EMS Eletawi ስምምነቱ Sat 14 Dec 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @girmagizaw3661
    @girmagizaw3661 59 นาทีที่ผ่านมา +4

    በጣም ይገርማል በዚህ ዓይነት አባባል በዚህ በ33 ዓሜት ሶማለላንድ እራሷን እንደ አንድ ሀገር ቆጥራ የራሷን የመገበያያ ገንዘብ አትማ የራሷን ፖስፖርት ለዘጎቿ ስጥታ ለፈለገችው ሀገር ወታደራዊም ሆነ የንግድ ወደብ እያለማች ለ33 ዓሜት የራሷንም ቆንስላ ፅፈት ቤት ከከፈተች ሀገር ጋር የእኛ ወደብ ለማግኜት ሊዝ መፈራረም ያውም በእኛ ሰው ሕገወጥ ነው ማለት ከእውነት የራቀ ነው ይዋል ይደር እንጂ ኢትዮጵያ በእኛው ሰዎች ወደብ እንዳጣች ሁሉ በእኛው ሀገር ወዳድ መሪዎች የወደብ ባለቤት መሆኗ አይቀርም።

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጥላሁን ገሰሰ
    እንደ ወንዝ ድንጋይ አሳ እንደላሰው
    ሙልጭልጭ እያለ አስቸገረኝ ሰው
    እያለ የዘፈነው ለአብይ ነበረ።
    እዚኛው ሱማሌ ሄዶ "ለወደብ" ፈረመ
    እዛኛው ሱማሌ ሄዶ "ተሳስቻለሁ" ብሎ ፈረመ
    ሙልጭልጭነትን ከጥላሁን ገሰሰ በላይ ማን ይገልፀዋል?
    የ EMS አድናቂ ነኝ :)

    • @shimlisyimam
      @shimlisyimam ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክል

  • @Fth1919
    @Fth1919 44 นาทีที่ผ่านมา +1

    Anselm

  • @wondimkunalayou1012
    @wondimkunalayou1012 12 นาทีที่ผ่านมา

    Boring......

  • @WondimagegnAbdissa
    @WondimagegnAbdissa ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Min aynet dedeb neh tirians they dont have their own money ....dedeb

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 56 นาทีที่ผ่านมา

      @@WondimagegnAbdissa What is "tirians" ? Your comment is frivolous. Please go to school first if you want to speak English.

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 52 นาทีที่ผ่านมา

      Good boy