ዘመነ ካሴ ወዴት እየሄደ ነው?/ ጎጃም ላይ የተተገበረው የአፄ ቴዎድሮስ ሕልም/ የጃዋር አዲሱ ፕሮፖጋንዳ/ በደቡብ የተቀሰቀሰው ቁጣ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 260

  • @MesfnMojo
    @MesfnMojo 9 วันที่ผ่านมา +34

    አሣዬ ደርቤ
    ተባረክ ምርጥ ጦማሪ
    ድል ለለአማራው ፋኖ

  • @kasilas498
    @kasilas498 9 วันที่ผ่านมา +28

    ዘመነ ካሴ በምን ቃል ልግለፀው በእውነት ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shenkorsoser
    @shenkorsoser 9 วันที่ผ่านมา +18

    አሳዬ፦ ከጎጠኝነት የጸዳህ ድንቅ የአማራ ልጅ በርታልን እናመሰግንሃለን።

  • @mariamenate21
    @mariamenate21 9 วันที่ผ่านมา +18

    ዘመነን በዚህ ልክ ስለአመሠገንክልኝ እጅግ የከበረ ሰላምታየ ይድረስህ አሳየ ደርቤ

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 9 วันที่ผ่านมา +20

    እኛም በዘሜ ደስ ብሎናል ❤❤❤❤አማራ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 9 วันที่ผ่านมา +13

    እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ👍 ይችላል ፋኖ👏👏👏 ድል ለአማራ ፋኖ💪 አማራ ያሸንፋል።

  • @Hayat-qn5iq
    @Hayat-qn5iq 9 วันที่ผ่านมา +16

    አማራና አማራዊ ዘሜ❤❤❤❤❤❤

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 9 วันที่ผ่านมา +32

    ዘሜዋ አላህ ይጠብቅህ❤
    አሤ ምርጠ አገላለጽ❤

  • @primatelprimatel5077
    @primatelprimatel5077 9 วันที่ผ่านมา +10

    ምርጥ ሰው የሚገርም አገላለጽ

  • @عمرابراهيم-و1ر
    @عمرابراهيم-و1ر 9 วันที่ผ่านมา +12

    ዘሜ የዘመኑ ጅግና❤❤❤

  • @Gebby85
    @Gebby85 9 วันที่ผ่านมา +10

    እንኳንም ተወለድክ።🙏🙏🙏

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 9 วันที่ผ่านมา +9

    Thank you Asaye! Thank you very much, Zemie!

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 9 วันที่ผ่านมา +14

    ማሪያምን፣ዘሜን፣በሚገባ፣ገልፀህዋል፣ዘሜ፣ብረቱ፣የጥንት፣የጠዋቱ፣አንበሳዉ፣አይበገሬዉ፣የወንዶች፣ቁና፣እረጅም፣እድሜ፣ከጤና፣ያድልህ ፣፣አሳይዬ፣የእኛ፣አሰተዋይ፣እናመሰግናለን 💚🙏💛🙏❤️🙏😊

  • @NigusseLegesse
    @NigusseLegesse 9 วันที่ผ่านมา +10

    ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 9 วันที่ผ่านมา +6

    አሳየ ደርቤ ተባረክ ውንፍሜ የምስራች ስለአበስርክን ❤❤❤

  • @kifetewworku6794
    @kifetewworku6794 9 วันที่ผ่านมา +10

    እናመሰግናለን አሳዬ ደርቤ። በርታ የምትሰጣቸዉ ትንታኔዎች ለአንድነት በጅጉ የሚጠቅሙ ናቸዉ እና በርታልን።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 9 วันที่ผ่านมา +23

    አንደበተ ርቱእ፣ንግግርም አዋቂ፣ አስተዋይ፣ የልብ አድርስ፣ ለአላማው የቆረጠ፣ ያሰበውን የሚፈጽም፣ ሞያ በልብ ነው የሚባልለት፣ አንድ ለእናቱ የሆነ፣ ማህጸኗ የተባረከች የወለደችው፣ በድሮን መተነዋል ሲሉት የመቱበትን ድሮን ማጥፊያ ስርቶ ይዞላቸው የመጣ የጀግና ልጅ ጀግና ነው አርበኛ ዘመነ ካሴ።

