ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አንተ ጀግና ጋዜጠኛልዩ ሰው ነህ እውነተኛምርጥ ነው የአንተም ጓደኛ
በጣም❤
@@ZamzamZamzam-n1wእጅግ በጣም😮
በርታልን❤
ስላም በመላው አለም እንዲስፍን የዘወትር ፅሎቴ ነው🙏🏽
እኔም❤❤❤
የምንጊዜም የእውነተኛ መረጃ አዋዜ❤
Great professional political analysis 🙏Alem+Issu
True❤❤❤
አለምነህ ምርጥ ትንተና
ትክክል❤❤❤
አዋዜ ወቺ ምርጥ ሚዲያአ🎉
ሰላም አለምነህ ብዙ ግዜ የምታቀርበው የዜናህ ምንጭ የምታደርገው የምእራባውያን ዜና አገልግሎት ነው ስለዚህ ምእራባውያን ሩሲያ ላይ ሙሉ ጦርነት ያወጁ ናቸው ። አንተ ደግሞ የምእራባውያን በተለይ ለእስራኤል ስስ ልብ አለህ። ያንተ መርህ ወሬ ትላለህ አይጋጭም...።ዜናዎችህ ሚዛናዊነት የሚጎላቸው ይመስለኛል.....ትራንፕን አግዝፈኽ አቀረብከው... ሩሲያንን አሳንሰህ...። አቀራረብህ ደስ የሚል ነው በርታ።
It's really disappointing that he mentions misinformation from western media as fact.I don't take him seriously.
አሁን ወቶ ቢናአገር ዘረኛ ቦለቲከኛአ እያላቺሁ ልታአወሩነው
Almeyaaa betame desi yemile progeame bertwooooooooo.
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦@ተስፋዬአሰገድ፵፱፻፶፰
Egzabhere lealem hull Salam yehune
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦@ሀንናቾሰን
አላውቲዎች ና ትግራዋዮች ተመሳሰሉብኝ ፈጣሪ ይጠብቃቸው
ህዝብንና ፖለቲከኞችን መለየት እንዴት ይከብድሀል!! በ10 ሠዎች አስተሳሰብና አመለካከት አስር ሚሊየኖችን መፈረጅ የጤነኝነት ምልክት አይደለም!!!
ተኪቢር እስራኤል ዋክበር ናቴኒያሁ አረሱሉላ😂😂😂
እባካችሁየምእራብ ሚዲያ የሚሰጠውን ዳታ አትመኑ
አለምነህ እራሱ ዋና ቀንደኛ የምእራባዊያን አቀንቃኝ እኮ ነው የነሱ ድምጽ እኮ ነው ።ከነሱ ውጪ ቢሞት ሌላ ዜና አይዘግብም የነሱ አስተጋቢ ነው
ሰላም ለአንተ ይሁን አለም አሜሪካውያንን ግራ ያጋባውን mysterious drone አውራደ
አለምነህ ከዛሬ ጀምሮ ወገንተኛ ጋዜጠኛ ነኝ! ታማኝነቴ ነዜና ነው የሚል ዝባዝምኬ ተውው። በግልፅ መጥኃል ዛሬ። የእስራኤል ግልፅ ወረራ ለመሸፋፈን እስከዚህ ወርደህ ምክንያት ለመስጠት ትሄዳለህ ብሎ ማን ይገምት ነበር? ያሳዝናል በጣም።
የሔርሞን ተራራ ማለት የወደቁት መላእክት የወደቁበት ቦታ ለዘመና ሴጣን ሲገበርበትና በአድ አምልኮ ሲደረግበት የነበረ ከፍተኛ ሚስጥራዊ ምርመራ ሲደረግበት የነበረ ኔፍሊሞች ያረፉበት ቦታ ።ይህን ቦታ እስራኤል ከምንም በላይ ምትፈልገው ነገር ነው ሀሳዊ መሲህ ለማንገስ አንዱ ግእባቷ ነው ።ለዚህም አላማ ነው ትራምፕና ኔታናሆ ተመልሰው ወደ ስልጣን የመጡት እንዲሁ ከላይ እንደሚታየው የአሳድ መንግስት መውረድ መውጣት አደለም ዋናው አጀንዳ ሌላ ነው ይህን ማንም ደፍሮ አይናገርም
የገባህ ሰው ነህ የአረብ መንግስታቶች ራሳቸው ፍርስርኲሳቸው እንደምወጣ እመን
አንተስ እንዴት ደፈርህ?
