ደካማ ጎኔ ንቅሳት (ታቱ ) መውደዴ ነው ... ልጅ ሚካኤል በአዲስ አልበም .. Lij Michael (faf) | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 4 ปีที่แล้ว +521

    ልጅ ሚካኤል ድምፅክ ቁመናክ ስርአትክ ይመቻል ተባረክ

    • @kedjaosman7528
      @kedjaosman7528 4 ปีที่แล้ว

      ዋዉያምራል

    • @bettytube8805
      @bettytube8805 4 ปีที่แล้ว +1

      ዶ/ር አብይ አህመድ ሞቱ?

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 4 ปีที่แล้ว

      @@bettytube8805 የሚበዳሽ የለም

    • @bettytube8805
      @bettytube8805 4 ปีที่แล้ว +3

      @@Nur-rc7sd Ere dengel mariam yikr tebelh

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 4 ปีที่แล้ว

      @@bettytube8805 ማናት

  • @axbc6433
    @axbc6433 4 ปีที่แล้ว +186

    የወንድልጅ አንደበት እንዲህ የተረጋጋ ሲሆን ነው ደስ እሚለው L.Mቴንኪው በርታ

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 4 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት

  • @ማራኪዬየድሬዋ
    @ማራኪዬየድሬዋ 4 ปีที่แล้ว +352

    መልሱ እራሱ ስርአት እዳለው ያስታውቃ መልካም እድል ሚኪሻ🙌🏼

    • @zerihunachamyeleh6472
      @zerihunachamyeleh6472 4 ปีที่แล้ว +1

      Endte nes

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 4 ปีที่แล้ว +2

      th-cam.com/video/nsrGkfKIJ9U/w-d-xo.html&pbjreload=101

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @ማራኪዬየድሬዋ
      @ማራኪዬየድሬዋ 4 ปีที่แล้ว

      @@sofilejewatube አርጊያለው እኮ ሆዴ

    • @محمدابراهيمالمعيني
      @محمدابراهيمالمعيني 4 ปีที่แล้ว +1

      አድናቂው ነኝ ግን ታተውን ሳይ ያናድደኛል በጣም ወጣ ያለ ነው ግን የሰው ፍላጎት መገደብ ከባድ ነው

  • @betelhemgetachewmamo8909
    @betelhemgetachewmamo8909 3 ปีที่แล้ว +23

    እኔ ኢትዮጵያዊ ሰው በተለይ ታዋቂ ሆኖ እንደዚህ ስርአት ሲኖራቸው በጣም ነው መንፈሴ ደስ የሚለው:: ልጅ ሚካኤልን ይበልጥ አከበርኩት❤️❤️❤️

  • @asnakechhailu2221
    @asnakechhailu2221 4 ปีที่แล้ว +586

    ሰይፍሻ ባይኖር ግን ማን ያዝናናን ነበር ግን? እድሜና ጤና ይስጥህ ሰይፍሻ

  • @yotor5516
    @yotor5516 3 ปีที่แล้ว +28

    በጣም ትሁት እናድንቅ ልዩ ሰው ነህ !! በቃ በዚህ አዘፋፈንህ ልዩ ነህ
    ባህልህን እምትወድ ድንቅ ልጅ
    ንግግር ስርአትህ ድንቅ ነው ኑርልኝ💖

  • @gebruyezenebech1430
    @gebruyezenebech1430 4 ปีที่แล้ว +218

    ልጅ ሚካኤል በጣም ጢባራምና ስርዓተ ቢስ ይመስለኝ ነበር። በጣም ይቅርታ ለተሳሳተ ፍረጃዬ። ሰዎችን ሳያውቋቸው ዝም ብሎ መጥላት ከባድ በሽታ ነው። ሚኪ ገራሚ ስብዕና ያለው፣ ለሰዎች አዛኝ፣ በጣም ሰው አክባሪና ለሙያው ትልቅ ክብር ያለው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው። እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ። ስራህንም በጉጉት እንጥብቃለን።

    • @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ
      @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እራሱ በጣም

    • @kheyryah8203
      @kheyryah8203 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ተሳሳትኩ ይቅርታ

    • @tigkebede9951
      @tigkebede9951 3 ปีที่แล้ว

      ከይቅርታጋራ ስረአት ቢስ ምን ማለት ነው??

