ዳግም ትጐዳኛለህ ብዬ ፈራሁ አለች ፍቅር አብርሽን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • ዳግም ትጐዳኛለህ ብዬ ፈራሁ አለች ፍቅር አብርሽን በዙሪያህ ያሉ ሰዎች ግንኙነታችንን ጠልተዋል እናም ጠልቄ ሳልገባ ቁርጡን ንገረኝ አለቺው

ความคิดเห็น • 5

  • @Keirkm.2
    @Keirkm.2 6 วันที่ผ่านมา +6

    ድራማው እንደ ቀጠለ ነው እሚያሠጠላ ችግረ አላልክም😅 አሁን ሩታን ምን ያድረጓት እ ፍቅር እና አብርሸ በአንድ ይሁኑ የምትሉ👍👈 ይህም ፍቅር ነው ይህም ድራማ ነው አላወቅንምም😮😮

  • @seadaAsssen
    @seadaAsssen 6 วันที่ผ่านมา +1

    እሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኮን ደህናመጣህ ወንድም በርታ

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 6 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላማልኩምራልመችላሃወበረካቱ ሰላምሰላሞሰላሜሰሓምሸይብዛልየኔመልካሜበረታል በጣምአራፍቆይታነበረን

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህ በእውነቱ

  • @asmarech21
    @asmarech21 6 วันที่ผ่านมา +1

    እግርህ የረዘመው 😂 በርታልኝ ወንድማለም