ይሁዳዎች ስላንተ መሲህ ያምኑልህ መሰለህደ እስኪ አንድ ይሁዳ ጠይቅ መሲህ ገና አልመጣም ወደፊት ነው የሚመጣው ብለው ነውኮ የሚያምኑት ያንተን መሲህማ ድቃላ ነው የሚሉት በመቀጠል የመውረር አባዜ ስለያዛትጅ ሌላ አይደለም
@@HubelAl-UZZAመጀመሪያ ወራሪዋ ከዛ እናንተ ማለቴ ፈላሻዎች ናችሁ ጥንብ እርኩሳችሁ የሚወጣው😂
@አዜምን በድፍረት ለመናገር ማወቅ ፣ማንበብ ፣ማዳመጥ፣ መጠየቅ፣መመርመር አለብህ የዛኔ ሙሉ ስትሆን ደፍረህ ትናገራለህ
አለም ዩክሬን በተመለከተ እኔ 15 ዩክሬኖችን ጦርነቱን በተመለከት አስታየት ጠይቄ 11ዋቹ ሩስያ ይሻለን ነበር አሜሪካ እና አውሮፓ አገራችን አፈረሱብን አሉኝ 4ዋቹ ዘለንስኪን ይወቅሳሉ መኪ ነኝ ከኖርዌ
👍👍👍👍👍👍
ዓለም ስለ ዩክሬን ጦርነት ያለህ የዕይታ ጥልቀት እና ስፋት አደንቅልሃለው ነገር ግን ከትራምፕ ባዕለ ሹመት ከ 1 እና 2 ደቂቃ በኃላ ጦርነቱን ያቆሙታል የሚል ዕሳቤ በተደጋጋሚ ዘገባዎችህ ላይ ታዝቤያለው ነገር ግን እንደዛ የሚሆን አይመስለኝም ትራምፕም ቢሆኑ ሁለቱንም ወደ ድርድር ለማምጣት ሳምንታት ወይም ወራት ሊፈጅባቸው ይችላል ብዬ አምናለው በዛ ላይ ፑቲን አላማዎቻችንን ሳናሳካ ጦርነቱ አይቆምም ማለታቸውን አትርሳ።ዘላለም ደሳለኝ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
ሰላም ኢሳኢያስ እና አለም ሰላም ለእናንተ ይሁን ጥሩ ጥሩ ዜናዎችን የምትሰጠን አለምዬ ጌታ ይባርክህ የሚሰድቡህን ደደብ ከእውቀት የራቁ ጮማ እራሶችንም ኮሜንት ላይ እያየን ነው ፈጣሪ ይገፅፃቸው አንተ በርታ ቦታ አትስጣቸው ከድሮ ጀምሮ ከእነ ድምፅህ ፈጣሪ አሳምሮ የፈጠረህ ምርጡ ጋዜጠኛችን መሆንህን ከኢራቅ አሜሪካ ጦርነት ጊዜ አውቅሀለው በዚያ ጊዜ የዜና ሰአት ደርሶ የአንተን ዜና ለመስማት ወደ ሬዲዮኖች እንሮጥ ነበር ሁሉም በየሱቁ ከተከፈተ ሰው ተሰብስቦ ያንተን ዜና ይኮመኩም ነበር በዚያ ዜና ሰአት የተጣሉ ሙስሊም እና ክርስቲያን ወንድሞችንም አይቻለው አንዱ ለአንዱ በመወገን የእኛ ሰው እንዲህ ነው ምንም ለማይጠቅመው ነጭ በሀይማኖት ተቧድኖ ይጣላል አሁንም የሚሰድቡህ ከዚሁ ያልወጡ የእውቀት ደሀ በመሆናቸው አንተ በርታ ጠንክር ቦታ አትስጣቸው አመሰግናለው ያንተው አድማጭ
ወራሪዋ የፍልስጤማውያንን ሀገር በመውረር ብቻ አትብቃቃም ይችን ነቀርሳ ነቅሎ መጣል የኛ ስራ ነው ኢንሻአላህ
ጫት ኪሎው ስንት ነው
የኛ ስራ ነው ወግ አይቀርም ሲዳሩ ማልቀስ አሉ ተረቱ ክክክክክክክክክክክክ
ነገር ግን እራሱ ‘አሏሁ’ ፥- የእስራኤል ልጆች ሆይ፦ ያችን በእናንተ ላይ የለገስኳትን ጸጋዬንና ፡ እኔም በዓለማት ላይ ያበለጥኳችሁ አባቶቻችሁን ፡ በጊዜያቸው ከነበሩት ዓለማት ያበለጥኳቸው መኾኔን አስታውሱ ፤ ብሏቸዋል (ቁርኣን ም. ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁ. ፵፯)። 📖👈🏾🤔
ዩክሬን ሌላውን ትተን ባህሞት ላይ ብቻ 400ሺ ጦር አልቆባታል ። አለም የዘገበው አሀዝ ነው ። ኮሜዲው ዘለንስኪ እኮ ስራውን አለዘነጋም አሁንም ኮሜዲ ነው😂😂😂😂😂 ጭራሽ ለአዲሱ ለሶሪያ አማጺ እርዳታ እያደረግን ነው ይላል ቀልድ አይጠገብም።
