በብልጽግናና በስልጣኔ ሽፋን የሰሜኑ ባህል ላይ የዘመተው የአብይ አህመድ አገዛዝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @AkliluB-k5o
    @AkliluB-k5o 8 วันที่ผ่านมา +2

    አቶ ጎዳና የዕቆብ በመረጃ ቲቪ እኘኳን ደህና መጣለህ! ደስ ብሎኛል።

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 10 วันที่ผ่านมา +3

    ቤተሰቦች ሰላም ሰላም ጎዳና ወንድሜ

  • @wondwosenbelay5534
    @wondwosenbelay5534 9 วันที่ผ่านมา +2

    በርታልን ጎዳና እውነት በተጠላበት እውሸት በፋፋበት ዎቅት ጠንክሮ ጸንቶ መቆየት ከባድ እንደሆነ እረዳለሁ እና ተስፋ እንዳትቆርጥ አደራ

  • @hailshwube5192
    @hailshwube5192 10 วันที่ผ่านมา +6

    ጎዳና ታላቁ ኢትዮጵያዊ ምን ሆነህ ናው የጠፋህብን ? በሰላም ነው ? የምንጠብቅህ ቁጥር ስፍር የለንምና እባክህ በርትተህ በየቀኑ ለመቅረብ ሞክር።

  • @yeshiwondimu4145
    @yeshiwondimu4145 9 วันที่ผ่านมา +3

    እጅግ አስተምህሮ የያዘ ውይይት ነው። እንደተለመደው ምስጋናየ ለቦረናው ፋኖ ይድረስልኝ። ልጅ ተድላ ግን ምን አይነት እብድ ቢስመው ነው ከምሁሮቹ አምባ ወጥቶ እራሱን መሀይምና በሆዱ ጫካ የወደቀ ግብስብስ ውስጥ የገባው?? አልገባኝም??
    ሌላውን እንግዳህን አላውቀውም ሆኖም ከአለው የእውቀት ማህደር ውስጥ ያካፈለንን የማወቅ ጮራ ብቅ እያለ እንዲያሳየን በአክብሮት አድርስልኝ። ልጅ ተድላ የአማራ እናቶች ሁሉ የምንኮራበት ወጣት ምሁር ስለሆነ እንዳው ልጄ ምን ሆንክ ምንስ አስነኩህ ብየ ልጠይቀው ስለምፈልግ የዛሬን አያድገውና በስልክ አገኘው ስለነበር እሞክራለሁ።
    ባጠቃላይ ይልመድባችሁ ከአይን ያውጣችሁ።
    እናቶቻችሁ በወርቅ ድባብ ይሂዱ ። ረባረኩ

  • @alemayehuasseged4461
    @alemayehuasseged4461 6 วันที่ผ่านมา +1

    እውነቱን ከምንጩ እንዲሉ. ...እንዲህ ታሪካዊ ዳራውን ሳይለቅ በማስረጃ የተደገፈ ማብራሪያ ይበል የሚያሰኝ ነው:: የብዙዎቻችንን ብዥታ ይገፋል:: ምስጋና ይገባችኋል!!

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 8 วันที่ผ่านมา +1

    ጎዳና ወንድም እንደ አወያይ ብዙ ሰዓት አንተ መዉሰድ ጥሩ አይደለም። በዙ ግዜ ለተጋባዦችህ ሰጥተህ የአንተን ትንታኔ በግልህ ብታደርገዉ ይመረጣል።

    • @አለማየሁ-በቀለ
      @አለማየሁ-በቀለ 8 วันที่ผ่านมา

      እሄ ፕሮግራም እኮ ከሙሉ Live ፕሮግራም ላይ የተቆረጠ ነው። ለምን ሙሉውን ሳታዩ ለትችት ትሮ ጣላችሁ?