እንዴት አመድ እና እበት እንጅራ፡ ይሆን ወይ ጉድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 85

  • @gfg4073
    @gfg4073 4 วันที่ผ่านมา +6

    😂😂😂እድሜ ለኮሜት ለቅልቂ ሲሉሽ ለቀለቅሽ 😂😂😂😂በርቱ ኮሜቶች እያያቹው አትለፋ❤❤❤❤❤

    • @SaeedImam-l5j
      @SaeedImam-l5j 4 วันที่ผ่านมา

      🤣🤣😁😁😁😁😁🤭

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ኧረ ገና ነሽ ጥሩ አይደለም😢 እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤

  • @Sara-l1k3k
    @Sara-l1k3k 3 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ የወገብሽ ነገር አሳሰበኝ ስራ ስሰሪ ታጠቂ ቡሀላ ነዉ የሚሰማሽ እራስሽን ጠብቂ❤❤❤

  • @Azopmedia
    @Azopmedia 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እዴት ነሽ እንኳ ደና መጣችሁ ተናፍቀሽ ነበር

  • @tetr4232
    @tetr4232 4 วันที่ผ่านมา +3

    ኸረ ወገብሽን ታጠቂው ውዴ ገና በቅርብ ነው የወለድሽ በኃላ ነው ዋጋ የሚያስከፍልሽ እኔ እንደወለድኩ ተሎ ነበር ስራ የጀመርኩ አሁን ሁለት አመቱ ልጀ ግን በጣም ያመኛል ራስሽን ጠብቂ

  • @ቡርቴYoutube
    @ቡርቴYoutube 4 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ለገና በዓል በሰላም በጤና ደረሰ አንቺንም ቤተሰቦችሽንም

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  4 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @ዘሀራZ
    @ዘሀራZ 3 วันที่ผ่านมา

    ችግር የለውም ኦፖራሴዎንም ብኮኝ የኔ እህት ታሰረወ ነበረ ታዳ ማሻ አላህ ምንም የላትም አሁን ፖርጪ

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 3 วันที่ผ่านมา

    ኧረ እንኳን ወልጄ የመዳም ስራ አቀጥቅጦኛል😂 ግን ወገብሽን ብታስሪው ሞር የተሻለ ነበር ገና እርጥብ እኮ ነሽ እራስሽን ጠብቂ

  • @Kkfkf-f3s
    @Kkfkf-f3s 4 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ ውድ ወገብሽን እንዳያምሽ እራስሽን ጠብቅ አሁን አደለም እሚታወቅሽ በሀላ ነው

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  4 วันที่ผ่านมา

      የኔ ዉድ አሁንም እያመመኝ ነው ግን ምን ላደረጌ እህቴ ሰው የለኝም

    • @Kkfkf-f3s
      @Kkfkf-f3s 4 วันที่ผ่านมา

      @BetiShowTube እኔም እንድንችል

    • @Kkfkf-f3s
      @Kkfkf-f3s 4 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም እንዳንች ነበርኩ ግን አሁን ጎንበስ ብየ ቀና ማለት አልችልም በጣም ይመኛል ወገብሽን እስር አርጊው ስራ ስትሰሪ ምግብ ብል አጥንት ጠጭ ልብስ ደራርቢ

    • @SafaaAlhawajre
      @SafaaAlhawajre 3 วันที่ผ่านมา

      ukanu.adereseshi.beti.yetiagerno.aleshi

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 4 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ነች ኪችንሽማ😊
    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❤🎉

  • @aselefch
    @aselefch 4 วันที่ผ่านมา

    Best yene wuedi bacrhi gaeta yerdeshi❤❤❤❤❤❤

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 4 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ በርች

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 4 วันที่ผ่านมา

    Enkwan adrsacu ❤❤❤❤

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 3 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጀግና በርች ግን እራስሽን ጠቢቂ

  • @MemeNegashe
    @MemeNegashe 4 วันที่ผ่านมา

    እውይ ወገብሽን ያምሻል ገና ነሽ እኮ❤❤❤

  • @helenhelen9007
    @helenhelen9007 4 วันที่ผ่านมา +3

    እረ ውደ ወገብሽን ተጠንቀቄ እኳን አደረሠሽ እኛም ከስደት መልስ ለማክበር ያብቃን እኔ ዘድሮ ነበር የማገባው የምወደውን ልጅ አታገቢም አሉኝ ከምር እስኪ ምከሩኝ😢😢

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  4 วันที่ผ่านมา

      ችግር የለውም እግዚአብሔር ላንቺ ጋዘጋጀው የትም አይሄድም ላንቺ ለሌለው ደግሞ በፍቃዱ ይሄዳል እህቴ አንቺ ሰለምትወጅው ላንቺ ሌሆን አይችልም 🎉🎉🎉🎉