ዘለንስኪ አብይን በለው
የነበርክ ነው እምትመስል በሰው ሞት እምትደሰት ሉጢ
አለምዬ አንተኮ ለሕሊና ያደርክ ጋዜጠኛ ነበርክ ያውም አርአያ ነሕ አሁን አሁን ግን እንጃ ፈራሁ
ቆየኮ ከተንሸራተተ
👍👍🇪🇷🇪🇷
❤🎉❤🎉❤
አረ አለምዬ የጎረቤታችን ሱዳን ጦርነት ከምን ደረሰ 😢😢 አውሩ እስኪ
የዩክሬን ና የኢትዮጵያ ህዝብ ፈዟል።ስለአምባገነን መርዎች ዝም ጭጭ ሆኗል
Netanayhu gereat israelen lememeseret mideast wost yesefer aleka eyehone naw yehe tegab hulum arab mechereshaw jerusalem naw suni belaw shia bestewhala kebad eremeja endaywosdubat semonun ke Turkey gar megachetachew ayekerm
በትክክል great Israel ለመመስረት ነው እሩጫው ልክ እንደ ኢራቅ ሶሪያንም አፈራርሰው መንግስት አልባ ለማረግ እንዲመቻቸው። የሔርሞን ተራራ ኒፍሊሞች የወደቁበት ቦታ ነው ይህን ቦታ እስራኤሎች በጣም ሚፈልጉት ቦታ ነው ሀሳዊ መሲህ ለማንገስ ያ ነው ዋናው አላማቸው ከባድ ጊዜ ላይ ነን
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦@ሃናማሪኣምሃና
አለምነህ ሰላም ብለናል የዘወትር ተከታታዮችህ ከደ/ብርሃን የሰምኑን ብርድ አልቻልነውም
የደብረ ብርሃን ዝቅተኛው ቅዝቃዜ እና ከፍተኛው ሙቀት ፡ በበጋ እና በክረምት ፡ ምን ያህል ዲግሪ ሴንትግሬድ ይሆናል ፧ 🤔
ፑቲን "ምዕራባውያን የሩሲያን ትዕግስት እየተፈታተኑ ወደ ቀይ መስመሯ እየገፋፏት ነው" አሉሞስኮ ማንንም እንደማትታገስና እርምጃ ለመውሰድ እንደምትገደድ ፕሬዝዳንቱ አስጠንቅቀዋል።
በዕውነት ለመናገር የዮክሬን ወታደር በብዛት ያለቀ ይመስለኛል።
የሩሲያማ አንድም አልሞተም ጀዝባ
ለጋዜጠኝነት ሙያህ ትልክ አክብሮት አለኝ!! ይሁንና እስራኤል የምትባልን ሀገር ሁሌም ከሌሎች ሀገራትና ህዝቦች ጋር ለንፅፅር ስታቀርባት ለእርሷ ያለህን ውግንና ጠበቅ ታደርጋለህ!! በየትኛውም የሠብአዊነት እይታ አይሁድ የሚያራምደውን የንፁሀንን ደም የመጠጣት ዳራ መደገፍ መብት ሊሆን ቢችልም ወንጀልም ነው!! "ህሊና" የሠው ስም ነው ካላልን በቀር። በዛ ላይ የእነሱኑ ተጎጂ ነን ባይ ሚዲያዎችን መረጃ ነው የምታጣቅሰው በዘ ሀበሻ ላይ ጃል መሮ ተገደለ ሞተ ስትል ተጠራጥሬሀለሁ እና ስለእስራኤል ስታወራ ይቅርታ አድርግልኝና አላምንህም!!!!
አዋዜዎች የናንተ አድናቂና የፕሮግራማችሁ የዘወትር ተከታታይ ነኝ:: እስራኤል በሶርያ ላይ እያደረገች ያለችው የአየር ድብደባና የሶርያ ተቋማት ውድመት አዲሱን የሶርያ ለውጥ መንግስት የኢራንን እገዛ እንዲያማትር አያደርገውም ወይ ኤራን በሶርያ ላይ እጇን እንድታስገባና የሆነ የተጋትር ሃይል እንዲፈጠር ምቹ ሁኔታ አይፈጥርም ወይ በዚህ ላይ ምን ትላላችሁ::
አላምነህ አሁን ስንት መኪና አለህ ?
ራሺያ ትዋጋለች ኔቶ ትመክታለች ተብሎ ቢታረም በዮክሬን ፋንታ ጋዜጠኛዉ 😮
ይሄንን ማመን ለሱ ሞት ነው እኮ😂😂😂😂
ሪል እስቴት ይበላል?
