EOTC TV | በመስቀል ደመራ አከባበር ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ย. 2023
  • +++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
    📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
    📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
    ለመረጃ 📞 +251985585858
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን
    / eotctv
    ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
    / eotctvchannel
    ➽የቴሌግራም ገጻችን
    t.me/eotctvcha...
    ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
    vm.tiktok.com/...
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    ➽የትዊተር ገጻችን
    / eotct
    ➽የኢንስታግራም ገጻችን
    www.instagram....

ความคิดเห็น • 377

  • @mafiw
    @mafiw 11 หลายเดือนก่อน +19

    መቼም በእኔ እድሜ እንደ እናንተ አይነት ቆፍጣና አባቶች አላየሁም። የእናንተ ልጆች ያድርገን። መልካም በዓል ክርስቲያኖች

  • @tigstchikssa9981
    @tigstchikssa9981 11 หลายเดือนก่อน +60

    አባቶቼ በረከታቹ ይደርብን ይህን ክፉ ዘመን እንድታሻግሩ ፈጣሪ የሾመልን ጠንካራ አባቶች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን

    • @mogesteshome9034
      @mogesteshome9034 10 หลายเดือนก่อน +1

      Hi Tigist, I am Moges

    • @tig192
      @tig192 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @Hh-vo6ys
    @Hh-vo6ys 11 หลายเดือนก่อน +27

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን።

  • @Bekalumaserye-yc7dt
    @Bekalumaserye-yc7dt 11 หลายเดือนก่อน +151

    እግዚአብሔር ተኩላዎችን ከቤተክርስቲያን ያጥፋልን እንደነ አቡነ አብርሀም ያሉትን ያብዛልን

    • @Abysinia-rg9kg
      @Abysinia-rg9kg 11 หลายเดือนก่อน +3

      Amen amen

    • @meherat938
      @meherat938 11 หลายเดือนก่อน +5

      አሜን በእውነት

    • @asnibelhu8843
      @asnibelhu8843 11 หลายเดือนก่อน +1

      ክርስትና ፈጣሪ ይማራቸው ይመልስልን እንጂ ያጥፋልን አይልም።

    • @kinettibebu7076
      @kinettibebu7076 11 หลายเดือนก่อน +1

      Amennnnn 🤲🤲🤲

    • @Mastawesh
      @Mastawesh 11 หลายเดือนก่อน

      Amin Amin Amin ♥️♥️♥️

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 11 หลายเดือนก่อน +64

    እግዚአብሔር ይታረቀን ምሕረቱን ያውርድልን መልካም ሰላማዊ በዓል ያድርግልን ፀሎታችን ወደአምላካችን ይድረስልን!!! አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን!

    • @TsiG.Michael-uw1rb
      @TsiG.Michael-uw1rb 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን!

    • @yoyk9153
      @yoyk9153 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን በመስቀሉ ይታረቀን

  • @user-ez9dy1qe3e
    @user-ez9dy1qe3e 11 หลายเดือนก่อน +35

    አባቶቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን በረከቶት ይድረሰን በዓሉ የሰላም የአንድነት የበረከት ያድርግልን

    • @tig192
      @tig192 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete6363 11 หลายเดือนก่อน +86

    በተቻለ መጠን የሚጋበዙ ባለስልጣናት ምንም አይነት ንግግር ባያደርጉ እምነታቸውም ስላልሆነ የፖለቲካ ንግግራቸውን አንፈልግም እንቃወማለን

    • @user-uu6dz4kq8l
      @user-uu6dz4kq8l 11 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል በዛው በቦታቸው ነው ይናገሩ

    • @nigistetesema3502
      @nigistetesema3502 11 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል እንፈልግም

    • @mogesteshome9034
      @mogesteshome9034 10 หลายเดือนก่อน +1

      Hi Wagaye, I am Moges, l like your idea.