    • @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ
      @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@tigkebede9951 ለሰው ክብር የሌለው እራሱን የሚካብድና ከሌሎቹ እበልጣለሁ ይሚል እንደእኔ አስተያየት

    • @sarass838
      @sarass838 3 ปีที่แล้ว

      @@tigkebede9951 ስረአተቢስ ማለት ስረአት እሚባል የለውም የሚል ትርጉም ይሰጣል

  • @sadi1585
    @sadi1585 4 ปีที่แล้ว +41

    የዚህ ልጅ ጨዋነቱ እና ስርዓቱ የሚደንቅ ነው።
    አቦ Galatoomi!🙏✌️

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 4 ปีที่แล้ว +107

    እሚወደድ እሚደነቅ ጥሩ ስብእና ያለው ልጅ ...ጥሩ አልበም እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ
    መልካም እድል🙌🙌

  • @firtunateshome1880
    @firtunateshome1880 3 ปีที่แล้ว +13

    መንፈስ ነው ንቅሳት እኔመስቀል ተነቅሼ ይሰፅተኛል ፈጣሪ ይርዳክ ልጅ ሚኪ ግን በጣም ስራአት አለው አነጋገሩ ይስታውቃል በርታ

  • @mimiyenatienat3517
    @mimiyenatienat3517 4 ปีที่แล้ว +125

    የኔ አባት ሚኪዬ እርጋታ አለባበስ ግርማ ሞገስ እውነት አንደኛ !!!

  • @marrsilass7692
    @marrsilass7692 3 ปีที่แล้ว +24

    ልጅ ሚካኤል የምር ያልጠበኩት 'ጨዋነት'!!ቀሪ ዘመንህ ያማረ ይሁን!

  • @eskindertube1720
    @eskindertube1720 4 ปีที่แล้ว +178

    ያራዳ ልጅ አቦ ይመችህ የነበርንበትን እየረሳን እኮነው የተቸገርነው./// የሸገር ልጅ ስትሆን እንዲ ነው

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 4 ปีที่แล้ว +6

      ሸገሮች 🤛

    • @yeabtsega1564
      @yeabtsega1564 3 ปีที่แล้ว +2

      Hi seyfsha I love you

  • @meriqueen782
    @meriqueen782 4 ปีที่แล้ว +8

    ከሁሉ አሟልቶ የሰጠህ ❤ ልጅ ሚካኤል በጣም ነው የሚመችኝ ❤ ሰላሙን ያብዛልህ ፋፍ የኔ መልካም ሰው 🙏🙏

  • @hiwe569
    @hiwe569 4 ปีที่แล้ว +197

    እጠላው ነበር ይሄ ልጅ ለካ🤔 መልካም ነው የሚያስበው በትውልዱ ላይ መጥፎ አሻራ የሚጥል እያልኩ እውቅሰው ነበር በጊዜው ባለማወቅ 💚ነው ያደረከው ማመንክ በራሱ ቀላል አይደለም ኢትዮጵያውያን ይሄ ነው እኮ መለያችን ፈርሀ እግዚአብሔር 💛በውስጥ ስላለ የሆነ ጊዜ እንፀፀታለን እኔም ስላልተረዳሁክ ይቅርታ አባቴ❤

    • @gebruyezenebech1430
      @gebruyezenebech1430 4 ปีที่แล้ว +3

      እኔም እንዳንተው እጠላው ነበር ግን ገራሚ ልጅ ነው

    • @ጠበቃ
      @ጠበቃ 4 ปีที่แล้ว +1

      ወሬ

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/nsrGkfKIJ9U/w-d-xo.html&pbjreload=101

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 4 ปีที่แล้ว

      ማነሽ አንቺ ድንጋይ ራስ

    • @hiwe569
      @hiwe569 4 ปีที่แล้ว +6

      @@Nur-rc7sd ለየን እኮ ድንጋይ እና ሰው አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል 🙄 ስድብ የፈሪ የደደብ የመሀይብ መገለጫ ነው የአስተሳሰብ ዝግመትሽን ለውጪ ገልቱ😏 ተነፒ አቦ

