አላውቅም እኖድሀለን ተባረክ

  • @OfficialMesayBirhanu
    @OfficialMesayBirhanu 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን !! "እንዲህ ነው ያለኝ!!" 🙌🏻 እግዚኣብሔር በመልካምነቱ ምድራችንን ይጎብኝ። ብሩክ ነህ ቤኪ🙏❤️

  • @bezuayehumekonnen3603
    @bezuayehumekonnen3603 3 ปีที่แล้ว +2

    Zemenih yibarek wendime

  • @selamawitbizuwork5836
    @selamawitbizuwork5836 3 ปีที่แล้ว +2

    betam yemibarek mezmur new tebarek.

  • @hsoshohsisvs4960
    @hsoshohsisvs4960 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አለኝ በውስጥሽ ክብር በዙሪያሽ የእሳት አጥር አለኝ ካንቺ ጋር ነኝ እሰማሻለሁ እናገርሻለሁ አለኝ አለኝ አለኝ ሃሌሉያ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባርከህ ቅር ዘማሪ በረከት

  • @matiman7904
    @matiman7904 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ተባረክ እላለው
    ሀገሬን አይጥልም አይረሳም እላለው

  • @yonatannatnael6002
    @yonatannatnael6002 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek bekiyee....u'r a blessing for us

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘመንህ ይላምልም።።።እንዴት እደምወድህ እኮ።።❤❤

  • @jam7all270
    @jam7all270 3 ปีที่แล้ว +3

    God bless you! Becky

  • @sabapaulosofficial2919
    @sabapaulosofficial2919 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ለእኔም ለምድሬም የሚያንፅ ጥሩ መልእክት ነው::
    በረከት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርልህ

  • @fikemoni3307
    @fikemoni3307 3 ปีที่แล้ว +2

    ኦ ደስ ሲል ጌታ ይባርክህ

  • @KhumaAlo
    @KhumaAlo 4 หลายเดือนก่อน +2

    Tabareke

  • @danielhailu4365
    @danielhailu4365 3 ปีที่แล้ว +3

    በመጨረሻው ዘመን የሚያስጨንቅ ግዜ ይመጣል ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ እርቅን ያማይወዱ ፍቅር የሌላቸው ተድላን የሚወዱ ገንዘብ የሚወዱ ይሆናሉም ብሏል Brother

  • @skat_nahom7121
    @skat_nahom7121 3 ปีที่แล้ว +1

    አዲሱ ዘመን የሰላም የፍቅር የበረከት ይሁንልን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kaltube1452
    @kaltube1452 3 ปีที่แล้ว +2

    "የነገርኩህን እስካደርግልህ ድረስ አልተውህም" ነው ያለኝ!

  • @godisgood4230
    @godisgood4230 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን amen amen geta yibareki bereket ፀገ ይብዛልህ አስቃድሞ ጌታ ምን አለው?.....

  • @Simretdaniel499
    @Simretdaniel499 3 ปีที่แล้ว +1

    እሚባርክ ዝማሬ ነው ተባረክ

  • @baseapptube
    @baseapptube 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤኪዬ ተባረክልኝ አቦ!

  • @elsaelsa6246
    @elsaelsa6246 3 ปีที่แล้ว +1

    Good bless you berk tebareku

  • @bisratasfha7782
    @bisratasfha7782 3 ปีที่แล้ว +2

    Did Vi Benedica 🙏 Grazia 🇪🇷🇪🇹🇿🇦

  • @yodityohannes1056
    @yodityohannes1056 3 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህ ይባርክ

  • @aberaaymecho
    @aberaaymecho 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በረከት እንደስምህ የዓለም ሁሉ በረከት ያድርግህ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 3 ปีที่แล้ว +4

    ኦ መንፈስ ቅዱስ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን🙏ከተጠልንበት አንስተህ በህይወት ያኖርካን የተስፋ ቃል የሰጠን አንተ ታማኝ ነህ ቤክዬ አንተ የተቀባህ ነህ ተባረክ

  • @ቅኔንእቀኛለው
    @ቅኔንእቀኛለው 3 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ቤኪዬ እኔ የማውቅክ አሰላ ህፃን ሆነህ ኪቦርድ ስትጮት ነው ዛሬ እንደዚህ ማደግክ የሚገርም ነው ጌታ ይባርክክ

  • @wongelsolomoncoco8772
    @wongelsolomoncoco8772 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless you beki I love you

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክልን !

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ቤኪ

  • @birukbirke9176
    @birukbirke9176 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምን ይሻለኛል በረከት እውነት ለዚህ ትውልድ በረከት ነህ

  • @SelamGebeyaw-h5h
    @SelamGebeyaw-h5h ปีที่แล้ว +2

    እንተ አንደስስምህ ብርክት ይህ ተባረክ

  • @azariasdaniel3876
    @azariasdaniel3876 3 ปีที่แล้ว +1

    በክዬ ተባርከናል ጌታ ይባረክ። እንወዳለን

  • @birhanmulugeta1896
    @birhanmulugeta1896 3 ปีที่แล้ว +2

    Ameeeen tabereklign beki!!

  • @kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113
    @kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen kebere le eresu yhun beruk neh wendmeee

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen tbark beki

  • @esayasdemekkeshebo7373
    @esayasdemekkeshebo7373 2 ปีที่แล้ว +3

    You are my best singer Beky ❤

  • @amenwendesen3065
    @amenwendesen3065 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩበት መዝሙር ነዉ ወንድሜ ተባረክልኝ

  • @birukabaynehbrook1227
    @birukabaynehbrook1227 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow it's so amazing.

  • @charismamedia469
    @charismamedia469 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤኪ በረከታችን God bless you.

  • @selammekete2326
    @selammekete2326 3 ปีที่แล้ว +2

    አስቀድሞ ጌታ ምን አለ?!!!!! ብላቴና እያሁ ምን አለ...
    🔥
    🔥
    🔥

  • @awordthatchangeslife7810
    @awordthatchangeslife7810 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዲህ ነዉ ያለኝ!
    ተባረክ!

  • @fabenasfaw2890
    @fabenasfaw2890 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen hallelujah elelelelelelelele may god bless u with more blessings ❤🙏 love u brother

  • @tomtemesgen1751
    @tomtemesgen1751 3 ปีที่แล้ว +1

    ለ ዶክተርዬ ሊኩን ልኬለታለሁ👌😋😋😋🥰🥰🥰

  • @annaanna2931
    @annaanna2931 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንን አሜንንንንንን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ተባረክ

  • @yigezusolomon7816
    @yigezusolomon7816 3 ปีที่แล้ว +3

    wonderful song God Blessss yu

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun6569 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቤኪዬ🥰❤ብርክ በልልኝ

  • @raida5820
    @raida5820 3 ปีที่แล้ว +1

    አስቀድሞ ጌታ ምን አለ
    ከሙሴ ጋር እንደነበርኩ ካንተም ጋር እሆናለው እውነት ነው ጌታ ያለኝ አለ
    ኢየሱስ ጌታ ነው ቤኪ እንወድሀለን

  • @fitsumtube2296
    @fitsumtube2296 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ሃሌሉያ ጌታችን ታማኝ ነዉ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️

  • @Johann4031
    @Johann4031 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ምድርን በቤኪ ተጠቅሞ ይባርካት ። ቤኪ ተባረክ። ልጆችህን ክፋ አይንካብህ ።ተባረኩልኝ

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 3 ปีที่แล้ว +1

    Endei new Yalign ,Endei new Yalign !!!!He is With Me ,Do not fear Align Align ,Kebir Ale ,Erase Enje Grat Athoigiem Align Jesus is Lord !!he is an amazing father be blessed beky !!

  • @israelabu5315
    @israelabu5315 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you brother Bereket ........ We are what God says we are