  • @AsayeAsterey
    @AsayeAsterey 9 วันที่ผ่านมา +7

    ዘመነ አምሐራ ኢትዮጵያ ❤❤❤
    ትክክል ገልጽሀዋል ሞክሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @Hayl247
    @Hayl247 9 วันที่ผ่านมา +27

    ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ 💪💪💪

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 9 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግና ሰዉ ጀግናን ያከብራል። አሳየ አንተም ጀግና የአማራ ልጅ ነህ። በርታልን✊🏽

  • @FatimaF-h2c
    @FatimaF-h2c 9 วันที่ผ่านมา +7

    ❤❤❤❤❤❤ድል ለፍኖ ፍኖ ይችላል ድል ለአማራ ፍኖ ይችላል ድል ለፍኖ ፍኖ ይችላል ድል ለአማራ

  • @fghhh8660
    @fghhh8660 9 วันที่ผ่านมา +9

    እውነት ነው።አሳየ ደርቤ በታ👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Supper-m9m
    @Supper-m9m 9 วันที่ผ่านมา +16

    Wowwwww❤❤❤❤እጅግ በጣም ግሩም ድንቅ ዕይታ ❤❤❤❤ ወንድማችን አሳየ ደርቤ ላንተም እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ ❤❤❤ ድል ለአማራ ህዝቡ ✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️

  • @Aychew-j5z
    @Aychew-j5z 9 วันที่ผ่านมา +9

    በርታ ወንድማችን

  • @BewuketEyilachew-nz4yd
    @BewuketEyilachew-nz4yd 9 วันที่ผ่านมา +10

    አሳየ ጀግና ደራሲ ነህ

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 9 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን አሜን አሜን ይሳካለት ውንድሜ አንድበተ ርቱዕ ነው እግዚአብሄር ይቁምለት ታላቁ ጌታ የዓለም ንጉስ እግዚአብሄር ይቁምለት እሱ ለውድቀት ለድፕከሙት ወገኖቹ ቆምዋል ይቁምልት አባታችን ❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 9 วันที่ผ่านมา +9

    ዘመነ ካሤ ❤❤❤
    እናመሠግናለን

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 9 วันที่ผ่านมา +15

    በትክክል የቴዎድሮስ ሕልሙ ጎጃም ላይ አውን ሆነ፣ ተፈታ👏👍👏👏👍

  • @zanafila5264
    @zanafila5264 9 วันที่ผ่านมา +8

    “ይወድቁ በገቦከ ዐሠርቱ ምእት፣ ወአእላፍ በየማንከ፣ ወኀቤከሰ ኢይቀርቡ።”
    “በአጠገብህ ሺህ፣ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቅሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርቡም” መዝ. 91፡7

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 9 วันที่ผ่านมา +9

    አሳዬ ሰላም ለአንተ ይሁንልክ ስለ መረጃው እናመሰግናለን

  • @adamubura2380
    @adamubura2380 9 วันที่ผ่านมา +7

    አቦ ይመችህ !!

  • @atalayademe6724
    @atalayademe6724 9 วันที่ผ่านมา +12

    ዘመነን ለመግለፅ ቃላት ያጥሩኛል።

  • @shegawferede2189
    @shegawferede2189 9 วันที่ผ่านมา +7

    Assea thank you

  • @endegenaabebe7147
    @endegenaabebe7147 9 วันที่ผ่านมา +7

    ጀግነው በርታ

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ 9 วันที่ผ่านมา +7

    አሳየ የምር ተመቻችትሕኝል my king አሳየ

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ 9 วันที่ผ่านมา +8

    አስዬ ደርቤ እናከብርሀለን

  • @adbe5876
    @adbe5876 9 วันที่ผ่านมา +8

    ልጁ አሳየ ነው የጀግና ወንድም 🌹🌹🌹

  • @gtrs2291
    @gtrs2291 9 วันที่ผ่านมา +3

    በርቱ ከጣዩ ጊዜ ከአማራ ጋር ነው❤❤❤
    ሁሉም አማራ በየመክሊቱ ትግሉን ያግዝ
    ከማሸነፍ ወጭ ሌላ 2ኛ አማራጭ የለንም!!!