  • @mayamaya-pf7gp
    @mayamaya-pf7gp 4 ปีที่แล้ว +86

    ሀበሻ ችግሩ ከላይ በሚያየው ነገር ነው እሚፈርደው በጣም ብዙ ሠወች ከላይ ሲታዪ ዱርዬ መጥፎ መስለው ውስጣቸው ግን በጣም ደስ እሚል ከላይ ሲታዩ ምንም እማያቁ መስለው ስንት እባቦች ደሞ አሉ

    • @blm5287
      @blm5287 4 ปีที่แล้ว

      Exactly ❤👌❤

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 3 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @oumzki736
      @oumzki736 3 ปีที่แล้ว

      Ba tekekel

    • @godasaababa6412
      @godasaababa6412 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @አበበችአየለ-ነ8መ
      @አበበችአየለ-ነ8መ 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል የኔ ወንድም ፀጉሩን በጣም ያሳድጋልና የገጠር በአል ንግስ ሄዶ የገጠር ልጆች ሴቶች ሲያዩት ይጠቃቀሱና መጨረሻ ላይ ሩጫ ጀመሩ አለ 😂መንገድ ቀይረው ከዛ በአቋራጭ ቀደምኩና ምን ያሮጣችኋል ስላቸው የባሰ ደነበሩ አለ 😂እሱኮ ጌታን ጨዋ አይናፋር ነው ግን ተወልዶ ያደገው ከተማ ስለሆነ አለባበስ እና ስታይል ዱርዬ ያስብለዋል

  • @Gwinfor
    @Gwinfor 4 ปีที่แล้ว +159

    ልጅ ሚካኤል 🥰🥰🥰🥰🥰 አንደኛ አድናቂክ ነኝ ◉ እንጠብቃለን እንግዲ 😍😍😍

    • @gotuagotua9005
      @gotuagotua9005 4 ปีที่แล้ว

      faf officiale page antt dedeb sifu linkun post argewe

    • @MG_22
      @MG_22 4 ปีที่แล้ว

      @@gotuagotua9005 🤣🤣🤣😭😭

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/nsrGkfKIJ9U/w-d-xo.html&pbjreload=101

    • @MG_22
      @MG_22 4 ปีที่แล้ว

      @@BetelhemDemssie ende betisha yhe degmo mindn new

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 4 ปีที่แล้ว

      @@MG_22 beka lewondochim eseralehu

  • @israelbelachew4360
    @israelbelachew4360 3 ปีที่แล้ว

    ይሄን ልጅ አላውቀውም በጣም ሊከበር የሚገባው ሰው ነው ። ብርቅዬ ኢትዮጰያዊ ነህ አንደኛ ታውቃላቹ ውስን ሰዎች እዳሉ እደዚህ አይነት አመለካከት ያላቸው ሰዎች ስለሚናገሩት ነገር የሚጠነቀቁ ስለሌላው የሚጠነቀቁ ብራቮ ወንድም እናመሰግናለን bravo bravo

  • @Fre-ye-teddy-afro
    @Fre-ye-teddy-afro 4 ปีที่แล้ว +291

    የኔ ፋፍ በጣም ነው ምወድህ ስነስርአትህ አንደበትህ አይጠገብ መልካም ዕድል😍

  • @kidist2150
    @kidist2150 4 ปีที่แล้ว +14

    You are so humble and i love all ur songs. Much Love n respect for u.

  • @selomonmussie1816
    @selomonmussie1816 4 ปีที่แล้ว +22

    መልካም ስብዕናው ብቻ በቂ ነው ፍፃሜህን ያሳምረው ሰው ወዳጅና አክባሪ ነህና በርታ

  • @unconditionallove5914
    @unconditionallove5914 3 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ብዙ ስነስርዓት ሞልቶ የተረፈህ😍

  • @tregeocell4407
    @tregeocell4407 4 ปีที่แล้ว +289

    ፋፍ ድምፅህ ሳቅህ ስወደው አንደኛ አድናቂህ ነኝ

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 4 ปีที่แล้ว

      ለሴቶች የመቀመጫ,የዳሌ ቀላል ስፓርት

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/nsrGkfKIJ9U/w-d-xo.html&pbjreload=101