አለም ሞባይል ይዘህ እና ወረቀት ይዘህ ስታነብ ልዩነቱን አልነግርህም አለም የምትታወቅበት የራስህ ግሬስ አለህ በሞባይል እያነበብክ ሳይህ እያሾፍክ ነው የሚመስለኝ
አለምነህ አንተ የዩክሬን ደጋፊ ነክ እንዴት ነው ዩክሬን የምሰጠውን የምታቀርበው እየሸሸ ያለ ጦር የገደለውን ይቆጥራል እንዴ
አለምነህ ከድሮም ጀምሮ የምእራባዊያ ደጋፊ ነው ስለዚህ ሁሌም የሩሲያ ውድቀት ነው መዘገብ ማንጸባረቅ የሚፈልገው ።አሁንማ ጭራሽ የዩክሬን ዜና ቀጥታ መዘገብ ጀመረኮ ያሳፍራል
አለምነህ ምንጩን እየተናገርክ
አይሻልክም ወንዙን😂😂
አለምየ ባለፈው እናንተ 3 k,m ብላችሁ ስትዘግቡ አልአይን በአማርኛ ዘገባው 1,5 km በረት ፐፖክርክቭስ ለመድረስ ሲል አስነብቦነ ነበር
Bewneti isaral abezachw yetegodanwna bexorneti yedeqeqewn hedo madiqeq peri aydelem ahunsa bezaaa
አሜሪካ ስለፈቀደች ብቻ የጎላን ተራራ የአይሁዳውያን ሰፈራ ጣቢያ የሚሆነው እና ግዛቷ ነው እያልክ የምትቀባጥረው? እኛ ኢትዮጵያን የሶማሌ ክልል የሶማሊያ ግዛት ነው ብትል (አሜሪካ) እሷ ስላለች እንቀበላለን ?? እስራኤላውያን ነን የሚሉት የተለያዬ አገር ዜጎች ሰፋሪዎች ናቸው አንድ ቀን የአሳድን ቤተሰብ ከሶሪያውያን ላይ የነቀለ አምላክ እነዚህን ጨካኝ ወራሪ እና ሰፋሪ አይሁዶችን ከፍልስጥኤማውያን ጫንቃ ላይ ይነቅላል ፈጣሪ ግፈኞችን እንከመጨረሻው ዝም አይልም ።
ምንግዜም ወገናዊነትህ ለምዕራባዊ ለዚያውም ለዩክሬን የሚያደለ አስተያየት ነው ። ነፃ መሆንህን አጠያያቂ ይሆንብሃል።
አመናችሁም አላመናችሁም በመካከለኛው ምስራቅ ላሉ አረቦች የእስራኤል ሐርሞን ተራራ መቆጣጠር የመጨረሻው የአረቦች መውደቂያ ነው የአረብ መንግስታቶች መፍረስ ይቀጥላል እስራኤሎች ዓለም የምመኙትን ታሪካዊ የትንቢት መፈፀሚያ ቦታ ይዘውታል
ማንንም ትያዝ ምንንም ከወራሪነቷ የሚያወጣት የለም አንድ ቀን ግን ወደመጣችበት እንደምትሸኝ እርግጠኛ ነን በሽር አላሳድን ተመልከቱ ለስንት አመት ሲታገሉ ገርስሰው ጣሉት ወራሪዋንም እንደሱ ያደርጓታል ምክንያቱም አማኝ ተስፋ አይቆርጥም
ሌላኛው በክሙት ነው በለኝ ።
ሩሲያ ኦርኒሽክን አብዝታ የማትጠቀመው የመሳሪያውን ባህሪ ምስጢራዊነት ለመጠበቅ ይመስለኛል ምክንያቱም የምዕራባውያን የሚሳዔል ጠበብቶች በመሳሪያው ዙሪያ አምሳያውን ለመስራትም ይሁን በአየር ላይ ለማምከን የሚያስችል መረጃ ለማግኘት ላይ ታች እያሉ ስለሆነ
ሞት ለወራሪዋ ድል ለፍልስጤማውያን 🇵🇸🇪🇹🇵🇸🇪🇹🇵🇸🇪🇹🇵🇸🇪🇹🇵🇸🇪🇹
በፍፁም የዩክሬን ወታደር 1000 ብቻ ነው የሞተው 😅😅😅 አለምነህ ተሳስተሃል 😅😅😅😂😂😂
Netanayahu telantena lemelerbetu abal yeyazawen meret zelaki adergotal
ይሄ የምን ጎበዝ ጋዜጠኛ ይሄ ማለት የእስራኤል የሽንት ጨርቅ ማለት ነው በተለይ ለሙስሊሞች ያለው ጥላቻ እውነትን እንዳይዘግብ ምሎል ይሄ ጥብ ሽማግሌ በሚስኪኖች ፍልስጤም እንባና ደም ሚሳለቅና ሚደሰት ነው ግን ለምን በኢትዮጵያዊ ስም እንደ ሚነግድ አይገባኝም ለማንኛውም ድሉ የፍልስጤም ህዝብ ነው 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
ኋላ ቀር እስላም እማትሰለጥኑ
Even ye Syria druzoch ke Israel gar mekelakel enfelegalen yalutenem teneten enji
ስለሩሲያ ዩክሬን ጦርነት እውነታ።። ሩሲያ ዶናልድ ታራምፕ ወደ ስልጣን ሲመጣ ጦርነቱን ታቆማለች ማለት አይቻልም።
ስለሰው አገር መፈትፈት ምን ይፈይዳልየራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አይነት ነው
ኮፖሮቭስክ ተይዟል እኮ!
በቅርቡ ሙሉ በሙሉ መያዟ አይቀርም፤የሩሲያ ሀይሎች በ3 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ ሆነዉ እየከበቧት ነዉ።
Yemigermegn ine 2011 Gena torinetu si jemir Latakia ina 1 ahun simun yeserawut ketama heje naber le werat inam ye Geziwu Hager aymeslim 1 ye Itiopia tinish ketema naw alfo alfo naw acacir fok bet inkuan yalut ahun naw sewuyew min aynat raswedad naw yalkut!
