Module-4 : የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ምልክቶች/Building Electrical Installation Symbols

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ!
    Achieve your long-term dreams with short-term training!
    ✅ #በዚህ_ቪዲዩ_የሚከተሉትን_በክፍያ የማይገኙ ዕውቀቶችን ነገሮች እንማራለን:-
    🔄 አንድ ሰው ምንም አይነት ቋንቋ ከማንበቡና ከመፃፉ በፊት ፊደል መማር/ማወቅ አለበት። ልክ እንደ ቋንቋ ኤሌክትሪካል ኢንጅነሮች ወይም በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎችም ይህን የሙያ ቋንቋ ለመረዳት ኤሌክትሪካል ምልክቶችን መማር አለባቸው።
    🔄 ይህን ክፍል ያልሰለጠነ ሰልጣኝ ኤሌክትሪካል ድሮዊንግ ማንበብ አይችልም።
    🔄 የኤሌክትሪካል ምልክቶች ብቻ ሳይሆኑ በብዛት ለህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ የምንጠቀምባቸው ማቴሪያሎች በዝርዝር ተብራርተዋል።
    🔄 ስለማብሪያ/ማጥፊያ በሰፊው ተብራርቷል።
    ✅ #Subscribe
    ✅ #Share
    ✅ #Like በማረግ አበረታቱን❗️
    👉#በአይነቱ ልዩ የሆነውን የተግባር ስልጠናችን ለመሰልጠን እና ማንኛውም የኤሌክትሪክ ስራ ለማሰራት በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ያገኙናል❗️
    👇👇👇👇
    0911585854
    0991156969
    0118644716
    ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይሰልጥኑ❗️
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    • Module-4 : የህንፃ ኤሌክትሪክ...
    🔸ለፌስቡክ ፔጃችን:-
    👇
    / fabygeneralelectricand...
    🔹ለቴሌግራም ቻናላችን:-
    👇
    t.me/joinchat/...

ความคิดเห็น •