    • @helenhelen9007
      @helenhelen9007 4 วันที่ผ่านมา

      @@BetiShowTube እውነትነው እሱም አላገባም ብሎ እየጠበቀኝ ነው የኔ ቤተሰብ አታገቢም እሱን አሉኝ እኔና እሱ በጣም እንዋደዳለን ከምር አችን ሳይ ታድለሽ እላለሁ ሁሌም ከምር ከሚወዱት ጋር መኖር መታደል ነው

    • @IbrahimAhmad-gj4mf
      @IbrahimAhmad-gj4mf 3 วันที่ผ่านมา

      ​@@helenhelen9007ኧር የምትወጂውን ልጅ በቤተሰብ ምክንያት እዳታጭ ቤተሰብ የራሳቸውን ህይወት ነው የሚኖሩት የኛን አይኖሩም አች ነሽጂ ከሱጋ የምኖሪው እነሱ ናቸውዲ?እኔም ተብያለሁ ግን ምርጫው የኔ ነው የናተ አደለም ነው ያልኳቸው❤❤❤❤❤

  • @enanadelele4884
    @enanadelele4884 4 วันที่ผ่านมา +1

    Waw be careful my sister take care of yourself please 🙏 ❤❤

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  4 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሠሽ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አብሮ አደረሰን እህት❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @GshdFufufu
    @GshdFufufu 3 วันที่ผ่านมา

    Yene..kojoo..arsaa..Shana..xabaqii..qusalluu❤❤❤

  • @JamilJa-n5e
    @JamilJa-n5e 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በደህናወለድሽ ቤቲዬ እንዴት ነሺ ነሽ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 4 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @wachamotsaga
    @wachamotsaga 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ ማር እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነ ልጆችሽ ከነባለሽ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  4 วันที่ผ่านมา

      የኔ መልኳም አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤

  • @ትግሰትዘቢደርይውቲብ
    @ትግሰትዘቢደርይውቲብ 4 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍💚💛❤okyes

  • @mistrefeleke2759
    @mistrefeleke2759 3 วันที่ผ่านมา

    ያሚሪካ ላም መሰልሽኮ

  • @ABTube-x2n
    @ABTube-x2n 4 วันที่ผ่านมา +1

    ውዶች የፍቅሮች እንኳን አደረሳችሁ አመት በዓሉ የሰላም ያድርግላችሁ ፈጣሪ አምላክ ለቤተሰቦቹ ለአገራችሁ የብቃት ውዶቼ 🫶🏻 ከሰው ቤት የራሳችሁ ቤት ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 3 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 4 วันที่ผ่านมา

    Wagabishn esary bahla naw yemesanaw ❤❤❤❤

  • @ሉሉ
    @ሉሉ 4 วันที่ผ่านมา +1

    እደውዝም ብየ እወድሻለሁ

  • @gagababa7443
    @gagababa7443 3 วันที่ผ่านมา

    የምን ባህልነው በዓል እና ባህል መለየትአለብሽ ሴትዮ 🤨

  • @FkrFkr-u4y
    @FkrFkr-u4y 3 วันที่ผ่านมา

    እንጀራው ትንሽ ወፈር አርጊው እንጂ ምነው እንደ ምግብ ቤት አደረግሽው እህቴ

  • @UserUser-v1i6y
    @UserUser-v1i6y 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @HanaDoha-t6w
    @HanaDoha-t6w 4 วันที่ผ่านมา

    Ayezeshi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @A51Samsung-v8s
    @A51Samsung-v8s 4 วันที่ผ่านมา

    🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️💖💖

  • @FfFf-z8u
    @FfFf-z8u 4 วันที่ผ่านมา +1

    ayizoshi.😢.huleti.saminiti.sayi.mola.

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HEKMAWorku
    @HEKMAWorku 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 4 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @RahmaAbdo-m8v
    @RahmaAbdo-m8v 4 วันที่ผ่านมา +1

    በቀሎ እጀራ ተደርጎ የበላልደ 😮😮 እኔ እማቀዉ የበቀሎ ቂጣ ነዉ 😊😊😊

    • @ሀቢባእዲሬስ
      @ሀቢባእዲሬስ 4 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት አበሻ አደለሽም ማለትነው

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 4 วันที่ผ่านมา

    ባለሙያ ነሽ የናቴን ምድጃ መሠለኝ😢ጋግሬ አልሰለችም ነበር ድካም የለው እሳት አያገኝሽ

  • @NewMobile-vc5qz
    @NewMobile-vc5qz 3 วันที่ผ่านมา

    በል አከባሎውም ቀይሪው ያሰጠላል

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mesimisgan
    @mesimisgan 4 วันที่ผ่านมา

    Silematwku alalchim gura be kesha new

  • @SvBb-l8i
    @SvBb-l8i 4 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🥰🥰