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 4 ปีที่แล้ว

      @@BetelhemDemssie stop advertising አንቺ ጀላ ራስ

    • @yadotyaboneh7967
      @yadotyaboneh7967 3 ปีที่แล้ว

      Er ke ene aybeltem

    • @hailatman8924
      @hailatman8924 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/5KFjUhCP8kg/w-d-xo.html

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 4 ปีที่แล้ว +36

    My favourite Artist of all time genuinely humble guy Much and Respect

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 4 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት በቅንነት

  • @hermelamelese5153
    @hermelamelese5153 4 ปีที่แล้ว +102

    He is so humble

  • @kelemualemayehu2189
    @kelemualemayehu2189 4 ปีที่แล้ว +80

    ይሄ አርቲስት ለየት ያለ ነው። ምርጥ

  • @kale1minshort551
    @kale1minshort551 4 ปีที่แล้ว +99

    Lij mike🤙...... የጃንሜዳ ልጆች ✌️✌️✌️

  • @hiluya
    @hiluya 4 ปีที่แล้ว +18

    Very disciplined , well mannered and to the point person. Thank you Faf for being humble and showing love for the haters. We need such a role model for the young generation to tell the truth.Wishing you a success on your upcoming album. Stay humble !! :)

  • @yaseratljochiyoutubechanne898
    @yaseratljochiyoutubechanne898 4 ปีที่แล้ว +786

    የልጅ ሚካኤል አድናቄዎች የት ናቹሁ

    • @NeverBeenSick
      @NeverBeenSick 4 ปีที่แล้ว +3

      👆👆👆👆👆👆ፍቅር በጠመንጃ ወርቀ ዘቦ🔴 ❗️

    • @gfgru7164
      @gfgru7164 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ

    • @lijmichaelfans6504
      @lijmichaelfans6504 4 ปีที่แล้ว +1

      subscribe

    • @mesiabel7875
      @mesiabel7875 3 ปีที่แล้ว +1

      አለን አለን

    • @martanegash2815
      @martanegash2815 3 ปีที่แล้ว

      @@NeverBeenSick ግ

  • @fogeralule6098
    @fogeralule6098 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ አልበም ነው አሁን ካናዳ ብርድ ስላለ ያንተን ሙዚቃ እያዳመጥኩ ነው ሙቀት እየተሰማኝ ነው ።

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 4 ปีที่แล้ว +58

    ልጂ ሚኪዬ ስወድህ የኔ አንደኛ ሁለ ነገርክ ይመቸኛል በተለይ ሳቅክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 3 ปีที่แล้ว +10

    ትህትናክ ደስ ሲል ሰው ከላይ ባለው ማንነት መገመት ይቅርብን ካንተ ይሄን ነው ሚያሳየው

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 4 ปีที่แล้ว +22

    ልጅ ሚካኤል በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @yemiasfaw8014
    @yemiasfaw8014 4 ปีที่แล้ว +58

    እኔ ይሄ ልጅ እንደዚህ እስማርት ይሆናል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር በጣም የተደመምኩት እንደዚህም ያለ ጭዋ አረቲስት ል

    • @yonimix2091
      @yonimix2091 2 ปีที่แล้ว

      የሰውን ልጅ ሳያቁት መፍረድ ትልቅ በሽታ ነው

  • @ነኢማሀሠን
    @ነኢማሀሠን 4 ปีที่แล้ว +31

    አይሆንም ፀብ አይጠቅምም ሠላምይበልጣ ወላሄ ተመቸህኘ ይመችህ👍👈

  • @nomoreetihopia2245
    @nomoreetihopia2245 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነትም ዉስጡ ሌላ ዉጪዉ ሌላ ምርጥ የኢትዬጵያ ልጅ ጨዋ ጸባየ ሠና ይመችህ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ bro good bles you 😘😘

  • @mymyself7616
    @mymyself7616 4 ปีที่แล้ว +15

    Lij Michael, I like your voice you are so humble Good luck & I'm proud of you my Ethiopian brother xoxo❤️

  • @kingkair6633
    @kingkair6633 3 ปีที่แล้ว

    ልጅ ሚካኤል በጣም አስተዋይ ነህ ቴዲ ዬንም የምወደው ልጅ ነው ሰላም መፍጠሩ አዋቂነት ነው

  • @mekonnenmessay6930
    @mekonnenmessay6930 3 ปีที่แล้ว +4

    Lej Mike I have big respect for you. I like the way you answer each question, Seifu tries to Procrastination(mawetate) and push you to make a mistake when he asked you, but you spoke very politely and trying to answer in a very mannered and disciplined way. Keep it up! You are one of my role model that shows an outstanding behavior.

