7ተኛው ሀይሌ ሪዞርት -Haile Resort -Aberkitot 30

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 106

  • @nigussieregassa144
    @nigussieregassa144 4 ปีที่แล้ว +5

    ሐይሌ ገብረስላሴ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነህ ፡፡ ከአነጋገርህ እና ከስራህ የምኮራብህ የሀገሬ ውድ ሰው በመሆንክ እግዚአብሔር እድሜና ጤናህን ይስጥህ፡፡

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 4 ปีที่แล้ว +16

    Haile God bless you! Ur an Ethiopian patriot.

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 4 ปีที่แล้ว +5

    የተባረከ ንፁህ ታማኝ ኢትዮጵያዊ።ኑርልን !!

  • @desalegnhailemariam8414
    @desalegnhailemariam8414 4 ปีที่แล้ว +10

    የሃይሌ አይነት አመለካከት ያለዉ እግዚአብሔር ሆይ ቢያንስ 100 ስጠን!!

  • @doitright593
    @doitright593 4 ปีที่แล้ว +7

    The Great runer of world champion!!!!.... ሀይሌ በጣም በሚገር ሀኔታ ለ ኢትዮጵያን የሚገር ሮል ሞዴል መሆን የሚችል ሰው ነው እኔ የቢዝነስ ሮል ሞዴሌ ቢሆን በጣም ደስ ይለኛል እና በአሁን ሰአት ሀይሌ (ኢዝ እ ቲቸር) ሰርቶ ተግባሩን ውጤት እንዴት እንደሚመጣ እያስተማረም ያለ ሰው ነው ። መልካም አዲስ አመት !!!!።

  • @fevenzewdu9749
    @fevenzewdu9749 4 ปีที่แล้ว +6

    በኢትዮጵያውያ ውድ የሆነ ሰው ለኔ ሀይሌ ነው

  • @vengeanceismineiwillrepays9016
    @vengeanceismineiwillrepays9016 2 ปีที่แล้ว

    የተባረከ አእምሮ እንዲህ ነው! ተባረክ ኃይሌያችን

  • @yilkalassefanegash1069
    @yilkalassefanegash1069 4 ปีที่แล้ว +9

    Haile, you are the role model for millions of Ethiopians.

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen7571 4 ปีที่แล้ว +25

    ሀይሌ ለኔ ላለፋት 30 አመታት በተለያዩ ዘርፎች በቀዳሚነት ሊቀመጥ የሚገባ ውድ ኢትዮጵያዊ ነው.

  • @melakuanley3727
    @melakuanley3727 ปีที่แล้ว

    One of the genius person in this generation. Haile is Our Hope to see The Great Ethiopia in the future..

  • @yihimyalfal1566
    @yihimyalfal1566 4 ปีที่แล้ว +10

    A person who always tells the truth from his heart. Man, long life for you and your family.

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀይሌ የምኮራብህ የኢትዮጵያ አምበሳ ነህ ጨምሮ አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥህ አንድቀን ስመጣ እጎበኘዋለሁ

  • @tilahungashaw5235
    @tilahungashaw5235 4 ปีที่แล้ว +4

    Haile, you are a great man of Ethiopia. Well done and continue ASAP.