  • @ليلىالاجنبية
    @ليلىالاجنبية 4 วันที่ผ่านมา +1

    ስት አመቱ እየሱስ በይ ክክክክ

    • @AhhshdhSggshsg-xu7xq
      @AhhshdhSggshsg-xu7xq 4 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @LuababHarun
      @LuababHarun 3 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @LuababHarun
      @LuababHarun 3 วันที่ผ่านมา

      እስኪ መልሱልን እድሜውን የእየሱስን

  • @FiNk-x2u
    @FiNk-x2u 3 วันที่ผ่านมา

    ንፅህና ዜሮነሽ ከምር

  • @zedbabo9298
    @zedbabo9298 4 วันที่ผ่านมา +1

    ደምሩኝ🎉🎉🎉

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 4 วันที่ผ่านมา

    ጉበዝ ራስሽ ግን ጠብቂ ወገብሽን ታጠቂ

  • @saharababa5111
    @saharababa5111 4 วันที่ผ่านมา

    yene wdee nifs idmtsh irssh xabqii❤❤❤❤❤ unkn Adrschuu❤❤❤🎉🎉

  • @AbrehamWiletaw
    @AbrehamWiletaw 4 วันที่ผ่านมา +1

    እኔምልሽ እህቴ 40ቀን ሞልቶሽ ነው😳 ደግሞ ወገብሽን የሆነ ሻርብ ነገር እሰሪ አሁን አይደለም የሚሰማሽ እየቆዬ ነው ወይ አምላኬ የምር አሳዘንሽኝ 😢

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  4 วันที่ผ่านมา +3

      እህቴ ወገቢን ማስር አልችልም ኦፕሬሽን ነው የወለድሁት አስራ ስምንት ቀኔ ነው ምን ላደረግ ሰው የለኝም ደግሞ ልጆች ከሰው ቤተ እንዳይሄዱብኝ ነው በአመትባሉ🎉🎉🎉

    • @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
      @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ 4 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይርዳሽ ጀግና ❤​@@BetiShowTube

    • @tetr4232
      @tetr4232 4 วันที่ผ่านมา

      ባለቤትሽ ጎበዝ ነው ውዴ በቻልሽው ራስሽን ጠብቂ እሽ ሲቀጥል የት ነው ያለሽ ማለቴ ቢያንስ ኢትዩ ከሆንሽ ቤተዘመድ ቢመጣህሽ ኡፍ እኔ የወለድኩ ጊዜ ሰው የለለኝ ሁኘ የተሰማኝን እኔ ነኝ የማውቀው​@@BetiShowTube

    • @AbrehamWiletaw
      @AbrehamWiletaw 3 วันที่ผ่านมา

      @@BetiShowTube አይዞሽ እህቴ ከሰው በላይ አመ ብርሀን አለች እርሷ ታበርታሽ በተቻለሽ አቅም እራስሽን ጠብቴ

  • @نجاةاحمد-غ2ث
    @نجاةاحمد-غ2ث 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hayaomar8089
    @hayaomar8089 4 วันที่ผ่านมา

    ነገባአልነው እናአ ባንክቤትእ አይሰራምእ

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  4 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

  • @Amin-556
    @Amin-556 4 วันที่ผ่านมา

    አየአቺነጪጤፍአታቂምእደ

  • @soliyanachalaa4397
    @soliyanachalaa4397 3 วันที่ผ่านมา

    ውፍረሽ ተነስሽ ጎሽ ጠሩ ባል እና የባል ቤተስብ አሉሽ 🥰

  • @NewMobile-vc5qz
    @NewMobile-vc5qz 3 วันที่ผ่านมา

    አቺ ሴት አደለሽ ሰው አጵጂ ብሎሽ ነው የምታጰጂው

  • @LaJs-o9d
    @LaJs-o9d 4 วันที่ผ่านมา

    ምግዜ አላሱ ወጣሺ ደሞታጠቂ ሆድሺን

  • @Sanayit-pj8kc
    @Sanayit-pj8kc 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ዘሀራZ
    @ዘሀራZ 3 วันที่ผ่านมา

    ችግር የለውም ኦፖራሴዎንም ብኮኝ የኔ እህት ታሰረወ ነበረ ታዳ ማሻ አላህ ምንም የላትም አሁን ፖርጪ

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  3 วันที่ผ่านมา

      አሁንም አጠፋዋለሁ እህቴ ችግር የለውም እንኳን አልሞትሁኝ

  • @የሰካል
    @የሰካል 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @orthodoxlazalalmitinuri8754
    @orthodoxlazalalmitinuri8754 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @saharababa5111
    @saharababa5111 4 วันที่ผ่านมา

    yene wdee nifs idmtsh irssh xabqii❤❤❤❤❤ unkn Adrschuu❤❤❤🎉🎉

    • @BetiShowTube
      @BetiShowTube  4 วันที่ผ่านมา

      እሽ የኔ መልካም 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HijaziCell152-ut6qz
    @HijaziCell152-ut6qz 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @YasminY-vg8kq
    @YasminY-vg8kq 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