    • @sosunamerid5638
      @sosunamerid5638 10 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ነገር ግን አዳነች አቤቤ ንግግር ታድርግ ተብላ ስታቀረሽ ዝም በሏት ነው መልክቱ
      አባቶች ህዝብን መምከራቸው ተገቢ ሆኖ ሳለ የመንግስት አካላትን የነሱን ፖለቲካ በተመለከተ መልእክት እዳያስተላልፉ ቅዱስ ሲኖዶስ በዚያ ፕሮግራም ላይ የሚያስተላልፉት መልክት በፅሁፍ ተዘግጅቶ መስጠት አለበት
      ያለዚያ ግን ይህ ሆድ የባሰውን አማኝ ዝም በል በማለት መፍትሄ ይመጣል ማለት የማይመስል ነገር ነው
      ይሄ ሁሉ አማኝ ሲገደል ይህ ሁሉ ቤተክርስቲያን ሲቃጠል መቼ ነው ቅዱስ ስኖዶስ ሰልፍ አስፈቅዱ ህዝቡን ለመንግስት ድምፁን እንዲያሰማ ያስፈቀዱለት ይህን ሳያመቻቹ እባክህ ክፉ አትናገር ማለትና እገትህን ድፋ አይጠቅምም

    • @kirubelbaruda6656
      @kirubelbaruda6656 10 หลายเดือนก่อน +1

      የእኔም ነው

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 11 หลายเดือนก่อน +19

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 11 หลายเดือนก่อน +9

    አቤቱ በቸርነትህ ሙስሊሙንም ክርስቲያኑንም በሰላም እእክብረን እንድናሳልፍ የቸርነትህን ስራ ስራልን ኢትዮጵያን ጠብቅልን

  • @kassaj2023-gl5fv
    @kassaj2023-gl5fv 11 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲በረከታችሁ ይዲረሰን አባቶቻችን

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 11 หลายเดือนก่อน +10

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን እግዚብሔር ሁሉን በሰዓቱ ያደርጋልና የሱ ፍቃድ እና ቸርነቱ አይለዪን።

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 11 หลายเดือนก่อน +24

    እመቤቴ በመጎናፀፌያዋ ትሸፍንልን ክፋችሁን በሂወት እያለን አታሰማን ቅዱስ. ገብርኤል ከቀኝ ከግራ ይጠብቃችሁ ኑሩልን ከፈጣሪ በታች ያላችሁን እናንተ ናችሁ ኑሩልን

    • @nic_824
      @nic_824 11 หลายเดือนก่อน +1

      እመቤታችን ድንግል ማርያም በእግዚአብሄር ፊት ጸጋ ያገኘች እየሱስን ወልዳ አሳደገች።
      ግን እየሱስ ማርያምን ተጠቀመባት፣ በእርሱአ ስራ ሰራ እንጂ አማላጅ ነች አይልም።
      ማርያም ሰው ናትና እንደማንኛውም ሰው ሞተች፡ ግን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክና ፍጹም ሰው ነው፤ በሞተ በ3ተኛ ቀን ተነሳ ወደ አብም ሄደ፡ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለው። እንደሚለው
      ስለዚህ ወንድም እህቶቼ በማርያም ስም ብትማልድ/ብትማልጅ አብ አይሰማም በእየሱስ ስም ብትለምን እየሱስ ያማልድልሀል።
      ማርያም ሰው ነች፣ የእየሱስ ፍጡር በእሱአ ስራ የሰራ.
      እየሱስ ግን የዘላለም አምላክ፣ የዘላለም ፈጣሪ፣ አልፋና ኦሜጋ ማርያምንና መልአክን የፈጠረ ነው።
      ማርያም አይደለችም የመጣችው እየሱስ ነው ሰውን ከእግዚአብሄር ጋር ሊያስታርቅ የመጣው።
      በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ
      - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5-6
      መዳን በእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ነው
      እየሱስ ያድናል

    • @loveyoudontloveyou463
      @loveyoudontloveyou463 11 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@nic_824እንግዳዉስ የእግዚአብሄር ማዳን ግልፅ ከሆነልሽ እንዴት የናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ግልፅ አልሆን አለሽ ፀልይ ትመለሻለሽ ( ደግሞ አባቶቻችንን ትምህርት መከታተሉ ጥሩ ነዉ ሌሎችንም አምጭ ይከታተሉ ትፀድቃለሽ🙏