  • @fikerabe4107
    @fikerabe4107 4 ปีที่แล้ว +13

    እውነት ነው ኃይሌ፣ አንተ ብርቱ ሰው አምላክ ይጠብቅህ፣፣

  • @aaaabbbb1078
    @aaaabbbb1078 4 ปีที่แล้ว +8

    ሀይሌ በጣም አድናቂህ ነኝ ።
    እርግጠኛ ነኝ ከለታት አንድ ቀን በአለም ላይ ካሉት ተዋቂ ሆቴሎች ውስጥ አንዱ ሊሆን ይችላል ። በርታ
    ግን አንድ ነገር ልጠቁምህ ተፈጥሮ እራሷ አድላት የአለም አውቅ ታዋቂ ቦታ ሊሆን የሚችል ቦታ ለምን ፊትህን ወደ ባህርዳር አታዞርም።
    ባህር ዳር በአለም አውቅና ውስጥ የገባችዋን ዱባይ ታስንቃለች። ዱባይን ያየኋት ግዜ ሁሌም ለምን ሀገሬ ኢትዬጽዪ እንዲህ አትሆንም እላለሁ በተለይ በዱባይ በሀር ላይ የተገነባውን የመርከብ መዝናኛ ወደ ባህርዳር ብታመጣው ይበልጥ ታዋቂ ትሆናለህ በርታ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ።
    ግን ፖለታካና ቢዝነስ በአንድ አይሄድም ከፖለቲካ እራቅ አንድ ቀን በአለም ላይ ካሉት የአለም ሀብታሞች ተርታ ትሰለፋለህ💚💛❤

  • @afradantube1866
    @afradantube1866 4 ปีที่แล้ว +10

    ኃይሌ ገ/ሥላሴ የሁላችን የሁልጊዜ ኩራት!!!

  • @borasilman2926
    @borasilman2926 4 ปีที่แล้ว +1

    "ችግራችን በሰው ስለምንመራ ነው:: አገር እንድትለወጥ በሲሰተምመመራት አለብን!" ይሄ ለሚያስተውል ሰው ትልቅ አባባል ነው:: መሬት ጠብ የማይል ትልቅ ማስተዋል የተሞላበት አባባል ነው::
    ሀይሌ በጣም አስተዋይ ሰው ነህ

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 4 ปีที่แล้ว +9

    One of the very few true Ethiopians who wishes to lift his country and his poor people.

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 4 ปีที่แล้ว +3

    Haileye, we love you so much you are our Ethiopian’s hero! May God bless you and give you a good health! This will open an opportunity to many Ethiopians.

  • @shunumii7214
    @shunumii7214 4 ปีที่แล้ว +1

    I like Haile Gebresilassie because he is not a hypocrite and always talks turkey. God bless Haile. I wish you had been the prime minister.

  • @genetdeyou2824
    @genetdeyou2824 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከነጮች ጋር እኩል አደረከን

    • @abinezerabinezer1595
      @abinezerabinezer1595 4 ปีที่แล้ว

      አሜን ደሞ ነገረ ስራዉ ሁሉ በፍቅርና በደስታ ሀዉ የሚያደርገዉ አሁንም ይጨምርለት ከዚህ በላይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 4 ปีที่แล้ว +33

    የሃይሌ ወዳጆች ላይክ

  • @AM-wp8kq
    @AM-wp8kq 4 ปีที่แล้ว +1

    Good job Haile. Never give up

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 4 ปีที่แล้ว +7

    Great job Haile. Go for it.

  • @benyamtewolde1752
    @benyamtewolde1752 4 ปีที่แล้ว +7

    Bless you Hile

  • @bettyshewa5953
    @bettyshewa5953 4 ปีที่แล้ว +7

    Great job our king you deserve it 💚💛❤️🌻🌻🌻🌻

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 3 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ ምርጥ ጀግና

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 4 ปีที่แล้ว +1

    ሃይሊ ከደረሰበት ችግር ቆሞ የሚሄድ አይመስልም ግን እግዚሃብሄር ከሱ ጋር ስለሆነ የደስታዉ እና የሳቁ ምንጭ አይጠፋም አሜን ዘመኑን ሁሉ ደስ ይበለዉ 😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 4 ปีที่แล้ว +5

    ምሺቱን በናዝሪት በአዳማ ከተማ ምሺት ለግር ጉዞ የምትወጣው ቀድማ!!እንኳን አደረሳቺሁ ለአዲሱ 2013አመት ደሰ የሚል ሆቴል ነው በርቱ።ከዝች ላይ ያለኝ ጥያቄ አሁን የእኛው የውጩ ነዋሪ ብንመጣ አገር ቤት ያለው የፀጥታ ሁኔታሰ እዴት ነው?ዋጋውሰ እዴት ነው?በተለይ ለሁለቴ ቦሌ በሚገኘው የቀነኒሳ ሆቴል አርፌ ነበር ለአንድ ቀን ማታ ለአንድ ሰው 70 ዶላር ነበር የከፈልኩት ።የሀይሌውሰ እዴት ነው ።ኢትዮጵያ እደዚህ አምራ ትለምልም።ድባቡ ደሰ ይላል።

  • @Andolem
    @Andolem 4 ปีที่แล้ว +1

    Haile, keep in making a progress sir, they may try to hurt your spirit, but we the silent majorities are with you.