ጎተራው አለምነው ዋሲ እራሻን አርገክ ምታለባብሳት ሳምት እጨርሳለሁ ብላ ገብታ የምትላቅጥ እራሻ ናት
Isayas 46000 tinsh nw 3 amet yih Hulu zenbo
"61 በመቶ ዪክሬናዊያን ጦርነቱ ይቀጥል አሉ"የሚሉት ምዕራባዊያን ናቸው።አለምነህ ደግሞ የነሱን ሰምተህ ለኛ ነገርከን እንጂ ፍፁም ውሸት ነው።እየተዋጋ ያለውም ኔቶ ነው።በውጊያው እየተሳተፈ ያለው የዩክሬን ዜጋ ምናልባት 10 በመቶ ያህል ነው።
በትክክል እሱኮ የምእራባዊያን ጆሮና አፍ ነው የነሱን ፖለቲካ ነው ሚያቀነቅነው ።አለምነህ እራሱ በግሉ ኮ የኔቶ አባል ነው😂😂😂😂
አለምነህ ዋሴ አሉ ከሚባሉት ነባር ጋዜጠኛው አንደኛው ነህ በላይ በቀለም ኢሳያስም በጥያቄ ቀጥሉበት!
አንተ ጀግና ጋዜጠኛ
ልዩ ሰው ነህ እውነተኛ
ምርጥ ነው የአንተም ጓደኛ
በጣም❤
@@ZamzamZamzam-n1wእጅግ በጣም😮
በርታልን❤
ስላም በመላው አለም እንዲስፍን የዘወትር ፅሎቴ ነው🙏🏽
እኔም❤❤❤
የምንጊዜም የእውነተኛ መረጃ አዋዜ❤
Great professional political analysis 🙏Alem+Issu
True❤❤❤
አለምነህ ምርጥ ትንተና
ትክክል❤❤❤
አዋዜ ወቺ ምርጥ ሚዲያአ🎉
ሰላም አለምነህ ብዙ ግዜ የምታቀርበው የዜናህ ምንጭ የምታደርገው የምእራባውያን ዜና አገልግሎት ነው ስለዚህ ምእራባውያን ሩሲያ ላይ ሙሉ ጦርነት ያወጁ ናቸው ። አንተ ደግሞ የምእራባውያን በተለይ ለእስራኤል ስስ ልብ አለህ። ያንተ መርህ ወሬ ትላለህ አይጋጭም...።ዜናዎችህ ሚዛናዊነት የሚጎላቸው ይመስለኛል.....ትራንፕን አግዝፈኽ አቀረብከው... ሩሲያንን አሳንሰህ...። አቀራረብህ ደስ የሚል ነው በርታ።
It's really disappointing that he mentions misinformation from western media as fact.I don't take him seriously.
አሁን ወቶ ቢናአገር ዘረኛ ቦለቲከኛአ እያላቺሁ ልታአወሩነው
Almeyaaa betame desi yemile progeame bertwooooooooo.
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ተስፋዬአሰገድ፵፱፻፶፰
Egzabhere lealem hull Salam yehune
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@ሀንናቾሰን
አላውቲዎች ና ትግራዋዮች ተመሳሰሉብኝ ፈጣሪ ይጠብቃቸው
ህዝብንና ፖለቲከኞችን መለየት እንዴት ይከብድሀል!! በ10 ሠዎች አስተሳሰብና አመለካከት አስር ሚሊየኖችን መፈረጅ የጤነኝነት ምልክት አይደለም!!!
ተኪቢር እስራኤል ዋክበር ናቴኒያሁ አረሱሉላ😂😂😂
እባካችሁየምእራብ ሚዲያ የሚሰጠውን ዳታ አትመኑ
አለምነህ እራሱ ዋና ቀንደኛ የምእራባዊያን አቀንቃኝ እኮ ነው የነሱ ድምጽ እኮ ነው ።ከነሱ ውጪ ቢሞት ሌላ ዜና አይዘግብም የነሱ አስተጋቢ ነው
ሰላም ለአንተ ይሁን አለም አሜሪካውያንን ግራ ያጋባውን mysterious drone አውራደ
አለምነህ ከዛሬ ጀምሮ ወገንተኛ ጋዜጠኛ ነኝ! ታማኝነቴ ነዜና ነው የሚል ዝባዝምኬ ተውው። በግልፅ መጥኃል ዛሬ። የእስራኤል ግልፅ ወረራ ለመሸፋፈን እስከዚህ ወርደህ ምክንያት ለመስጠት ትሄዳለህ ብሎ ማን ይገምት ነበር? ያሳዝናል በጣም።
የሔርሞን ተራራ ማለት የወደቁት መላእክት የወደቁበት ቦታ ለዘመና ሴጣን ሲገበርበትና በአድ አምልኮ ሲደረግበት የነበረ ከፍተኛ ሚስጥራዊ ምርመራ ሲደረግበት የነበረ ኔፍሊሞች ያረፉበት ቦታ ።ይህን ቦታ እስራኤል ከምንም በላይ ምትፈልገው ነገር ነው ሀሳዊ መሲህ ለማንገስ አንዱ ግእባቷ ነው ።ለዚህም አላማ ነው ትራምፕና ኔታናሆ ተመልሰው ወደ ስልጣን የመጡት እንዲሁ ከላይ እንደሚታየው የአሳድ መንግስት መውረድ መውጣት አደለም ዋናው አጀንዳ ሌላ ነው ይህን ማንም ደፍሮ አይናገርም
የገባህ ሰው ነህ የአረብ መንግስታቶች ራሳቸው ፍርስርኲሳቸው እንደምወጣ እመን
አንተስ እንዴት ደፈርህ?