    • @nic_824
      @nic_824 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@loveyoudontloveyou463እሽ ወንድሜ አመሰግናለሁ። ግን መጽሀፍ ቅዱስ እናንብብ።
      “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።”
      - ሮሜ 8፥34
      ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z 11 หลายเดือนก่อน

      ​​@@nic_824ወሬኛ ምን አገባህ ውጣ ከዚህጋ ሲጀመር የማይመለከት ቤት ነው የገባህው የጥቅስ ጠር በጥቅስ ቢሆን እናተ ድግሪ ትጭኑ ነበረ ቱ

    • @tig192
      @tig192 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @kaki682
    @kaki682 11 หลายเดือนก่อน +5

    አባ ሲናገሩ ስዎደዎት❤❤❤❤❤

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 11 หลายเดือนก่อน +14

    አባቶች የአገራችንን እርኩሳን ፖለቲካኞች በበዓሉ እንድገኙልን አንፈልግም
    የነሱን ጥንብ እርኩስ የሆነ ፖሊቲካቻዉን እዛ በለመዱበት ይጫማለቁ 😢😢
    በተረፈ የአባቶቻችንን ትዕዛዝ እንጠብቅ

    • @Iamhaker-x8p
      @Iamhaker-x8p 11 หลายเดือนก่อน +2

      ምኞቴ፡ነው፡

  • @YohannesTizazu-dl5st
    @YohannesTizazu-dl5st 11 หลายเดือนก่อน +9

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 11 หลายเดือนก่อน +8

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር ሴረኞች እግዚአብሔር ይፈረድባቹህ አባቶቻችን በፀጋ በሞገስ ያኑርልን

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 11 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ባርኩን

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 11 หลายเดือนก่อน +4

    ብፁዓን አባቶቼ ቡራኬአችሁ ይድረሰን

  • @meherat938
    @meherat938 11 หลายเดือนก่อน +19

    አባቶቼ ቡራኬያቹ በረከታቹ ይድረሰን ጌታ ፊፈቅድና ብንደርስ የሰላም በዓል ያደርግልን ዘንድ ፍቃዱ ይሁን ቸር አምላካችን መድኃኒታችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ !🙏የመስቀሉ ነገር ለእኛ ለምናምነው የእግዚአብሔር ኃይልነው! መስቀል ቤዛችን ነው አይሁድ ይክዱታል እኛግን እናምነዋለን ያመነውም በመስቀሉ እንድናለን ደነናልም!!!

  • @emebeteruma
    @emebeteruma 11 หลายเดือนก่อน +4

    በረከታችሁ ይደርብን

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 11 หลายเดือนก่อน +19

    ኦርቶዶክ ለዘላለም ትኑር!!❤

    • @tig192
      @tig192 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @MenasGebral-hw7rd
    @MenasGebral-hw7rd 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-fw2ov2dz2x
    @user-fw2ov2dz2x 11 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እግዚኣብሔር ይስጥልን። ኦ አምላኬ በሰላም አድርሶ በሰላም ሁሉም ወደየቤቱ ሚመለስበት በዐል ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 11 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን እድሜና እና ጤና ይስጣችሁ

  • @yeshiworku7965
    @yeshiworku7965 11 หลายเดือนก่อน +4

    ዉድ አባቶቻችን የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛላችሁ ብርቅዬ አባቶቻችን ❤ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ጠላታችሁን የዲያብሎስ አገልጋዮችን ከምድረ ገጽ ያጥፋላችሁ 🙏 እናንተን የሰጠን ጌታ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏 ስወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @zed5064
    @zed5064 11 หลายเดือนก่อน +13

    አዳነች አበቤና አብይ እደይመጡብን እረስቸ ሽመልስም እደይመጣ በተረፈ የሰላም ባአል ያርግልን አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን

    • @Iamhaker-x8p
      @Iamhaker-x8p 11 หลายเดือนก่อน +1

      ይኤ፡መስቀላችን፡እረግጦብን፡ምናባቱ፡ይሰራልናል

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 11 หลายเดือนก่อน +2

    አባቱች በርከታችዉ ይደርብን እርጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @Tet-ጤት-You-Tube_21
    @Tet-ጤት-You-Tube_21 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብፁዕ አባታችን ።