  • @Jonathan1717171
    @Jonathan1717171 4 ปีที่แล้ว +1

    Brother Hile is very smary !! I am proud of you Brother Hile !! this is a true example of working for your people , Providing Jobs 🦾🦾🦾God Bless !!!

  • @ccvsdiy7659
    @ccvsdiy7659 4 ปีที่แล้ว

    Bless your family a true Ethiopian

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ። ይጠብቅልሕ። ከቀን። ጅቦች። ወገኖቻችን። ሰርተው። ይኑሩበት። እኛም። እንድንመጣ

  • @ethiolove9444
    @ethiolove9444 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል🙌🏾በርታልን ሀይሌ✌🏾

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 4 ปีที่แล้ว +6

    I gonna visit Nazret Haile resort next year.

  • @atalelechhailu3166
    @atalelechhailu3166 4 ปีที่แล้ว +4

    Congratulations hale

  • @tesfayeberhane2863
    @tesfayeberhane2863 4 ปีที่แล้ว +1

    Good job for Restorant establishing in that region

  • @BirukBiruk-dn5dt
    @BirukBiruk-dn5dt 11 หลายเดือนก่อน

    የኃይለ ገ/ስላሴ ርዞርት/ሆቴል ያሉባቸው ከተሞች
    1.አዳማ
    2.አርባምንጭ
    3.አዋሳ።

  • @ggoshime
    @ggoshime 4 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful.

  • @maeritube2651
    @maeritube2651 4 ปีที่แล้ว

    Hayila 10000 amet nurileg ya ethiopia jegena 💚💛❤️💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @uordptidgi6564
    @uordptidgi6564 4 ปีที่แล้ว +4

    Wowww

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢሮፓ አሚሪካ እንዲት እንደምትኖሩ ያለዉ ሃይሊ 😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬😬

  • @shunumii7214
    @shunumii7214 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናው ወንድም ሃይለ ከንግዲህ ወዲህ ኢንቨስትመንትህ ወደ ኣማራና ትግራይ ኤርትራ ይሁን። ታሪካዊ ቦታዎች በዚህ ኣከባቢ ነው የሚገኙት። በተጨማሪም እሳት የሚለቅና የሚያፈርስ ህዝብ የለም። ፈሪሃ እግዚኣብሄር ያለው ህዝብ ነው። ኣገልግሎትህ ለባለ ዶላር ብቻ ሳይሆን ላገርህ የመንግስት ሰራተኞችም በኣቅማችን እንድንዝናና ኣስበን።

  • @ShiferawBedasso
    @ShiferawBedasso 7 หลายเดือนก่อน

    haile is brand model man

  • @superawesomechannel9371
    @superawesomechannel9371 4 ปีที่แล้ว

    what a man. you are special. just unique human being. why then other Ethiopian men has not done like you terrific job? the only it takes motivation and determent to do anything if they believe it seriously. the motive is derive you. please encourage or train other men to do like you fantastic outstanding job.

  • @vjgjvjhjfjfu3146
    @vjgjvjhjfjfu3146 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ማውራት ሳይሆን መስራት ውጤት እንደሚያመጣ በሀይሌ ተማሩ ምድረ ወረኛ

  • @salomonkidane
    @salomonkidane 7 หลายเดือนก่อน

    Beautiness of adama

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves 4 ปีที่แล้ว +11

    ኧረ እንዳንተ አይነቶቹ ይበርክቱ

  • @taddesselakew2712
    @taddesselakew2712 4 ปีที่แล้ว

    always Hailie!

