Girum Tereka - "አይገርመንም" ቡና ቤት ውስጥ... ደራሲ - ሐማ ቱማ by Hama Tuma ተርጓሚ -ሕይወት ታደሰ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 18

  • @hailutadesse9501
    @hailutadesse9501 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል አሁን በቅርቡ ነው ማዳመጥ የጀመርኩ ባለፈው ሰላይዩ ሬሳ በሚል ያነበብኩትን በጣም በሚጣፍጥ ስተርከው ሰማሁ አሁን ደግሞ ስለዛ ዘመን የኢሃፓና የደርግ ቀይ ሽብር ምን እንደሚምሰል አዳመጥኩ ምንም እንኳ መሳጭ ታሪክ አጓጊ ትረካ ቢኖርም ልክ እንዳንተ ልቅም ባለ ቋንቋ ለስለስ ባለ ድምፅ ሲተረክ በትልቅ ስክሪን እንዲሚታይ መሳጭ ፊልም ነው

  • @NoorNoory-e7d
    @NoorNoory-e7d ปีที่แล้ว +7

    ጉርሜ ያንተ ትረካ ሰምቼ ነው የምተኛ ሁሌ ይገርማል ኑርልን እስቲ 🙏.. ኑር ከመቐለ

  • @antenehmamila
    @antenehmamila 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @eskenderlessanu66
    @eskenderlessanu66 9 หลายเดือนก่อน

    ግሩሜ ታሪኩ ውስጥ የሚዘፍቅ ድምፅና አተራረክ ነው ያለህ፣ሁልግዜም።ሳደምጥህ ደስ ይለኛል።

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 ปีที่แล้ว +1

    ከነድምጽህ ታሪኩ ደስ ሲል❤❤

  • @yo16685
    @yo16685 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Girum.

  • @firaolgemmechu2936
    @firaolgemmechu2936 ปีที่แล้ว +1

    girume i am new cover inam betam wedijewalew

  • @MubarekAman-f4r
    @MubarekAman-f4r 11 หลายเดือนก่อน

    ዋአው

  • @engedashetworku1818
    @engedashetworku1818 ปีที่แล้ว

    ቀጥልበት please

  • @dasewole4740
    @dasewole4740 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @tadeesetekleab5755
    @tadeesetekleab5755 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በአንተ አተራረክ ተገርሜያለሁ።

  • @thomasyekealo1695
    @thomasyekealo1695 ปีที่แล้ว +1

    ወደ ሽርሙጥና የሚለው ሌላ ቃል የለውም ?

    • @kidanemariam4583
      @kidanemariam4583 ปีที่แล้ว

      ena men yibal mefthewn wedih bel

    • @MrSherqi
      @MrSherqi 12 วันที่ผ่านมา

      ህይወትን ከነ ብጉሯ ነው ወንድም ከነብጉሯ

  • @abitarow
    @abitarow ปีที่แล้ว +2

    Yeraseh channel eskemetkeft setebekeh nber please berta subscriber yemetal kechalk dmo betgeza teru nw

  • @millionboru1623
    @millionboru1623 ปีที่แล้ว +4

    ጠፋህኮ ግሩሜ በቀን አንድ እማ ግድ ነዉ ማን አባብሎ ያስተኛናል ብለህ ነዉ