  • @user-pm7bp8rf8j
    @user-pm7bp8rf8j 10 หลายเดือนก่อน

    ጀግና እውነተኛ አባታችን ኑርልን ከርሱኦ በፌት ያድርገን የነቅዱሰ ጴጥሮስ ወንድም ዛሬም አሉ

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 10 หลายเดือนก่อน

    አምላከ ቅዱሳን እውነተኞች አባቶቻችን ይጠብቅልን በአሉም የሰላም የድህነት የበረከት ያድርግልን

  • @binyam781
    @binyam781 11 หลายเดือนก่อน +7

    በዐሉን የሰላምና የአንድነት ያድርግልን ። ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፣አባቶቻችን

  • @user-rp3mi3kh8r
    @user-rp3mi3kh8r 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቡራኪዎትይድረሰን አባታችን የሰላም በአል ያድርግልን🎉🎉

  • @mogesteshome9034
    @mogesteshome9034 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you PAPA, God is with us, we are not afraid, Everything is possinle with Him +++++!!!!!!!.......

  • @asnimesfintakele8441
    @asnimesfintakele8441 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የሰላም በዓል ያድርግልን እናንተንም በሠላም በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @mulubiza3339
    @mulubiza3339 11 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን❤❤።

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ለአባቶቻን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥን🙏❤❤❤እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችን እና ሀገራችንን ከሴረኞችን ከክፎዎች አዉሬዎች ይጠብቅልን🤲✝️💒😥አባታችን በረከትዎት ይደርብን🙏🌻🌻🌻❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @cutamelese8857
    @cutamelese8857 10 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በረከቶዎ ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 11 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አምላክ በአሉን የይቅርታ የምህረት የሰላም የደሰታ የፍቅር የአድነት ያድርግልን አሜን!

  • @peg_tube
    @peg_tube 11 หลายเดือนก่อน +5

    ቡረኬዎ ዪድረሰን

  • @marmaria787
    @marmaria787 11 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን!!

  • @eden-gm7su
    @eden-gm7su 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አባቶቻችን ይጠብቅልን
    ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም ያድርሰን

  • @tig192
    @tig192 10 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅ ቃችሁ ሺአመት ኑሩል

  • @user-dt8eh2zb8p
    @user-dt8eh2zb8p 11 หลายเดือนก่อน +3

    በእዉነት አባታችን በረከቶ ይደረሰን

  • @jano_21
    @jano_21 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቡራኬ በረከትዎ ይድረሰን አባታችን

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን🌻🌻🌻

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 11 หลายเดือนก่อน +5

    ነጭ ነጯን ሢናገሩ አባታችን ደሥ የሚሉ እግዚአብሄር የሠጠን

  • @PPMam-ez4lc
    @PPMam-ez4lc 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እነደነ አቡነ አብርሃ እንዲሁም እንደነ አቡነ ጴጥሮስ ያሉትን ያብዛልን አሰመሣዮችን ለቤተክርስቲያን እንቅፋት የሆኑትን ልቡና ይስጥልን

  • @solomonkyeshitela1011
    @solomonkyeshitela1011 10 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነው አባታችን። አገራችንንና ሃይማኖታችንን ለመጠበቅ ሁሉንም በየፈርዝጁ ማድረግ የግድ ነውና። በአንድ በዓል ላይ ሁሉንም በአንድ ግዜ እንስራ ብንል፣ ይህንን እንደ አጋጣሚ የሚወስድ ጠላቶች ይጠቀሙበታል። ድል ለፋኖ።

  • @samiabera9766
    @samiabera9766 11 หลายเดือนก่อน +72

    የምትጠሯቸውን የመንግስት ባለስልጣንም መተው ፓለቲካቸው አያውሩ ፣ አይዘብዝቡብን ለነሱም ንገሯቸው። እንደውም የመንግስት ባለስልጣን አይምጣብን። ኦርቶዶክሶች እንዲሸማቀቁ ባይደረግ መልካም ነው።

    • @tgkabede6871
      @tgkabede6871 11 หลายเดือนก่อน

      መምጣታቸዉማ በአባቶቻችን ፈቃድ ቢሆን አይፈቅዱም ነበር ዳሩ ጉልበታቸዉን የሚያሳዮት በዚች አጋጣሚ ሰለሆነ ከቁብ አለመቁጠር ነዉ ትምህርቱ ይምጡ እኛ መምጣታቸዉን አለማሰብ ነዉ

    • @user-zv3ut1yy7w
      @user-zv3ut1yy7w 11 หลายเดือนก่อน +3

      Man yifelgachwal, gizewn yeenersu seladeregut eyemetu yirebshalu enji.