  • @NegeseTesfa-x7k
    @NegeseTesfa-x7k 9 วันที่ผ่านมา +5

    Thanks asaye

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu 9 วันที่ผ่านมา +9

    ዘሜ በደራሲው አንደበት 💪💪💪

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 9 วันที่ผ่านมา +10

    ወደድንም ጠላንም፣ ዘሜ የአማራው አይሰበሬው ፑቲን ነው ❤❤

  • @desalegnasemahegn5939
    @desalegnasemahegn5939 9 วันที่ผ่านมา +13

    አሳዬ ደርቤ ትለያለህ እኮ!! የኛ ጀግና የነፃነት ታጋይ🎉🎉🎉🎉

  • @aklilhagos
    @aklilhagos 9 วันที่ผ่านมา +6

    እናመሰግናለን ወንድማችን ፋኖ ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ እጅህን ቁርጥማት አይንካው የትግላችሁን ፍሬ ያሳያችሁ ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለከፋፋዮች ለዘረኞች ድል ለተገፉት አገር ላጡት ለአማራ ህዝብ ዘመነ ካሴ ለመሪነት የተፈጠረ !!!

  • @yealemzwdyitay9923
    @yealemzwdyitay9923 9 วันที่ผ่านมา +8

    አሳየ የልብ አድርስ እኮ ነህ ያኑርህ

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 9 วันที่ผ่านมา +6

    ዘምዬ 🥰❤🙏💪💪💪💪

  • @ExcitedFrog-bh3dk
    @ExcitedFrog-bh3dk 9 วันที่ผ่านมา +9

    በርታ ለአማራ ትግል ወሳኝ ሰው

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 9 วันที่ผ่านมา +1

    አርበኛ ዘመነ ካሴ የአማራው ኮከብ ነው
    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጀግና መኩሪያችን ነው፡፡
    ድል ለአማራው ጀግኖቻችን፡፡

  • @YeheyesEndale-uk1jm
    @YeheyesEndale-uk1jm 9 วันที่ผ่านมา +5

    አሴየ ስወድህ አንጀቴን እርስስስስስስ ነዉ የምታደርገዉ ተባረክ

  • @ebrahim423
    @ebrahim423 9 วันที่ผ่านมา +5

    ዘሜ❤❤❤❤❤

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 9 วันที่ผ่านมา +2

    እድሜ ይስጥህ አሴ ባጭሩ አብራራሀው

  • @yohannesabate8787
    @yohannesabate8787 9 วันที่ผ่านมา +5

    ዋው great a nouns br asaye derbe

  • @dawitherouy9914
    @dawitherouy9914 9 วันที่ผ่านมา +6

    We appreciate you! Go ahead 💪💪💪💪 God is with us ☦️🙏🏾🙏🏾☦️🌹💝🌹

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 9 วันที่ผ่านมา +5

    Asaye than you❤❤❤❤❤❤❤Zemene is a Heroes ❤❤❤❤❤

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 9 วันที่ผ่านมา +7

    ዘሜ!
    የምርም ጀግና ነዉ!..የአማራ ማህፀን የምር ለምለም ነዉ። አማራ የላቀ አስተሳሰብ የለቃ ማንነት ባለቤት ነዉ ሲባል በምክንያት ነዉ!!..ዘሜ እንድሃለን። ጥርት ያለ ዓላማና ግብ የሰነቅክ ዉድ ልጃችን ነህ!!

  • @tazashamare4945
    @tazashamare4945 9 วันที่ผ่านมา +5

    አሳየ ደርቤ ፈጣሪ ዘመንህን የተባረከ ያድርግልህ!!!

  • @Tazabiw.3
    @Tazabiw.3 9 วันที่ผ่านมา +5

    Thank you ❤❤❤

  • @Wude-he3uc
    @Wude-he3uc 9 วันที่ผ่านมา +5

    ዘሜ በአሴ አንደበት ሲነገር አነዴት አይነት ደስ የሚል አቀራረብ ነው

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 9 วันที่ผ่านมา +3

    #ፋኖ ያሸንፋል
    #አማራ ይነግሥል ግድ ነው።
    💚💛❤🤴🦁💪👈

  • @Mesirat
    @Mesirat 9 วันที่ผ่านมา +10

    ❤❤ድድል ለአማራ

  • @Habtamu-v6y
    @Habtamu-v6y 9 วันที่ผ่านมา +6

    ጎበዝ ነህ ይመችህ❤

  • @Mesirat
    @Mesirat 9 วันที่ผ่านมา +7

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @marathmarath1883
    @marathmarath1883 9 วันที่ผ่านมา +6

    እራስ አርበኛ ዘሜ ሺአመት ንርልን💪💪💪😍😍😍😍💪😍💪😍።

  • @KasahunGetie
    @KasahunGetie 9 วันที่ผ่านมา +8

    አሜን አሜን አሜን ድልላማራ

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 9 วันที่ผ่านมา +4

    አሳያችን በርታልን ወንድሜዋ

  • @bethelhemkinfe2578
    @bethelhemkinfe2578 9 วันที่ผ่านมา +4

    Thank you Asaye you are so special person your beautiful idea and your briefing about Zeme !!!