ይሁዳዎች ስላንተ መሲህ ያምኑልህ መሰለህደ እስኪ አንድ ይሁዳ ጠይቅ መሲህ ገና አልመጣም ወደፊት ነው የሚመጣው ብለው ነውኮ የሚያምኑት ያንተን መሲህማ ድቃላ ነው የሚሉት በመቀጠል የመውረር አባዜ ስለያዛትጅ ሌላ አይደለም
@@HubelAl-UZZAመጀመሪያ ወራሪዋ ከዛ እናንተ ማለቴ ፈላሻዎች ናችሁ ጥንብ እርኩሳችሁ የሚወጣው😂
@አዜምን በድፍረት ለመናገር ማወቅ ፣ማንበብ ፣ማዳመጥ፣ መጠየቅ፣መመርመር አለብህ የዛኔ ሙሉ ስትሆን ደፍረህ ትናገራለህ
አለም ዩክሬን በተመለከተ እኔ 15 ዩክሬኖችን ጦርነቱን በተመለከት አስታየት ጠይቄ 11ዋቹ ሩስያ ይሻለን ነበር አሜሪካ እና አውሮፓ አገራችን አፈረሱብን አሉኝ 4ዋቹ ዘለንስኪን ይወቅሳሉ
መኪ ነኝ ከኖርዌ
👍👍👍👍👍👍
ዓለም ስለ ዩክሬን ጦርነት ያለህ የዕይታ ጥልቀት እና ስፋት አደንቅልሃለው ነገር ግን ከትራምፕ ባዕለ ሹመት ከ 1 እና 2 ደቂቃ በኃላ ጦርነቱን ያቆሙታል የሚል ዕሳቤ በተደጋጋሚ ዘገባዎችህ ላይ ታዝቤያለው ነገር ግን እንደዛ የሚሆን አይመስለኝም ትራምፕም ቢሆኑ ሁለቱንም ወደ ድርድር ለማምጣት ሳምንታት ወይም ወራት ሊፈጅባቸው ይችላል ብዬ አምናለው በዛ ላይ ፑቲን አላማዎቻችንን ሳናሳካ ጦርነቱ አይቆምም ማለታቸውን አትርሳ።
ዘላለም ደሳለኝ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
ሰላም ኢሳኢያስ እና አለም ሰላም ለእናንተ ይሁን ጥሩ ጥሩ ዜናዎችን የምትሰጠን አለምዬ ጌታ ይባርክህ የሚሰድቡህን ደደብ ከእውቀት የራቁ ጮማ እራሶችንም ኮሜንት ላይ እያየን ነው ፈጣሪ ይገፅፃቸው አንተ በርታ ቦታ አትስጣቸው ከድሮ ጀምሮ ከእነ ድምፅህ ፈጣሪ አሳምሮ የፈጠረህ ምርጡ ጋዜጠኛችን መሆንህን ከኢራቅ አሜሪካ ጦርነት ጊዜ አውቅሀለው በዚያ ጊዜ የዜና ሰአት ደርሶ የአንተን ዜና ለመስማት ወደ ሬዲዮኖች እንሮጥ ነበር ሁሉም በየሱቁ ከተከፈተ ሰው ተሰብስቦ ያንተን ዜና ይኮመኩም ነበር በዚያ ዜና ሰአት የተጣሉ ሙስሊም እና ክርስቲያን ወንድሞችንም አይቻለው አንዱ ለአንዱ በመወገን የእኛ ሰው እንዲህ ነው ምንም ለማይጠቅመው ነጭ በሀይማኖት ተቧድኖ ይጣላል አሁንም የሚሰድቡህ ከዚሁ ያልወጡ የእውቀት ደሀ በመሆናቸው አንተ በርታ ጠንክር ቦታ አትስጣቸው አመሰግናለው ያንተው አድማጭ
ወራሪዋ የፍልስጤማውያንን ሀገር በመውረር ብቻ አትብቃቃም ይችን ነቀርሳ ነቅሎ መጣል የኛ ስራ ነው ኢንሻአላህ
ጫት ኪሎው ስንት ነው
የኛ ስራ ነው ወግ አይቀርም ሲዳሩ ማልቀስ አሉ ተረቱ ክክክክክክክክክክክክ
ነገር ግን እራሱ ‘አሏሁ’ ፥
- የእስራኤል ልጆች ሆይ፦ ያችን በእናንተ ላይ የለገስኳትን ጸጋዬንና ፡ እኔም በዓለማት ላይ ያበለጥኳችሁ አባቶቻችሁን ፡ በጊዜያቸው ከነበሩት ዓለማት ያበለጥኳቸው መኾኔን አስታውሱ ፤ ብሏቸዋል (ቁርኣን ም. ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁ. ፵፯)።
📖👈🏾🤔
ዩክሬን ሌላውን ትተን ባህሞት ላይ ብቻ 400ሺ ጦር አልቆባታል ። አለም የዘገበው አሀዝ ነው ። ኮሜዲው ዘለንስኪ እኮ ስራውን አለዘነጋም አሁንም ኮሜዲ ነው😂😂😂😂😂 ጭራሽ ለአዲሱ ለሶሪያ አማጺ እርዳታ እያደረግን ነው ይላል ቀልድ አይጠገብም።