  • @mtamgt
    @mtamgt 3 ปีที่แล้ว +4

    Lij Michael has done great Album. Though I don't know his previous album, this work is really amazing.

  • @Enkutatash77
    @Enkutatash77 4 ปีที่แล้ว +51

    ልጅ ሚካኤል ትህትናው በጣም ደስ ይለኛል!!!

  • @habeshafamily8266
    @habeshafamily8266 4 ปีที่แล้ว +8

    He is a humble man and respectful God bless you mick am in love with all your works

  • @warkamedia
    @warkamedia 4 ปีที่แล้ว +22

    ልጅ ማይክ በጣም ነው የሚመቸኝ ከዘረኝተት የራቀ አራዳ ልጅ ድምፁ እራሱ ዋው

  • @debr5710
    @debr5710 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ፋፍ በጣም ነው የምወድህ! ስታወራ እራሱ ድምፅህ ይለያል! ስርአትህ ስነ ምግባርህ ሁሉ ነገርህ ልዮ ነህ

  • @erieri255
    @erieri255 4 ปีที่แล้ว +136

    The way he speak is also his voice killer u kill me❤

  • @sarahhaihu8236
    @sarahhaihu8236 4 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ በጣም ባለጌ ነህ የተረሳ ጠብ አንስተህ ታጋግላለህ በጣም ነው ያስጠላሃኝ!!!
    ልጅ ሚካኤል ስነስረአትህ ደስ ይላል ምርጥ ነህ!

  • @የሀሞናእናትዉቤ
    @የሀሞናእናትዉቤ 4 ปีที่แล้ว +8

    ሚኩዬ መልካም እድል😍ለጆሮዋችን የሚመጥን ቆንጆ ስራ እንደሚሆን ተስፋ እናረጋለን

  • @rtrt6197
    @rtrt6197 3 ปีที่แล้ว

    ደስየሚል ቆይታነው ልጂ ሚካኤል እውነት ጨዋታህው እርጋታው ደስይላል ሰይፍሻ ፈታአደረከን እናመሰግናል

  • @ተነኝየዎዶችእህት
    @ተነኝየዎዶችእህት 4 ปีที่แล้ว +14

    ዋውው ድምፅ ኣደኛ
    ግርማ ሞጎስ ኣደኛ
    መልካም የስራ ዘመን ስወድህ💋💋💋💋💋💗💗💗

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +18

    የኔ ጌታ አመለካከት ሥርዓት ❤️100% አራዳ ሁሌም አራዳ እኮ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️የሸገር ቀሽት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kidiabebe2607
    @kidiabebe2607 4 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ምርጥ ሰው ሰርአትህ ብቻ በቂ ነው👍👏

  • @oneloveoneethiopia8370
    @oneloveoneethiopia8370 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፍሻ ልጅ ሚካኤልን እና ቴዲዮን አንድላይ ጠርተህ አስታርቃቸው 🙏🙏🙏🙏

  • @magnetzemene7794
    @magnetzemene7794 4 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ደህና መጣህ ዘናጭ
    ልጅ ሚካኤል💐💐

  • @onelove5807
    @onelove5807 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝም ብዬ በታቱክ የተነሳ አልወድክም ነበር ዛሬ ግን ስርአት ያለክ ልጅ መሆንክን ሳይ በራሴ አዘንኩ መፀሀፉን በሽፋኑ አትገምት ሚባለዉ እዉነት ነዉ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @djwakandaafromix9860
    @djwakandaafromix9860 4 ปีที่แล้ว +82

    Faffffff ከች አለ አባቴ በጣም ደስ ይላል እውነት❤ ኧረ ኡኡኡኡኡኡ ማክሰኞ ናፈቀኝ

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/nsrGkfKIJ9U/w-d-xo.html&pbjreload=101