  • @davedave6423
    @davedave6423 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ግን ዌብሳይቱን እዚላይ አድርጉልን አዳማ ለመምጣት እና ለማረፍ በምን እድራሻ ድርድር እናድርግ

    • @davedave6423
      @davedave6423 4 ปีที่แล้ว

      ኦርደር

    • @beyajunior1983
      @beyajunior1983 4 ปีที่แล้ว

      @@davedave6423 በ0956797979 ወይም 8169 ላይ መደወል ይችላሉ፡፡

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 4 ปีที่แล้ว

    ሻለቃ ሃይሊ እንወድሃለን የኢትዮጵያ አክባሪ ያስከበርካት ሃገርህን አሁን ደሞ አንተ ከበርክ አሁን ሰባተኛዉ ላይ ነህ ሰላሳ ላይ ያድርስህ በርታ ክበርልን ክፉ አይንካህ ሰላም ጤና ይብዛልህ ከአጥፍቶ ጠፊ ይጠብቅህ

  • @aligashabram1087
    @aligashabram1087 3 ปีที่แล้ว

    የት ነው ኤሄ 🥰

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
    @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀይሌ በናትህ ለኔም 150ሽብር ስጠኝ ወደ ሀገሬ ልግባ በስደት ቀረውልህ እህትህ ሠርቸ እመልሳለው የሠው ሀገር መረረኝ ወዳገሬ ለመግባት ሳስብ ቤተሠብ ለምን ስሪ ቤት ሳይኖርሽ ይሉኛል ገዘቤን በሙሉ አበላሹብኝ ምን ላርግ እኔን መረዳት ለምትፈልጉ አናግሩኝ እደሠው ያለውት በሠው ሀገር ነው ግን ምን ላርግ

  • @Marsiill
    @Marsiill ปีที่แล้ว

    Yetiwulid abat

  • @noahpaulos5931
    @noahpaulos5931 4 ปีที่แล้ว +2

    its mostly designed for foreigners Not for local people, i was in Haike not even a single local family visit there bce its too pricey!!!

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ
    @ምንአይነትጨለማአለምናትወ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቄሮንወያኔንይያዝልህአይሌማሸአላህብለናልጎበዝማሸአላህአተንብቻከይደምየጠቀከዊሀጠርህንምነዉወድማችን👍💚💛❤

  • @korebta6314
    @korebta6314 4 ปีที่แล้ว +3

    Kibir le atlet hayle gebiresilase

  • @mulugetadula3007
    @mulugetadula3007 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹

  • @asnakechmulat6505
    @asnakechmulat6505 2 ปีที่แล้ว

    Hooooooo

  • @hayatmam3800
    @hayatmam3800 4 ปีที่แล้ว

    ወሎ ሀይቅንም አሰብን በጣም መረጥ ሀገረ ናት ግን ለም ሄደ ብላችሁ

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 ปีที่แล้ว +2

    እባክህ ከፖለቲካ እራቅ ያጠፋሀል ለልጆችህ ታስፈልጋቸዋለህ።።።።።።

    • @selamawitsolomon8846
      @selamawitsolomon8846 4 ปีที่แล้ว +1

      Nice hayile amazing god with you

    • @abinezerabinezer1595
      @abinezerabinezer1595 4 ปีที่แล้ว +1

      @@selamawitsolomon8846 በትክክል እያወራ ም ያለዉ ስለ ንግድና እድገት ብቻ ነዉ አንዳንዶቹ ሲተረጉሙ ስላየን ነዉ እናመሠግናለን 👍👍👍👍👍

  • @tomwie3253
    @tomwie3253 4 ปีที่แล้ว

    Set lj INA ye haile bussiness and nachew. Haile oromia wust hotel bikatelbetm ahunm trf slalew ezaw region yasafafal. Setm lj genzeb kaleh btbedlatm betasekayatm tetah athedm.

  • @fevenzewdu9749
    @fevenzewdu9749 4 ปีที่แล้ว

    ቀላል እመጣለሁ

  • @noahpaulos5931
    @noahpaulos5931 4 ปีที่แล้ว

    its all talk talk, show your service and its compound to viwers!!!

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 4 ปีที่แล้ว +1

    Edge temendeg

  • @kidanegebreigzi1617
    @kidanegebreigzi1617 4 ปีที่แล้ว

    Mengst tebeka editebaber trust dehenet yefelegal. Be manm zejoro memot ayefelegem.