    • @getasewtesfaw3363
      @getasewtesfaw3363 11 หลายเดือนก่อน +2

      አዎ ማየትም መስማትም አንፈልግም።

    • @fanosastat657
      @fanosastat657 11 หลายเดือนก่อน +1

      @user-vp4fk4gq6f
      የአማራ አምላክ እና ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ!!

    • @loveyoudontloveyou463
      @loveyoudontloveyou463 11 หลายเดือนก่อน +3

      ​@user-vp4fk4gq6fክርስቲያን ከሆንሽ ፀልይ እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ ካልሆንሽ ግን አይፈረድብሽም😢

  • @kuniaddis1870
    @kuniaddis1870 11 หลายเดือนก่อน

    ለአባቶቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @zinashtamerat4692
    @zinashtamerat4692 11 หลายเดือนก่อน

    ብፁአባቶቻችን እናንተን አያሳጣን በረከታችሁ ይድረሰን እድሜና ጤናይስጥልን

  • @genetyohanes5472
    @genetyohanes5472 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ያኑርልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ቡሩኪያችሁ ይድረሰን መልካም በአል ይሁንልን !!!

  • @tig192
    @tig192 10 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 11 หลายเดือนก่อน

    አባቶቻች ቃለህይወት ያሰማልን እናተን ያቆይልን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቹ❤❤❤

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 11 หลายเดือนก่อน +5

    ያአባቶች በረከት ይደረብን በዓሉ የሰላም የብልፅግና አንድነት ፍቅር ይላክልን እግዚአብሔር ለአገራት ክፉ ያሚያስቡትን ያጥፋልን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቃታል ። ሀ ፭ 5 ❤❤❤❤❤

  • @serkadiskassa7352
    @serkadiskassa7352 11 หลายเดือนก่อน +1

    ብፁዓን አባቶቻችን ቡራኬያችሁ ይድረሰን::

  • @sollyanateyobesta2971
    @sollyanateyobesta2971 11 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል ስለመስቀል እንጂ የምናስበው ስለማያምኑበት ብልፅግናዎች የአብይ አህመድና የአዳነች አበቤ ላሀጭ ማዝረክረኪያ አናደርገውም ፖለቲካቸውን እዛው አዳራሻቸው እኛ ኦርቶዶክሳውያን የምናከብረው ሞት ይቅር አምላ ተመልከተን ብለን የምናስብበት በዓል መሆን አለበት አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ብፁእ አቡነ አብርሀም እናመሰግናለን ስለመልእክትዎ

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 10 หลายเดือนก่อน

    አባ ታችን ቡራኬዎ ይረሰን ❤❤🙏

  • @abuyetube
    @abuyetube 11 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ❤🎉🎉

  • @loveyoudontloveyou463
    @loveyoudontloveyou463 11 หลายเดือนก่อน +5

    ብፁዕ አቡነ አብረሀም አባታችን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ አዝኜ ቤተክርስቲያን ሰዉ የላትም ወይ ብዬ አንገቴን ልደፋ ስል እናንተን አየሁ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @user-hy5tj6iw2l
    @user-hy5tj6iw2l 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን

  • @TigistWolde-cn5lu
    @TigistWolde-cn5lu 11 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን በጣም ጥሩ ማሳሰቢ ያ ነው