  • @nunuyelove3172
    @nunuyelove3172 3 ปีที่แล้ว

    ልጅ ሚካኤል አድናቂክ ነኝ በርታ የኔ መልክ መልካም አስትዋይ 😍😍😍😍

  • @ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ
    @ለሰውሞትአነሰው-ጘ1ጀ 4 ปีที่แล้ว +95

    እማማ ዝናሺ አቅርብልን 😍

  • @teyo9965
    @teyo9965 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስው ማነው የእኔ ድክመት ይህ ነው የሚናገር ስው በድክመትህ ስው የማስተማር ስው♥

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 4 ปีที่แล้ว +30

    ልጅ ሚካኤል ስወደው መልካም ሰው ❤️

  • @lijseni6991
    @lijseni6991 4 ปีที่แล้ว +71

    እንደኔ ቴዲዮና ልጅ ሚካኤል አብረዉ ቢሰሩ የምትሉ😍

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/nsrGkfKIJ9U/w-d-xo.html&pbjreload=101

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd 4 ปีที่แล้ว

      @@BetelhemDemssie ቁላ ራስ

    • @gpsu916
      @gpsu916 3 ปีที่แล้ว

      ሸርሙጣ

  • @alfamoh2970
    @alfamoh2970 4 ปีที่แล้ว +6

    አሪፍ የመሐል ከተማ ልጅ ማለት ይሄ ነው እሺ❤❤❤❤ #1

  • @habtamumekonen9617
    @habtamumekonen9617 4 ปีที่แล้ว +1

    ፋፍ ከልቤ አድናቂክ ነኝ ደስ የሚል ስብእና እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 4 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ጨዋ ልጅ ነህ ቴድዮውም እንዲሁ ተነጋገሩና ጸባችሁን ፍቱት ሁለታችሁንም እንወዳችሁለን ሂፓፕን አጎልብቱት ኢትዮጵያዊ ፉኩራና ሽለላ ነው የሚመስለው በርቱ❤️

    • @addis8047
      @addis8047 4 ปีที่แล้ว +1

      መቼም አንድ አይሆኑም ቴድዬ ዌስተርን ነው የሚያስበው ሚኪ ሀገራዊ ነው

  • @tesfastat5133
    @tesfastat5133 3 ปีที่แล้ว +1

    እርጋታህን 👌👌👌ለመግለፅ ቃል የለኝም በርታ ፋፍ✌✌✌

  • @ሁሉንቻይ-ጠ2ከ
    @ሁሉንቻይ-ጠ2ከ 4 ปีที่แล้ว +25

    ቆንጆ ሙዚቃ ይመስላል ፣ እኔ ግን ሙዚቃ ማዳመጥ ስለተውኩ አልሰማም ግን ግን መልካም እድል ።

    • @ohgod1331
      @ohgod1331 3 ปีที่แล้ว

      ............................

  • @የትናየትበቀለ
    @የትናየትበቀለ 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ልጅ ሚካኤል ምርጥ ስራ እንጠብቃለን ሰይፍሻ በጥባጭ

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 4 ปีที่แล้ว +4

    I respect you Lij Michael .you totally change my attitude for you. you are a responsible Artist.

  • @hamh3998
    @hamh3998 4 ปีที่แล้ว

    ስርሀህን ይበልጥ ሊያስወድድህልህ የሚችለው ስብህናህ ነው። በርታ የጃልሜዳው ተተኪ

  • @tigistkassaye5703
    @tigistkassaye5703 4 ปีที่แล้ว +4

    Very charming, unique and talented guy. Keep up the good work. Him and Rophnan are my favourite young artists👍🏼

  • @adambosat238
    @adambosat238 4 ปีที่แล้ว +35

    Lij Michael I am really admired your interview the way your answer the questions ,you are more matured ,I hope some times If Mr seifu give a chance to do his Show as guest let see more him .and " የምታውቀው ና የሚያቅህ ስው ላይ ቀን ና ግዜ አይለውጥህ
    ከነዚህ ስዋች በላይ ማን ያውቀኛል" እውነትም ልጅ ሚካኤል የሀገር ኩራት " የኢትዮጵያ ልጅ"