ዘለንስኪ አብይን በለው
የነበርክ ነው እምትመስል በሰው ሞት እምትደሰት ሉጢ
አለምዬ አንተኮ ለሕሊና ያደርክ ጋዜጠኛ ነበርክ ያውም አርአያ ነሕ አሁን አሁን ግን እንጃ ፈራሁ
ቆየኮ ከተንሸራተተ
👍👍🇪🇷🇪🇷
❤🎉❤🎉❤
አረ አለምዬ የጎረቤታችን ሱዳን ጦርነት ከምን ደረሰ 😢😢 አውሩ እስኪ
የዩክሬን ና የኢትዮጵያ ህዝብ ፈዟል።ስለአምባገነን መርዎች ዝም ጭጭ ሆኗል
Netanayhu gereat israelen lememeseret mideast wost yesefer aleka eyehone naw yehe tegab hulum arab mechereshaw jerusalem naw suni belaw shia bestewhala kebad eremeja endaywosdubat semonun ke Turkey gar megachetachew ayekerm
በትክክል great Israel ለመመስረት ነው እሩጫው ልክ እንደ ኢራቅ ሶሪያንም አፈራርሰው መንግስት አልባ ለማረግ እንዲመቻቸው። የሔርሞን ተራራ ኒፍሊሞች የወደቁበት ቦታ ነው ይህን ቦታ እስራኤሎች በጣም ሚፈልጉት ቦታ ነው ሀሳዊ መሲህ ለማንገስ ያ ነው ዋናው አላማቸው ከባድ ጊዜ ላይ ነን
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@ሃናማሪኣምሃና
አለምነህ ሰላም ብለናል የዘወትር ተከታታዮችህ ከደ/ብርሃን የሰምኑን ብርድ አልቻልነውም
የደብረ ብርሃን ዝቅተኛው ቅዝቃዜ እና ከፍተኛው ሙቀት ፡ በበጋ እና በክረምት ፡ ምን ያህል ዲግሪ ሴንትግሬድ ይሆናል ፧ 🤔
ፑቲን "ምዕራባውያን የሩሲያን ትዕግስት እየተፈታተኑ ወደ ቀይ መስመሯ እየገፋፏት ነው" አሉ
ሞስኮ ማንንም እንደማትታገስና እርምጃ ለመውሰድ እንደምትገደድ ፕሬዝዳንቱ አስጠንቅቀዋል።
በዕውነት ለመናገር የዮክሬን ወታደር በብዛት ያለቀ ይመስለኛል።
የሩሲያማ አንድም አልሞተም ጀዝባ
ለጋዜጠኝነት ሙያህ ትልክ አክብሮት አለኝ!! ይሁንና እስራኤል የምትባልን ሀገር ሁሌም ከሌሎች ሀገራትና ህዝቦች ጋር ለንፅፅር ስታቀርባት ለእርሷ ያለህን ውግንና ጠበቅ ታደርጋለህ!! በየትኛውም የሠብአዊነት እይታ አይሁድ የሚያራምደውን የንፁሀንን ደም የመጠጣት ዳራ መደገፍ መብት ሊሆን ቢችልም ወንጀልም ነው!! "ህሊና" የሠው ስም ነው ካላልን በቀር። በዛ ላይ የእነሱኑ ተጎጂ ነን ባይ ሚዲያዎችን መረጃ ነው የምታጣቅሰው በዘ ሀበሻ ላይ ጃል መሮ ተገደለ ሞተ ስትል ተጠራጥሬሀለሁ እና ስለእስራኤል ስታወራ ይቅርታ አድርግልኝና አላምንህም!!!!
አዋዜዎች የናንተ አድናቂና የፕሮግራማችሁ የዘወትር ተከታታይ ነኝ:: እስራኤል በሶርያ ላይ እያደረገች ያለችው የአየር ድብደባና የሶርያ ተቋማት ውድመት አዲሱን የሶርያ ለውጥ መንግስት የኢራንን እገዛ እንዲያማትር አያደርገውም ወይ ኤራን በሶርያ ላይ እጇን እንድታስገባና የሆነ የተጋትር ሃይል እንዲፈጠር ምቹ ሁኔታ አይፈጥርም ወይ በዚህ ላይ ምን ትላላችሁ::
አላምነህ አሁን ስንት መኪና አለህ ?
ራሺያ ትዋጋለች ኔቶ ትመክታለች ተብሎ ቢታረም በዮክሬን ፋንታ ጋዜጠኛዉ 😮
ይሄንን ማመን ለሱ ሞት ነው እኮ😂😂😂😂
ሪል እስቴት ይበላል?