  • @yohannesgmedfu8100
    @yohannesgmedfu8100 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰውየው አማርኛ ነው እንግሊዝኛ የሚያወራው? ፓፓ ! በጣም የሰለጠነ ነው😀

  • @tesfaye5498
    @tesfaye5498 4 ปีที่แล้ว +1

    Good job Haile! Please stop delving into politics!! ያለህ ዝናና ገንዜብ ይበቃሃል!ፖለቲካ ዉስጥ አትግባ!!!!!!

    • @tutuejeggu3013
      @tutuejeggu3013 4 ปีที่แล้ว

      Not every one is involving politics for fame and money . politics is a basic day to day life means of secess.if it is wrong thinking provide failer

    • @tesfaye5498
      @tesfaye5498 4 ปีที่แล้ว +1

      @@tutuejeggu3013 Well, nay be not politics, if you are pursuing certain ideology in public domain, you are loosing customers who dislikes that Ideology. They stand in opposite corner and fight that ideology that alienated them. So, you become victim of opposite side.

    • @tutuejeggu3013
      @tutuejeggu3013 4 ปีที่แล้ว +1

      It is true what you Sayed but I think Haile knows what he want to say money is not everything

    • @abdallahalzikry6429
      @abdallahalzikry6429 4 ปีที่แล้ว

      As any Ethipian he can express his political views and one day he can run for office

  • @kiflelk
    @kiflelk 4 ปีที่แล้ว +4

    አቶ ሐብታሙ፣ በአማርኛ መግለጫ ስትሰጥ በተቻለ መጠን በአማርኛ ብቻ ተናገር። እንግሊዘኛ ሙቻልህን ሰዉ ሁሉ ያውቃል

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 ปีที่แล้ว

    Hagerun hulu Hotel be Hotel arekew eko kk
    minalebet and ye Madabereya fabrika bitseras ??? KKK

  • @soldailynews
    @soldailynews 4 ปีที่แล้ว

    37024

  • @robrobyadolisrobrobyadolis3563
    @robrobyadolisrobrobyadolis3563 4 ปีที่แล้ว +1

    How come he doesn’t have any Muslims in his upper management ? He need to diversify his management, there are plenty of qualified people out there:

    • @robrobyadolisrobrobyadolis3563
      @robrobyadolisrobrobyadolis3563 4 ปีที่แล้ว +1

      @Sol Tesfaye@: I hope you wouldn’t think , it’s Aksum where prostitution and alcohol is so rampant.

    • @tgstlssn6778
      @tgstlssn6778 4 ปีที่แล้ว +1

      @Sol Tesfaye 😃😃😃

    • @robrobyadolisrobrobyadolis3563
      @robrobyadolisrobrobyadolis3563 4 ปีที่แล้ว

      @@Black-lioness @ one has to be the logical extension of stupidity to recruit unqualified people. There’re plenty of qualified people out there.

    • @teddfact
      @teddfact 4 ปีที่แล้ว +4

      Tribalism mind set, so narrow you can even tell what is in his mind before he vomit.

    • @robrobyadolisrobrobyadolis3563
      @robrobyadolisrobrobyadolis3563 4 ปีที่แล้ว

      @t s@: why do u need to be defensive here. I really doubt, you know the true meanings of tribes and ethnicity. Moreover, it’s more of hindrance and backward when you don’t treasure these values. Again, there many qualified people who can do the job. Thus, when you are investing on their territory, you better recruit upper management from the locals in order to grow and prosper.

  • @noahpaulos5931
    @noahpaulos5931 4 ปีที่แล้ว +2

    its mostly designed for foreigners Not for local people, i was in Haike not even a single local family visit there bce its too pricey!!!

    • @bemnettsige8469
      @bemnettsige8469 4 ปีที่แล้ว

      It creates employment for locals and brings in foreign currency hence helping the economy.

    • @sderese
      @sderese 3 ปีที่แล้ว

      He has invested alot of resources in these resorts, thus justifying the charges