  • @adanetefera
    @adanetefera 9 วันที่ผ่านมา +8

    አሳዬ 🙏🙏🙏 ዘሜ ይችላል ❤❤❤

  • @temesgent1192
    @temesgent1192 9 วันที่ผ่านมา +6

    አሣዬ አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ!!እንዴት አድርገህ በሐገርኛ ጥሩ የአማርኛ ዘዬ እንዴት እንደገለጽህው!!!🙏🙏🙏

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 9 วันที่ผ่านมา +7

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው ለተበደለው ለተጨቆነው ወገኔ

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 9 วันที่ผ่านมา +9

    ፋኖ አሳየ ደርቤ እውነተኛ ትንታኔ የዘመነን የጀግንነት ልክ የመሪወቻችንን ጥበብ ና ብቃት በተግባር እያሳዩን ነው እናመሰግናለን
    ተባረክ

    • @BuzayehuBuze-bm5xl
      @BuzayehuBuze-bm5xl 9 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ወንበዴ መነግሰት

    • @Allamehara
      @Allamehara 9 วันที่ผ่านมา

      ጀግናነህፋኖአሣየደርቤጀግናነህበርታልኝድልለፋኖሠራዊይት፡አብይዝምይውደም።

  • @b.6015
    @b.6015 9 วันที่ผ่านมา +4

    🎉🎉🎉🎉 ahlen asaye derbe bertaln wedimye dil lenebelbalu fano dil letegefawu amara mot leaby ahnedina bltgna

  • @SolomonKidane-ch4px
    @SolomonKidane-ch4px 9 วันที่ผ่านมา +7

    ፋኖ ስልጣን ሲይዝ Addis abeba የተፈናቀለ በሙሉ ወደተነጠቀበት ቤት መሬት ይመለሳል ጊዜ ሰጠን ብላችሁ ህንጻ የገነባችሁ የደኅ እንባ ጎርፍ ሆኖ ይጠራርግኅል

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 9 วันที่ผ่านมา +16

    ዘመነ ካሴ የተዋጣለት የደፈጣ ትጥቅ መሪ ነው!

  • @AT-fu3sp
    @AT-fu3sp 7 วันที่ผ่านมา

    በአጭር ቃል የዓለም መድኃኒት እድሜና ጤና ሰጥቶህ የድካምህን ዋጋ በአይንህ ለማየት ያብቃህ አሜን!!!

  • @WubetuFirewTesema
    @WubetuFirewTesema 9 วันที่ผ่านมา +4

    ዘሜየኛጀግኔ፣ደስብሎናልበርታ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NatnaelBirie
    @NatnaelBirie 9 วันที่ผ่านมา +2

    አሳዬ ደርቤ!!!

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤የኔ ጀግና እድሚዉን ይስጥልን❤❤❤

  • @abejebelew7182
    @abejebelew7182 9 วันที่ผ่านมา

    Zemene kassie is a real hero indeed !!!!

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
    @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ 9 วันที่ผ่านมา

    አርበኛ ዘመነ ካሴ የማራዉ ኩራት ጠላት ባሰበዉ ሳይሆን እምዬ ባሰበችዉ ያውልሕ አንበሳዬ❤

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 9 วันที่ผ่านมา +1

    አዎ ያለማመንታት እንችላለን,yes we can!!

  • @YitbarekMamo-vf3mp
    @YitbarekMamo-vf3mp 9 วันที่ผ่านมา +2

    Zemene kassie ye zemenu teramaji lewut Felagi jegina new. Ke oromo arajoch gar ayiwedaderim. Tsere biadin new! Long live /❤❤❤❤

  • @elsabethe
    @elsabethe 9 วันที่ผ่านมา +2

    I love it the way you talk ❤

  • @anmawgetachew4352
    @anmawgetachew4352 9 วันที่ผ่านมา +4

    Perfect & realistic analysis!