  • @oneloveethiopia3071
    @oneloveethiopia3071 3 ปีที่แล้ว

    የኜ አደኛ ሙዚቃውም አተም ያበዳችሁ ናችሁ በርታ ጀግናችን ኩራታችን ነክ ልጂ ሚኪኤል

  • @naniyednglilji9306
    @naniyednglilji9306 4 ปีที่แล้ว +9

    ስርአቱ እንዴት ደስ እደሚል መልካም እድል ፋፍ💖

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 4 ปีที่แล้ว +1

    You are my Favorite Lovely Artist good see you. I am so happy for new CD. 💕💕🙏🙏💕🤚🤚🤚

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 4 ปีที่แล้ว +42

    ድምፁ እኮ ውስጤ ነው❤

  • @kwtkwtffg5908
    @kwtkwtffg5908 3 ปีที่แล้ว

    ሰይፊሻ አሪፍ ሰዉ እኮ ነህ።ልጅ ሚኪያሰ ስነስርዓትህ ደስ ይላላል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ!!

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 ปีที่แล้ว +7

    አፌ ቁርጥ ይበልልህ ደካማጎኔ አልክ ወደፊት ታስብበታለህ ልብህ ጡሩ ስው ንህ አይዞህ እመቤቴን ተማፀን ጎበዝ ንህ አይዞህ ሁሉንም የሚያዬ እናትና ልጁዋ አሉ👏🏽

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ምክር ነዉ ስለ ንቅሳት የተናገርከው አስተዋይ ነህ በርታ

  • @nahovseyu1229
    @nahovseyu1229 4 ปีที่แล้ว +32

    እረ ማክሰኞ በዚህ ሳምንት የለም እንዴ 😢😢😇😇😇 በመጠበቅ አለቅን
    እጅግበጣም ጥሩ ስራ እንደሚሆን አምናለው ልጅ ሚኪ የኔ ዘመን ጀግና ብዬሀለው

    • @ellayeetete
      @ellayeetete 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እራሱ እረዘመብኝ

    • @semharhaile2549
      @semharhaile2549 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @senigebre3851
    @senigebre3851 4 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እኮ እንደምትመቸኝ ስይፍሻ እራስክን ስለሁንክ በጣም አደንቅሀለሁኝ በጣም አዝናናከኝ ስትደንስ ።

  • @wudinehheliso4216
    @wudinehheliso4216 4 ปีที่แล้ว +10

    Faf you’re so humble and respectful artist keep it

  • @ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል
    @ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜ ወደህ አይደለም መንፈስ ነው ፈጣሪ ይግፈፍልህ

  • @እኛውእንዋደድጎበዝ
    @እኛውእንዋደድጎበዝ 4 ปีที่แล้ว +65

    ሰይፍሻ ቴዲዬን እና ልጅ ሚካኤልን አስታርቀህ አንድ ላይ ሂፕፖፕ እንዲዘፍኑ አርጋቸው

  • @Bakos-s6f
    @Bakos-s6f 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ስነ ስርአት ያለህ ልጅ ልጅ ሚካኤል አንደኛ

  • @milan8639
    @milan8639 3 ปีที่แล้ว +25

    Cute+well mannered + with nice body+ nice voice+Arada+ talented= Lij Michael ❤️❤️

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 4 ปีที่แล้ว +1

    የራስክ ስታዬል ያለክ ነክ ፡እና ምርጥ ክብሩን የጠበቀ ሙዚቀኛነክ ፡ ይመችክ ሚኮ ፡አራዳ ፡ You are popular ,kept up .

