ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰው ለሰው /2/ ቢፋቀር ምነውለሰው ይመስለዋል ብዙ የሚቆይግን በድንገት ያልፋል ሁሉንም ሳያይ ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
Elllllllllllll
የህይወት ቃል ያረማልን
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቱ የሰራዊት አምላክ እግዚአቤሔር ሆይ ፍቅርህ ላክልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን የሞቱትን ሰብስ ማርልን ሰው ለሰው ቢፋቀር ምነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን (3) 👏👏👏🙏🙏
አሜን(3)
Zemara melayeket yasemalen ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ኣቤቱ የሰራዊት ኣምላክ አግዚኣብሄት ሆይ ፍቅር ኣድለን ምህረትህ ላክልኝ ይቅር በለን ኣሜን
በርቱልን እግዚአብሔር ለሐገራችን ፍቅር ሰላም ያዋረደልን
ወንጌልን ለህዝባችን ዩቱብ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ዝማሪ መልአክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱ
ዝማሬ፡መልክትያሰማልንበርቱ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፤ በርቱ።
Zamara melkit yasemalan
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ሁሌም በእምባ የማዳምጠው መዝሙር 😭😭😭🙏🙏🙏🙏
ቃለህወይት ያሠማልን
አሜን (3)
Amem(3)
እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን እህቶች ወንድሞች አገልግሎቱን ደግፉ ላይክ ሰብስክራይብ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Amen amen amen
Amen(3)
ሰው ለሰው 2 ቢፋቀር ምነው (2)ሰው ለሰው 2 ቢፋቀር ምነው 2 ለሰው ይመሰለዋል ብዙ የሚቆይ ግን በድንገት ያልፋል ሁሉንም 2 ሳያይሀብትን ያከማቻል ቀኑን ሳውቀው በድንገት ሲገራ 2 ላይከተለው የሰው ልጅ በተራው መጠራት ላይቀር ምነው አንዱ ለአንዱ መቃብር 2 ባይቆፍር አይጠቅምም መጨነቅ እንዲያው ለውበት ይረግፍል ይጠፋል ሁሉም 2 ከመሬት ዋ ቁንጅና ከንቱ ማማርም ብላሸ አፈር ትበዬ ሲሆን ሲጨለም 2 ሲመሸ ደሀ ባለጸጋ አንዱ ነው መንገዱ በጨርቅ ተገንዞ በሳጥን 2 መሄዱ ሰው ዙሪያውን ቢያጥር መዝጊያውን ቢሰራ በሕንፃ ላይ ሕንፃ ቢያሰመሰል ተራራአይቀርም መሄዱ ሁሉም2በየተራ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ሃገራችን ሰላም ያድርጊልን አሜን
ሰው ለሰው /2/ ቢፋቀር ምነው
ለሰው ይመስለዋል ብዙ የሚቆይ
ግን በድንገት ያልፋል ሁሉንም ሳያይ
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
Elllllllllllll
የህይወት ቃል ያረማልን
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤቱ የሰራዊት አምላክ እግዚአቤሔር ሆይ ፍቅርህ ላክልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን የሞቱትን ሰብስ ማርልን ሰው ለሰው ቢፋቀር ምነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን (3) 👏👏👏🙏🙏
አሜን(3)
Zemara melayeket yasemalen ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ኣቤቱ የሰራዊት ኣምላክ አግዚኣብሄት ሆይ ፍቅር ኣድለን ምህረትህ ላክልኝ ይቅር በለን ኣሜን
በርቱልን እግዚአብሔር ለሐገራችን ፍቅር ሰላም ያዋረደልን
ወንጌልን ለህዝባችን ዩቱብ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ዝማሪ መልአክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱ
ዝማሬ፡መልክትያሰማልንበርቱ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፤ በርቱ።
Zamara melkit yasemalan
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ሁሌም በእምባ የማዳምጠው መዝሙር 😭😭😭🙏🙏🙏🙏
ቃለህወይት ያሠማልን
አሜን (3)
Amem(3)
እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን እህቶች ወንድሞች አገልግሎቱን ደግፉ
ላይክ ሰብስክራይብ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Amen amen amen
Amen(3)
ሰው ለሰው 2 ቢፋቀር ምነው (2)
ሰው ለሰው 2 ቢፋቀር ምነው 2
ለሰው ይመሰለዋል ብዙ የሚቆይ
ግን በድንገት ያልፋል ሁሉንም 2 ሳያይ
ሀብትን ያከማቻል ቀኑን ሳውቀው
በድንገት ሲገራ 2 ላይከተለው
የሰው ልጅ በተራው መጠራት ላይቀር
ምነው አንዱ ለአንዱ መቃብር 2 ባይቆፍር
አይጠቅምም መጨነቅ እንዲያው ለውበት
ይረግፍል ይጠፋል ሁሉም 2 ከመሬት
ዋ ቁንጅና ከንቱ ማማርም ብላሸ
አፈር ትበዬ ሲሆን ሲጨለም 2 ሲመሸ
ደሀ ባለጸጋ አንዱ ነው መንገዱ
በጨርቅ ተገንዞ በሳጥን 2 መሄዱ
ሰው ዙሪያውን ቢያጥር መዝጊያውን ቢሰራ
በሕንፃ ላይ ሕንፃ ቢያሰመሰል ተራራ
አይቀርም መሄዱ ሁሉም2በየተራ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ሃገራችን ሰላም ያድርጊልን አሜን
Amen(3)
Amen(3)
Amen(3)