  • @mulubelay5119
    @mulubelay5119 9 วันที่ผ่านมา

    ዳንኤል ክብረትንመሰልከን

    • @AbeniMoll
      @AbeniMoll 9 วันที่ผ่านมา

      ምነው ወሸላው አንተ እከካም

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 9 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you!

  • @Y3DD2022
    @Y3DD2022 9 วันที่ผ่านมา

    Dear Assaye,
    You are just different from day one! God bless! Keep the good job. You are the twin of our Meskerem and I hope to see you two soon in one stage.

  • @TenaA-r4r
    @TenaA-r4r 8 วันที่ผ่านมา

    እሰይ ዘሜ ፈጣሪ ይጠብቅክ❤❤❤❤❤

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 9 วันที่ผ่านมา +6

    ድል ለጀግነዉ ፋኖ አሳየ ደርቤ ጀግና ጋዜጠኛ በርታ

  • @sisayassefa2516
    @sisayassefa2516 9 วันที่ผ่านมา +1

    ዘሜ 💪ሌትም ቀንም ቅዠት ሁኖባቸዋል ድል ለተገፋው ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @Natyasዓዝያን
    @Natyasዓዝያን 9 วันที่ผ่านมา

    ዘሜ የአሳምነው ቀኝ እጅ የአማራን ነፃነት በክንድህ የተሸከምህ ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠላትህን ሁሉ ቀድሞ ያርቅልህ ..እማታቀው ካለህ ንግግሩን እያወረድክ በደንብ እይ ዛሬ ላይ አደባባይ ላይ የሳምንት ፓርቲ እሚቋቁም ሁላ ለአማራ መበደል አንድ ቃል ሳያወጣ መጦ ንጉስህ ነይ እሚል ቀበሮ አሰማም ... አሳዬ 🙏

  • @kokiyene2348
    @kokiyene2348 9 วันที่ผ่านมา +2

    Zemene Kasse is the surest, legend, able, courageous, reliable and seasoned son of amhara people.
    He is among a few amhara lithmus paper leaders for amhara people existential struggle.
    His team leaders like Aseres Mare, captain Zenabu and other in the respective hierarchical leaders are valiant and amazing.
    Appreciation for Zeme and his team and all military troops!!
    Viva !!!!

  • @DghOp-z2p
    @DghOp-z2p 9 วันที่ผ่านมา

    ይመችህ❤❤❤❤

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 8 วันที่ผ่านมา

    ዘሜ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ፣አቦ አንተን የሰጠን አምላክ ክብሩ ይስፋ!!!ወርደ ሰፊ፣አዕምሮው ምጡቅ፣ጥበት፣ትንሽነትን አጥብቆ የሚጠላ፣አንድነትን፣ወንድማማችነትን፣እኩልነትን ፣ፍትሐዊነትን ፣ስልጣኔን፣እድገትን የሚያልም፣ኢትዮጵያዊ ምሁር፣ባለማተቡ ዘመነ ካሴ፣ያለ ጥርጥር ኢትዮጵያን በቀድሞ አንድነቷ፣ከሀያሎች ጎን ያሳልፉ ታል!!!

  • @aregashkebede3101
    @aregashkebede3101 9 วันที่ผ่านมา +4

    በርታ ጀግናው

  • @ItsThatCristmasGirl
    @ItsThatCristmasGirl 9 วันที่ผ่านมา +1

    You nailed truth and bare truth. Being honest to yourself is the healer,

  • @GddghdHdhfdh-gu3kd
    @GddghdHdhfdh-gu3kd 9 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤ሀቅ❤❤❤

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 9 วันที่ผ่านมา +7

    ዘሜ 💪💪የአማራ ጀግና ነው 💪ግራኝ አህመድ አብይ ዘንድሮ የትገባ ይሆን🤔?

  • @mikiyastadesse7155
    @mikiyastadesse7155 9 วันที่ผ่านมา

    አሳዬ አትጠገብም በርታ

  • @lkl7489
    @lkl7489 9 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ አሣዬ ደርቤ አንደበተ ርዕቱ በሚዲያህ ብልፅግናን እያሽመደመድህ ነዉ፡፡ በርታ ወንድማችን!!!!

  • @GetahunGetahun-s9o
    @GetahunGetahun-s9o 9 วันที่ผ่านมา +3

    አሣየ በርታልን

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 9 วันที่ผ่านมา

    አምላክ ለንጹሀን ደሚ ሲል ጥበብን ይሰጠዋል