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 4 ปีที่แล้ว +16

    ልጅ ሚካኤል አልበምህን ካልጋሪ እንጠብቃለን ።

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 3 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ልጅ ሚካኤል እኔ በጣም እጠላው ነበር ግን የተሳሳተ አመለካከት ነበር ማለት ነው ውይ ትህትናው ደስ ሲል ምርጥ ልጅ

  • @F1234
    @F1234 3 ปีที่แล้ว +5

    ስርአትህ ብቻ በቂ ነው የሰፈሬ ልጅ😍🖐

    • @rozaroman6840
      @rozaroman6840 3 ปีที่แล้ว

      yet safer naw bnatsh

    • @F1234
      @F1234 3 ปีที่แล้ว +1

      @@rozaroman6840 የ ጃንሜዳ

  • @TsehaiTube
    @TsehaiTube 3 ปีที่แล้ว +1

    ፉፊዬ መኒ በህይወት ኖራ ብታይህ እንዴት ደስ ይላት እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🏾

  • @ياتيياتي-ت2ج
    @ياتيياتي-ت2ج 4 ปีที่แล้ว +20

    ስወድህ ሚካኤል 🥰🥰🥰
    ወርቀ ዘቦ✌️
    ዲዲዳዳዲዲ

  • @ጋልሽረአንዳስላሴ
    @ጋልሽረአንዳስላሴ 4 ปีที่แล้ว

    ሚኪ አሪፍ ሰው በጣም በጣም ነው የምወድህ ቆሞና ዋው ነው መልከህም አንደዛው አናም ይሄ ዘፈን ቁች ብየ ኣዳምጣለው በተረፈ ሚኪሻ ይመችህ

  • @sozantube798
    @sozantube798 4 ปีที่แล้ว +46

    አቦ ይመችህ ሁሉንም እውጭ አታሰጣም ያልካት አባባልህ ተመችታኛለች

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 4 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ አድርጊኝ ምላሼ ፈጣን ነው

    • @sozantube798
      @sozantube798 4 ปีที่แล้ว

      ብድር በምድር

  • @robelalex6189
    @robelalex6189 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ለሁሉም ወጣቶች አሪያ የሆነ ቃለ ምልልስ ነው::በርታ ጎበዝ አዲሱ ስራህ ስኬትማ ይሁንልህ::

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 4 ปีที่แล้ว +10

    ፍፍየ ምርጥ ሰው የሚወደው 👍👍👍

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ወንዳወንድ ድምጽህ ትህትህናህ ይምጣብኝ ነው የአራዳ ልጅ ።

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 4 ปีที่แล้ว +122

    የልጅ ሚካኤልን ሙዚቃ እየካመኮማችሁ ያደጋችሁ የት ናችሁ?

    • @maya7837
      @maya7837 4 ปีที่แล้ว +7

      😂😂😂😂የድሮሮሮሮሮሮ ዘፋኝ አረግሽዉ እኮ

    • @dariustesfu8208
      @dariustesfu8208 3 ปีที่แล้ว

      @@maya7837 ecko

    • @hhidid8978
      @hhidid8978 3 ปีที่แล้ว +2

      adegachu wayis arejachu ?tiyakew yestekakal 🤣🤣🤣

  • @tomitomi3170
    @tomitomi3170 3 ปีที่แล้ว

    ሚኪሻ የሸገር እራፐር ጄዚ ተብለካል ምርጥዬ ነው ክቡር ከንቲባው የመሬቴን ነገር አደራ 🙏

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 ปีที่แล้ว +4

    ልጅ ሚካኤል ምርጥ ያራዳልጅ ነው ድምፅ አሪፍነው

  • @rahelayele48
    @rahelayele48 4 ปีที่แล้ว +1

    Very humble and well-spoken guy. I like your enthusiasm. Can't wait to listen to your album. And Seifu next please please invite kasmase.

  • @ahmedinhussen4379
    @ahmedinhussen4379 4 ปีที่แล้ว +84

    አርቲስቶች ሰይፉ ፋንታሁንን እንደ ንሰሃ አባታቸዉ ሊያዩት ይገባል! 🙏
    "እሁድ መጥቶ ሐጥያቴን በተናዘዝኩ" 😅

    • @lovyouetobiyamamaya6993
      @lovyouetobiyamamaya6993 4 ปีที่แล้ว +4

      ክክክክክክቅ ተመቸኝ 👍

    • @መርሲሞዪፍቅር
      @መርሲሞዪፍቅር 4 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkk

    • @21MarYam
      @21MarYam 4 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ

    • @zaynabadme6440
      @zaynabadme6440 4 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @ariqash9611
      @ariqash9611 4 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክ አረ በሳቅ ሞትኩ የንስሀ አባት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