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 11 หลายเดือนก่อน

    ቸሩ እግዚአብሔር ከክፉ ጠላት ይጠብቆት

  • @nic_824
    @nic_824 11 หลายเดือนก่อน +3

    የምስራች አለ እሱም እየሱስ ነው።
    ከነፃነት ሁሉ የሚበልጠው ነፃነት ከሀጢአት ነፃ መውጣት ነው። ይህንንም በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ይገኛል።
    የሀጢአት ደመወዝ ሞት ነው፡ የእግዚአብሄር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ እየሱስ በጌታችን የዘላለም ህይወት ነው።
    ሰዋች በሀጢአተኝነታቸው የእግዚአብሄር ቁጣ ከሰማይ ይገለጣል። እየሱስ ያንን ቁጣ ለሀጢአታችን ቅጣት ለመክፈል በራሱ ላይ ወሰደ ምክንያቱም ስለሚወደን።
    ስለዚህ ራሱን ዝቅ አርጎ ለአንተ ለአንቺ ብሎ መስቀል ላይ ደሙን አፍሶልሀል/ሻል። ዛሬም በዛ ትኩስ ደሙ እጁን ዘርግቶ ይጠራሀል/ሻል።
    ጽድቅ የሚገኘው በእግዚአብሄር ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ብቻ ነው። ከዘላለም ጋህነም እሳት ወይም ሲኦል ማምለጥ የሚቻለው ጌታ እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ አድርገ/ሽ ስትቀበል/ይ ነው። ለአንተ/ች በመስቀል ላይ ተሰቅሎ የሞተልህን/ሽ በማመን ድህነትን አግኝ/ኚ።
    እንድናምንበት ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም እየሱስ ነው። እንዳመልከው፣ እንድከተለው እውነት ህይውት መንገድ ነኝ ያለው ጌታ እየሱስ መዳኒት ነው።
    በእየሱስ በቀር ወደ አብ መንገድ የለም።
    እየሱስ ያድናል

  • @user-ph4zt7vw3u
    @user-ph4zt7vw3u 11 หลายเดือนก่อน +1

    ብፁሀን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን መልካም በአል ይሁንልን

  • @user-vn3fb5gd2n
    @user-vn3fb5gd2n 11 หลายเดือนก่อน +16

    በበዓል ባለስልጣናት ባይመጡ በቃ በደብዳቤ እንኳን አደረሳችሁ ይበሉ ። እውነት ለመናገር በሁሉም ቦታ እየተገኙ ሁሉንም ነገር እንድንጠላው እያደረጉን ነው 😢

  • @YonatanYanay-ve9lb
    @YonatanYanay-ve9lb 11 หลายเดือนก่อน +3

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aklilhagos
    @aklilhagos 11 หลายเดือนก่อน +1

    ልዑል እግዚአብሔር የደከማችሁትን በሙሉአገልግሎታችሁን ይቀበል ልብ ላጣነው ልብ ይስጠን!!!

  • @beletetachbele2943
    @beletetachbele2943 11 หลายเดือนก่อน +2

    አባቶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @berenberen337
    @berenberen337 10 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤❤❤❤️🇪🇹🇪🇹

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 11 หลายเดือนก่อน

    ብዕፅ አባታቺን ብርክትወ ይደርብን የአገልግሎት ዘበንወትን ያስርዚምልንን አገራችንን ይጠብቅልን የሁሉ ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን

  • @alemulemma5810
    @alemulemma5810 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እ/ር በዓሉን የሰላም የደስታ የአንድነት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @maberomenze2392
    @maberomenze2392 11 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ ጠንክሩ እንጠንክር።

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 11 หลายเดือนก่อน +1

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሁሉንም ያከናውንል አባቶቻንን እድሜ ህና ጤና ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብን

  • @menon1380
    @menon1380 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ማሰተዋሉን ያድለን ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን

  • @miteketeketel7145
    @miteketeketel7145 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-qs2sx2il4y
    @user-qs2sx2il4y 10 หลายเดือนก่อน

    አባቶቻችን ቃለህይዎት ያሰማልን በጣም እንደተጨነቃችሁ ይታወቃል። ነገር ግን እግዚአብሔር የከበደዉን የሚያቀል ሀያል አምላክ ነዉ እና አይዟችሁ በርቱ የእነ አብርሃም የነ ይስሀቅ አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን አባቶቻችን🥰🥰🥰እንዴዉ እንደኔ ሀሳብ ግን መስቀልን በየቤተክርስቲያናችን ሰብሰብ ብለን በሰላም ብናከብር የተሻለ ይሆናል መስቀል አደባባይ ባንሄድ መልካም ነዉ🙏🙏🙏

  • @user-eu1fj7ii1y
    @user-eu1fj7ii1y 10 หลายเดือนก่อน

    አባቶቸ በረከተወ ይደርብን ሰላምን ያውርዲልን❤❤❤❤

  • @solayba
    @solayba 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያቆይልን ብፁነትዎ!!