አለም ሞባይል ይዘህ እና ወረቀት ይዘህ ስታነብ ልዩነቱን አልነግርህም
አለም የምትታወቅበት የራስህ ግሬስ አለህ
በሞባይል እያነበብክ ሳይህ እያሾፍክ ነው የሚመስለኝ
አለምነህ አንተ የዩክሬን ደጋፊ ነክ እንዴት ነው ዩክሬን የምሰጠውን የምታቀርበው እየሸሸ ያለ ጦር የገደለውን ይቆጥራል እንዴ
አለምነህ ከድሮም ጀምሮ የምእራባዊያ ደጋፊ ነው ስለዚህ ሁሌም የሩሲያ ውድቀት ነው መዘገብ ማንጸባረቅ የሚፈልገው ።አሁንማ ጭራሽ የዩክሬን ዜና ቀጥታ መዘገብ ጀመረኮ ያሳፍራል
አለምነህ ምንጩን እየተናገርክ
አይሻልክም ወንዙን😂😂
አለምየ ባለፈው እናንተ 3 k,m ብላችሁ ስትዘግቡ አልአይን በአማርኛ ዘገባው 1,5 km በረት ፐፖክርክቭስ ለመድረስ ሲል አስነብቦነ ነበር
Bewneti isaral abezachw yetegodanwna bexorneti yedeqeqewn hedo madiqeq peri aydelem ahunsa bezaaa
አሜሪካ ስለፈቀደች ብቻ የጎላን ተራራ የአይሁዳውያን ሰፈራ ጣቢያ የሚሆነው እና ግዛቷ ነው እያልክ የምትቀባጥረው? እኛ ኢትዮጵያን የሶማሌ ክልል የሶማሊያ ግዛት ነው ብትል (አሜሪካ) እሷ ስላለች እንቀበላለን ?? እስራኤላውያን ነን የሚሉት የተለያዬ አገር ዜጎች ሰፋሪዎች ናቸው አንድ ቀን የአሳድን ቤተሰብ ከሶሪያውያን ላይ የነቀለ አምላክ እነዚህን ጨካኝ ወራሪ እና ሰፋሪ አይሁዶችን ከፍልስጥኤማውያን ጫንቃ ላይ ይነቅላል ፈጣሪ ግፈኞችን እንከመጨረሻው ዝም አይልም ።
ምንግዜም ወገናዊነትህ ለምዕራባዊ ለዚያውም ለዩክሬን የሚያደለ አስተያየት ነው ። ነፃ መሆንህን አጠያያቂ ይሆንብሃል።
አመናችሁም አላመናችሁም በመካከለኛው ምስራቅ ላሉ አረቦች የእስራኤል ሐርሞን ተራራ መቆጣጠር የመጨረሻው የአረቦች መውደቂያ ነው የአረብ መንግስታቶች መፍረስ ይቀጥላል እስራኤሎች ዓለም የምመኙትን ታሪካዊ የትንቢት መፈፀሚያ ቦታ ይዘውታል
ማንንም ትያዝ ምንንም ከወራሪነቷ የሚያወጣት የለም አንድ ቀን ግን ወደመጣችበት እንደምትሸኝ እርግጠኛ ነን በሽር አላሳድን ተመልከቱ ለስንት አመት ሲታገሉ ገርስሰው ጣሉት ወራሪዋንም እንደሱ ያደርጓታል ምክንያቱም አማኝ ተስፋ አይቆርጥም
ሌላኛው በክሙት ነው በለኝ ።
ሩሲያ ኦርኒሽክን አብዝታ የማትጠቀመው የመሳሪያውን ባህሪ ምስጢራዊነት ለመጠበቅ ይመስለኛል ምክንያቱም የምዕራባውያን የሚሳዔል ጠበብቶች በመሳሪያው ዙሪያ አምሳያውን ለመስራትም ይሁን በአየር ላይ ለማምከን የሚያስችል መረጃ ለማግኘት ላይ ታች እያሉ ስለሆነ
ሞት ለወራሪዋ ድል ለፍልስጤማውያን 🇵🇸🇪🇹🇵🇸🇪🇹🇵🇸🇪🇹🇵🇸🇪🇹🇵🇸🇪🇹
በፍፁም የዩክሬን ወታደር 1000 ብቻ ነው የሞተው 😅😅😅 አለምነህ ተሳስተሃል 😅😅😅😂😂😂
Netanayahu telantena lemelerbetu abal yeyazawen meret zelaki adergotal
ይሄ የምን ጎበዝ ጋዜጠኛ ይሄ ማለት የእስራኤል የሽንት ጨርቅ ማለት ነው በተለይ ለሙስሊሞች ያለው ጥላቻ እውነትን እንዳይዘግብ ምሎል ይሄ ጥብ ሽማግሌ በሚስኪኖች ፍልስጤም እንባና ደም ሚሳለቅና ሚደሰት ነው ግን ለምን በኢትዮጵያዊ ስም እንደ ሚነግድ አይገባኝም ለማንኛውም ድሉ የፍልስጤም ህዝብ ነው 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
ኋላ ቀር እስላም እማትሰለጥኑ
Even ye Syria druzoch ke Israel gar mekelakel enfelegalen yalutenem teneten enji
ስለሩሲያ ዩክሬን ጦርነት እውነታ።
። ሩሲያ ዶናልድ ታራምፕ ወደ ስልጣን ሲመጣ ጦርነቱን ታቆማለች ማለት አይቻልም።
ስለሰው አገር መፈትፈት ምን ይፈይዳል
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አይነት ነው