  • @user-ow7fh3jz2p
    @user-ow7fh3jz2p 11 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር ይሁን በሰላም እንደሚያልፍ አምናለሁ❤

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m 11 หลายเดือนก่อน +1

    አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በዓሉን የሚያውኩትን እግዚአብሔር ይያዝልን።

  • @user-ej4pb5io2w
    @user-ej4pb5io2w 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንአሜንአሜንቃልህይውትያስማልንለአባታችን

  • @user-zy4mx8pi7f
    @user-zy4mx8pi7f 11 หลายเดือนก่อน +2

    በአሉ እግዚአብሔር ይባርክልን ❤

  • @ortopya2796
    @ortopya2796 11 หลายเดือนก่อน

    አባ እንኲንም እግዚአብሔር ከዚያ ሰወርዎት እርጅም እድሜ ይስጥልን

  • @MebaMulunesh
    @MebaMulunesh 11 หลายเดือนก่อน +2

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አባቶቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን::🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 11 หลายเดือนก่อน +8

    አባቶቻችን እናንተም መከራችሁን አያችሁ እሱ ታላቁ ልኡል እግዚአብሄር ሰላምን ይላክልን በቃ ይበለን

  • @yutuy2655
    @yutuy2655 11 หลายเดือนก่อน +1

    በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን እግዚአብሔር በአሉን በሰላም ያድርሰን🎉

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 11 หลายเดือนก่อน

    ቸሩ እግዚአብሔር ተውኩላዎቹን ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ያጥፋልን እንደ ብፁዕ አባታችን አቡነ አብርሃምን ያሉትን ያብዛልን

  • @mikiyasabossa7378
    @mikiyasabossa7378 11 หลายเดือนก่อน +4

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን ። እንደ አንድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ አባቶቻችንን የሚሉንን እንሰማለን እንቀበላለን በዛውም ግን የልጆቻችሁ ድምጽ ስሙን የፖለቲካ ሹመኞች አወደ ምህረት ላይ እንዲቆሙ አታድርጉብን በቃ። ብዙ ማለት እንችላለን በቃ አታምጡብን

  • @berket2497
    @berket2497 10 หลายเดือนก่อน

    አባቶቼ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ በሒወት ሳልሞት ቤተክርስቲያን እራሷን አስፍታ ጠላቷን በመለኮቱ ሀይል ጠሎላት እንድትሰበስበን እንድትከብር ነው አስመሳዎቹን ያንሳልን አሜን❤❤❤😢😢❤❤

  • @weynshetzewde6960
    @weynshetzewde6960 11 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yimesgen abatachen berekawet yedrban amen yefetun yebarekoun abatachen

  • @kalip1499
    @kalip1499 11 หลายเดือนก่อน +1

    አባቶቻቸንፊጣሪ ይጠብቅልንበረከቶትይደረሰን

  • @Tewahedo27
    @Tewahedo27 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን amen.🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን የዚያ ሰው ይበለን ኑሩንል ብፁዐን አባቶቻችን ቡራኬያችሁ አይለየን🙏🙏🙏

  • @menon1380
    @menon1380 10 หลายเดือนก่อน

    በሰላም ያሰከብረን

  • @aronyakob6469
    @aronyakob6469 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቡጹእ አባታችን መልእክቱ እናዳርሳለን

  • @የጋይንቷልጅ
    @የጋይንቷልጅ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እግዚያብሔር አገራችንን ይባርክልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemdemssie6565
    @lemlemdemssie6565 11 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በረ ከትዎ ይድረሰን በድሜ በጸጋ ያኑርልን

  • @edlwtejima9888
    @edlwtejima9888 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን