Endalk ልጄ ሄሉ እኮ ፍቅርዋን ነግርሃለች You keep telling her only Frends እንተ በትክክል ስሜትህ አልገለጽክላትም አሁንም ሁለታቹ ቁጭ ብላቹ ብድንብ ተነጋገሩ she loves you and now it looks like you love her too I don’t like to write comments the way you hug her and the way she did was very real very sentimental we don’t see this kind of love nowadays you remind me of my younger age that is why I love 💕 you both helu is beautiful very smart please tregagu I am too old even to watch This k of show but I will wait to see in a better way
Endalk Helu she is right because you say Helu she is my best friend you say that so if you you love Helu married okay by thank you ❤❤❤ Endalk and Helu for ever
Anasi naaf hin gale helun biyya bira deme jete male baqa walii lole inis jirenya isa jirata anisi jirenya koo jiradha jete ifaa hin dubbane baar maqumaa dhofte bo.uu male hiriya dura mee namni akka koo hin galefi
ትክክል እዳልክ የኛም ጥያቄ ነበር እናመሰግናለን😂😂❤🎉🎉
ተነጋግረው የሚሆነው ድራማ ሊሰሩ ነው ጠብቁ
Atikebatitu yich liji mini silat neber set honesh feraji atunu okay huletu nege yisimamalu inante meda lay new mitikeru mizanawi hunu okay thank you
Deros😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂@@rabiarabu3985
ኣራ ኣኡዙቢለይ ምን ኣይናት ኣስማሰይ ሴት ናት ኣንዴ ናቲን ኣፈቅራወለዉ ኢዋደወለዉ ምርጥ ፍቅራኘዬ ናዉ ስትል ናበር አሁን ዳሞ ያሳለፍኩት ሂዋት ናዉ ኣላላችም ኢንዳልክ ባጣም ወንድ ናህ ምርጥ ጥያቄ ናዉ ያጣየከት አሁናዉ መራቅ
Betam
እህቴ አይዞሽ አላህ ይርዳሽ ብዙ ግዜ ምን አገባሽ ሲል ነበር ሴቶች አትፍረዱ በስዋ ቦታ ሁናችሁ እሰቡ
አረ ሁለት ወድ ይፈቃረል እዴ
በትክክል
ሳህ፡❤
የኛም ጥይቂ ነበር እዳልክ ተባረክ 😂😂😂😂😂😂😂
ሰላም ደምሩኝ
ድራማ ካልሆነ ትክክል ነህ ያናድዳል
ሜድያ ላይ የወጣ ፍቅር በረካ የለውም 😂😂😂
እኮ😂
ሳህ❤
ሳህ😂😂😂
😅😅😅😅
እዳልክ ሲጀመር እስካሁን ጓደኛዬ ነሽ አልክ ዛሬ እንዴት ተረዳሁት ሄሉ ትክክለኛ ነች ተመልካች ሁሌ የሚላት ነገር እዳለ ሁላችሁ ታቃላችሁ አትቀባጥሩ እሺ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅🎉🎉
እውነት ነው
ልጅተ ሸሌነች
100%100%
በእውነቱ እንዳልክም ትንሽ ተሳስተሀል በግልፅ እወድሻለሁ ኣላልካት
ም በወንድምነት ነው ስላልካት ምናልባት ራስዋን ለ
ማፅናናት ብላ ይሆናል በየዋህነትዋ ይሆናል እና ተነጋገሩበት እንዳልየ በንግግር ይፈታል
አይባልም እንዴ እንዳልክ እኮ ሊፅናናት ሊንከባከባት ነው እሷ ግን ትላንት አውርታለች ከናቲ ጋ ቦታ ቀየረ እንጅ አልተለያዩም ስለዚህ ያፈቀረችው እሷ ናት እንዳልክን እሷ አፍቅራዋለች ለመደረብ ነው ፈልጋ ነው
ጥፋቱ እኮ ያንተ ነው እርሳ በተለያየ ጊዜ ፍቅርን ገለፀችልህ ኣንተ ግን ከጋደኛ የዘለለ ምንም ሌላ ነገር እንደሌለህ እንደመዝሙረ ዳዊት ለእኛም ለርሳም ስትደጋግመው ነበር ታዲያ ምነው ዘመን ፈጀብህ እወድሻለሁ ለማለት ሴት ልጅ ወዲያው ነው ፍርድ የምንፈልገው እንደዛ ከለፈለፍክ በሃላ ማንም ኣይሰማህም እሳም ኑሮዋን መኖር ኣለባት
የኔም ጥያቄ ነበር ከዛ አይቻት ጌታን😂😂😂
ክክክክክክክ
እውነትየኔም ጥያቄነው የተለያዩ መስሎኝ ነበርእዚህስታለቅስብን ቀበጥ
@@HananOmar-cf2ht
እርግጥም ተለያይተዋል እኮ!
እስዋ የአገላለፅ ችግርዋ ሆኖ ነው እንጂ!
@@TegituGmicheal ጋብ ተፈጥሮ ነበር አሁን ግን እየፈታነው ነው አለች
ወንድም ሴት ልጅ እንደምትወድህ እያወቅህ በኔ ሕይወት አያገባሽም አንች ጓደኛዬ ነሽ እያልክ ስሜቷን እንኳን ሳታከብር ቆይተህ አሁን ስለ ፍቅረኛዋ ስትነግርህ ሊየበሳጭህ ሊሰማህ አይገባም በዚህ ስበብ ልትርቃት ፈልገህ ካልሆነ በስተቀር ያለፈውን የፍቅር ታሪክ ማዉራት የሚያስወቅስ አይደለም ባለፈዉ የሰራችሁት ሁሉ ድራማ ነዉ የሚገባዉ ይገባዋል ግን ሄሉ ላነተ ትልቅ ፍቅር አላት ክብር አላት ጓደኛ ከለለህ ስሜቷን ብተጋራት ጥሩ ይመስለኛል እኔ በበኩሌ ፍቅረኛ ምትለውን ሰዉ እንድትጠብቅ አልፈልግም please try to under stand each other make peace and I hope I will see next episode with lough and happiness. thanks
የኔ እህት እንደገና ኢንተርቪውን ስሚው ግልጽነት ሄሉ ይጎላታል ስለፋው ሳይሆን የሚጠይቃትን እንኩዋን በግልጽ አትናገርም አድበስብሳ ነው የምታልፋው አሁንም ችግራችንን እየፋታን ነው አይባልም ከበፊት ፍቅረኛሽ ጋር ጨርሰሻል ሲላት አዎ ትንሽ ነው የቀረው እሱም በሂደት ይወጣል ካለች እንደገና ወደሁዋላ መመለስ የለባትም አዲስ ሂወት መጅመር ነው ያለባት እድሜውን በከንቱ መጨረስ አያስፈልግም ስተትዋን ማስተካከል ግድ ነው ሄሉዬ በግልፆ በፍቅር ተመላለሽ ግልጽ ሁኚ እንዳልክን ያንተ ጥፋት አንተም እንደምትወድህ አውቀሀል ከሰው ቢደበቅ ከእግዚአብሔር አይደበቅም በግልጽ ተነጋግራችሁ ሰይጣንን አሳፍሩት በፍቅር ኑልን እንወዳችሁዋለን
yes❤
ሁለት ዛፍ ላይ መውጣት አይቻልም 😅😅😅 ግራ አታጋቡን 🎉🎉🎉
እኔም ግራ ገባኝ ወይ ተጋቡ ና ገላግሉን ወይ ተለያዩ
@@ابلونمنخعا😂😂😂
እሱሙ አዉቆናው በፊት ሳው ሁሉ ተረዳት ስላሉ አሁን እሳ ናትን እዴ ምትዎዳው ስትናግር ለሳዎችሁ ለማስርዳት ማሆን አለበት ሄሉዬ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንዱልኪ ሄሉ ይመስለኛል እራሶን ለማጽናናት ይመስለኛል በርግጠኝነት ግን አንተን ትወድሀለች
እኔ ኮመንት ሰጥቸ አላቅም ሄሉ አንተ በጣም ጥሩዎች ናቹ እንዳታዝን ሄሉ ምርጥ ናት ካንተ ከቀረበች ሳቅዋ ተመለሰ በጣም ነው የምትወድህ በረከትህ ትሆናለህች ልብህ አዳምጥ ተባረክ የእ/ር ፍቃድ ይሁንላቹ
እውነት ነው የኔ እሕት ሔሉ እኮ ምንም አላጠፋችም ጠየቃት ያሳለፈችውን ነገረችው አሁን ደግሞ ሰው ተጣልቶ አይኖርም እያወራን ነው አለች ያወራ ሁሉ ተፋቀረ ማለት ነውእንዴ እሷ እንዳልክን ባታፈቅረው ከቤቷ እናት አባቷን ትታ ትንከራተት ነበር ወይ እንዳል ዛሬ ለማይወዷት ለሚሰድቧት ሰዎች አሳልፎ ሰጣት ያሳዝናል
ትክክል ነህ እውነት አትደበቅም ማወቅህ ላንተም ጥሩ ነው ስለዚህ የራስህን እርምጃ ውሰድ ።
ሠውን፡አታጣሉ፡
እንዳልክ ዛሬ በጣም ተሳስተሐል በውነትልክ አይደለሕም ልንገርሕ ሔሉ ላንተ ትክክለኛ ፍቅር ያላት ልጅ ናት ፍቅር ባይኖራት እማ እንዲሕ ቤተሰቧን ጥላ ከአንተ ጋር አትንከራተትም ነበር በእውነት እልሐለሁ ሔሉ ካንተ ጋር መለየት አትፈልግም ብትለይ ኖሮ አንተ ፍቅረኛየ አይደለሽም እያልክ በየቪዲዮ ላይ ስትናገራተ እንደ ትዃን ካንተ ጋር ተጣብቃ አትገኝም ነበር እውነት ልንገርኽ ከሷ ጋር ለመለያ ዘዴ ፈጥረኸው ነው እንጅ አይመስለኝም ከእግዚአብሔር ጋር እንዳትጣላ ትንሽ ቃላት ከአፏ ላይ ነቅለሕ አትለያዩ የኔ ልጅ እባክሕ በማርያም ይዠሐለሁ ሔሉ የአንተ ስጦታ ነች ከአወቅክበት
እንዳልክየ ትወዲሀለች ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ሄሉ ጠየካት መለሰች። በቅናት ተንጨረጨረጨርክ አገር ሰላም ነው ቃለ መጠየቅ ባደረክላት ያለፈ የአእጮኝነት ጊዜዋን ነው የተናገረችው ክብር ነው የያዘህ ወይስ ይሉንታ ካልፈለካት ተዋት ህይወቷን የተናገረችሁ ቋንቋችሁ ተደባለቀ በቃ እምነት እና ኮንፊደንስ ከሌለህ ተዋት አታስጨንካት ንፁህ ጓደኛዬ ነሸ እያልክ አልነበረም ሰላም እና መረጋጋት ሲኖርበት ነው ጋደኝነት የሚቀጥለው። እያስፈራሩኝ ነው ያልከው እነማን ሄሉ አይዞሸ❤ሁሉም ለበጎ ነው እንዳልክ ቅናት ከሆነ እንኳን ለዚ አበቃህ ግን እኮ በጋደኛ አይቀናም እኮ አትፉራሄሉ❤አይዞሽ እውነተኛ ምርጥ ሰው ነሸ ቃለመጠይቁን ሳየው እነሄሉ በአዲስ ስራ መጡ ብለን። ደስ ብሎን መርቀን ሳንጨርስ ከነከነው ጋደኝየው በውሰጥ መጨረሰ ትችሉ ነበረ ብሩህ ቀን።
ግን እዳልክ ትክክልነው የምርት ናት ስታወራ ነገሩችን ለማስተካከል እየሞከረ ነው ብላለች👍👍
ዝም ብላ ነው! አይስተካከል ተይው የሚላት መስሎአት ነው የቀባጠረችው!
ናቲ ከተዋት ቆይቷል!
እውተን ነው እየወጣች ሰትጨማለቅ አርማ አሁን አብረን ነን አልተለያየንም ማለት ምን ማለት ነው😢😢@@TegituGmicheal
ሄሉየ አውቃ ነው ከናቲ ጋር አይፃፃፍም እንዳልክን ልትፈትነው ነው ጠብቁ ሰሜቱን ለማወቅ ነው በጣም ደሰ ይላል
እዳልኪ ቁይ ተረጋግ እሺ ሂሎሺ ታፍቅርሀለች ግን ሴት ናት አንተ ለሱ ምንመ አይንት ፍቅር እደለለህ ስለነገርካት ነው እጂ ትወድሀለች ነገሮችን ቁም ብለህ እሰብ እሺ እዳትጣሎ አደራ ❤❤❤❤❤
ትክክል ከምር😢
ትወደዋለች ግን አሁንም ናቲ ከመጣ ወደናቲ ነው ልቧ
ትክክል እሕቴ ሔሉ ንፁሕ ልብ ያላት የፍቅር ሰው ናት ማውራትና መኖር አንድ አይደለም አዎራለሁ አለች እንጅ አብሬ እኖራለሁ አላለችም
በዛ ላይ ደሞ እሱ ሁልጊዜ ጎደኛየነሸ ሲል አለ ነበረ አሁን ምን አዲስ ነገር መጣ
መቸ ከናቲ ጨረሠች ሳጨርስ ሁለት ሠዉ ባንድ ይደብራል
እይኔ ሄሉ ይሄ ሰው ካንቺ ለመራቅ የማይፈነቀለው ድጋይ የለም። እዳልክ በናትህ። ሄሉ። የየጎዳች ልጅ ናት። ከኛ ከቤተሰቦቾ ጋር እዳታጣላት። ሄሉ
ያሳለፈችውን ሂወት። ነው የነገረችህ
እዳልክ። ጥሩ ሰው መስለህ ኢተርቢ ጠይወህ ነው እደዚህ የምታጨናንቃት ጥሩ አይደለም ምንም አይነት ድራማ አልሰራችም። እደሌላ
ሴት ብትሆን ኑሮ የውሸት ቅቤ ትቀባህ ነበር ግን እሷ የዋህ ልጅ ናት አንተ ግን። እሷን ለመራቅ ብለህ ሂወቷን አታለሽ
ለአባቷ መኖር አለባት ሄሉ። ይህም ያልፋል
እውነት ብለሻል
እንዳልክ አጣራ ምናልባት አንድ ላይ ስትታዩ እንደገና ያንኛዉ አገርሽቶበት እንደሆነ ወይም የሷን ደስታ አይፈልግ እደሆነ😢
እስካሁን ከናቲ ጋ አወራለዉ አለች እኮ ኢተሪቪዉ አለ እኮ
ብላለች ግን በፍቅር ነዉ ወይስ በወንድምነት እወደዋለሁ ብላለች ግራ ተጋባሁኮ በማያገባኝ😂😂😂@@MemeMeme-cl7gj
የኔ ወንድም እኔ የምለዉ የሁለታቹም አድናቂ ነኝ ሄሉ አሰመሳይ ኣትመስለኝ ፉት ለፉት እዉነትእዝ/ር የምወደዉ በዉሰጥዋ ያለ ተናግራለች አሰመሳይ የሜባ ሰሜትዋ ደብቃ በሌላ ሰዉ ብትሰማ ነበር መቢ ናቲ ቀንቶ ደዉሎ እንታረቅ ካላት ሴት ናት እድሜ ይሄዳል ምን ታድርግ አንተ ደግሞ ፍቅርህን ካነገርካት ምን ትሁን ምርጥ ጎደኛ የምትለዉ የዉስጥህን እንዲት ትወቅ ከተሳሳትኩ ይቅርታ ❤❤❤❤
እንዳልክ. ምን እንደምል አላውቅም። ግን እኛም ከናንተ እኩል ታመምን ማርያምን እውነቴን ነው። ምክንያቱም ስትስቁ ደስ ሲለን ስትከፋ ሲከፋን እኛም ተሰቃየን ።
😢😢😢😢ሄሉዬትክክልነች እደዛስታለቅስ ምንምአልመሰለህም ስለዚህ ዛሬምንአቃጠለህ 😂😂
awo ewunet nat
እሷ ከናቲጋ ሳትጣላ ለምን አፍቀርኩህ ትላለች
እረ እሱ ምን ያናድደዋል😂😂😂😂
ሲጀመር እናተ እኛ ላይ ነው እምትጫወቱብን ባለፈው እደተለያዩ ነበር ያውራችው ትናት ደሞ እድሚያወሩ የሳሬውን ደሞ አይቸ እኮምታለሁ😅😅😅
Eko 😂😂
😊
Yes😂😂😂😂
correct 😂😂😂😂😂😂
ትክክል 😂😂
ሔሉ ሥረአትሽን ያዢ እዳልክ ብዙ ነገሩን የተወልሽ ሠው ነው
አታሽቃብጭ። እንደ አየር ፀባይ አትቀያየሪ በየ ኮሜትሽ
እንዳሌክ ትክክል ነህ አሁንማ ትላንት ስለናቲ ስትጠይቃት እየተንተባተበች ነበር
😅😅😅😅😅 ድራማ ካልሆነ ያንን ያወራችዉ ልትፈትንህ እንደምቶዳት ለማወቅ ሊሆን ይችላል😅😅
ግን ማታ ሳዳምጥ ነበር ግን አልገባኝም አንተን አፈቀርኩህ ስትል የገባኝ ነገር ቢኖር ለናቲ አሁንም ቦታ እንዳላት ነዉ 😢😂
ሄሉ ምን ሆነሽ ነው ትክክለኛ መልስ ሲጭው ለማምለጥ አትሞክሪ እንዲህ አይደረግም ስንት ነገር ለአንች ብሎ ትቶ አይገባውም እንዳልክዬ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ጥሩ የምለው ራሱ አይገልፅህም አትናደድ ሲከፋክ ማየት አልፈልግም አይዞህ ሁሉም ያልፋል😢
እንኩዋን ደህና መጣችሁ የህልም ባል እና ሚስቶች 😂😂😂
😅😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅
😂😂😂😂
ደሙሩኝ
ያሳቀኝ ኮመንት😂😂😂
ውይ እንዳልክ በጣም ፍቅር ይዞሃል ማለት ነው ከሰሜትህ ከአነጋገርህ ያሰታውቃል እንዳልክ ካፈቀርካት አዳምጣት ፍቅር ይታገሰ የለም እንዴ ተደማመጡና ፍቱት ሁሉም ነገር ከመነጋገር መፍቴ ሰላለው
🙏✝️
ሰንቺ ፈቅርኛ አላት
@muluayel-8387 ጥያቄው ለኔ ነው ?
እንዳልክ አትናደድ ተረጋጋና ነገሮችን በደንብ አጢን በመሀከላች ገብቶ ማለያየት የሚፈልግ ሰው ይኖሯል በርግጠኝነት ለዛም ይሆናል የሚዝት ስለዚህ ነገሮችን በርጋታ ከሄሉ ጋር ፍቱት በፍቅር መካከል ብዙ ፈተና ያጋጥማል ሌላ አካል በመካከላችሁ ገብቶ ችግር ለመፍጠር ቢሞክር አለመስማት ነው አትስማው😊😊😊
ሳህ፡❤
ተባረኪ የትልቅ ሰው ዘር ❤
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ሄለን ምንድን ነበር ትናንት ስታወሪው የነበረው? እኔ እራሴ ግራ ገብቶኛል!! የምርሽን እንደገና ቀስ ብለሽና ተረጋግተሽ ልትነግሪው የፈለግሽውን ነገር ምንም ሳትፈሪው ያለሽን እውነተኛ ነገር ንገሪው። ምንም የሚያስፈራ ነገር የለም። ከአንቺ ይልቅ እውነቱን እየነገርነው ያለነው እኛ ነን። እንዳልክዬ ወንድሜ አንተም እንደገና አውራት እና ምን ለማለት እንደፈለገች ተረዳት እባክህ። አነጋገሩን አላውቅበት ብላ ይሆናል። መቼም ሳታፈቅርህ እንደዚህ ልታብድ አትችልም። አንተ በተደጋጋሚ ጓደኛዬ ነሽ ስላልካት አንተን ላለማጣት እና ላለመስጨነቅ ብላ ያወራችው ይሆናል እንጂ ሄሉ በፍፁም አስመሳይ አይደለችም!! ሶሲ ጋር ያገኘችህ ጊዜ የተናገረችውን ካስታወሰክ በቃ በጓደኝነትም ቢሆን ይቅርታ ልጠይቀው ብዬ መጥቼ ነበር አይነት ብላ ተናግራ ነበር። በአንተ ፍቅር ተስፋ እንደቆረጠች መቼም ታውቃለህ በተደጋጋሚ ጓደኛዬ ነሽ፣ ጓደኛዬ ነሽ ስትላት። እናም በአንተ የተስፋ መቁረጥ ውጤት አይነት ነው ኢንተርቪውን የሰጠችው!! እና ወንድሜ እንደገና እስኪ የልቧን ቀረብ ብለህ አውራት ያለ ሚዲያ። እስኪ ቀረብ ብለህ አድምጣት፣ ተረዳት እውነተኛ ስሜቷን። ይመስለኛል ቀስ እና ቁጭ ብለህ ስሜቷን የምር የተረዳሀት አይመስለኝም።በሚዲያ መቼም ሁሉም ነገር አይወራም አይደል!!ይህ ነገር መቼም አንተ እንደማይጠፋህ አውቃለሁ!! ባለፈው አሁን ላይ ለፍቅር ዝግጁ ነሽ ወይ ስትላት አዎ ብላህ ነበር ግን አንተ ወዲያውኑ በሚቀጥለው ቀን መልሰህ አፈራርሰክባት እንደነበረ አትርሳው!! ለዚህ ነው ቃል ገብተህልኝ ነበር እኮ ስትልህ አንተ ግን እየቀለድኩ ነው ብለህ ፍቅሯ ላይ ውሃ ቸልሰህባታል። ቃል የገባህላት ስለመሰላት ያን ተስፋ በመያዝ ነበር በጥፊ የመታችህ። እሷ አሁንም አንተን ታፈቅርሀለች ግን ተስፋ ቆርጣብሀለች ምክንያቱም እሽታህንም እስካሁንም አዘግይተህባታልና። እሽ በወንድምነት ይሁን ብላ ዝም ብትልም እሷ በፍቅርህ አሁንም እየተሰቃየች መሆኑን እንዴት ዘነጋኸው? ትናንት ያወራችው ግን ከጭንቀት ነው እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ስትይዝህ አንተ እንደ ጉም እየሆንክባት ነው የወደዱትን ማጣት ቀላል ነገር አይደለም እየተረዳሀት እነደነበር ተናግረሀል አሁንም ተረዳት አንተም ጥሩ ልጅ እንደሆንክ አውቃለሁ!! ካጠፋሁ ይቅርታ ወንድሜ!!!!
በዚህ ሀሳብ ተስማምቻለሁ ተረዳት እዳልክ
ግን ምን ጊዜ ጸፍሽ ይሄን ሁላ😮
በሚገባ ገልፀሽዋል የሱመናድ አልገባኝም አንተ ፍቅረኛየ አይደለሽም ጎደኛየነሽ ካለ ምንያናድደዋል በውነት ጥሩአደለም በሰዉ ህይወት መጫወት
ኧረ ዱአ አድርጉ በአላህ ስራ ከፈታሁ ቆየሆ ያአላህ 😢😢😢 ሙዚሊፍ ያላቹህ ተባበሩኝ ላላህ ብላቸህ🤲🤲🤲
የኔ እህት አላህ የተሻለውን ነገር ይወፍቅሸ
አሚንን ኧረ በሙ ዘሊፍ ቤተሰብ ያላቹህ ጠይቁልኝ በአላህ
አይዞሽ እህት😢❤
@አርሴማየማርያምልጂ እሽ ማር በምታምኖት ዱአ አድሩጉልኝ ጨቆኛን
የት ሆነሸነው
ታረቃችሁ ብለን ደስታችን ሳጨርስ ደሞሊላጭቅጭር
ግን ሄሉዬ እኔም እኮ ትናት ግራ ገብቶኝነበር❤❤
እኔም እንዳንቺ ጥያቁ ሆኖብኝ ነበር እኛንም ግራ አጋቡን
ልክ ነህ እኛንም ግራ ነው ያጋባሽን አሁን እንዳለሽ ቃለመጠይቁን ደግመሽ እይና አሁን ያለችበትን ሁኔታ በግልፅ ተናገሪ!
ትክክል ነህ እንዳልክዬ ይሄ የሁላችንም ጥያቄ ነው ከመጅመርያው አንተን እንደዚህ አልጠበቅንም እንዳልክ ግን ተስማሙ
ደምሪኝውዴ❤
እንዳልክ እግዚአብሄር ፍቅር ነው አሁንም ቢሆን ሄሉ አትወዛገቢ እግዚአብሄርን መፍራት ጥሩ ነው አጥፍተሻል ትላንትና ኢንተርቪውን እንደገና ስንፍና እንዳልክን ይቅርታ መጠየቅ አንብብ አትወዛገቢ የበፉቱን ነው የተናገርኩት ትያለሽ እኔም በትላንትናው ተናድጄ ፃፌልሻለሁ እንዳልክን እዳታስቀይሚው ህይወትን ዘመንሽን አስቢ እንደዚህ አይደረግም ፍቅር ይዞኛል ማለት ህጢያት አይደለም አልነገርሽውም ብግልፃ ተነጋገሩና ፍቱት
እኔ የሚገርመኝ ሴት ሆናችሁ የሴት ጥፋት የምትደግፉት ኮሜንቶች
ሄሉ ግን ጤነኛ ነች ስንት ሰው ነው የምታፈቅረው ናቲን አፈቅረዋለሁ እወደዋለሁ ችግሮች ቢኖሩም አሁንም ነገሮችን እያስተካክልን ነው አለቾ ታዲያ እንዳልክ ላይ እሪ የምትለው ምንድ ነው።???
Dhugaa dubachufii Helu Naa ajabadee osso Natyy waaliin jirtuu akkaa waan Endlk maaf Shamaraa birraa jalatee jetee waccaa turutee Namanii Naa tazabaa jetu icci
Amharic is her second language remember
Missing sammuun dee mee calistee namichaattii latafamtii
እንዳሉክ ሄሉ ኮፈቆራካት ትሉ አግባት የሚቆኑሰወቼ ይንራሉ ለማጣላት ሰዉ ኖራል ❤❤❤❤❤
ግን እንዳልከ ትክክል ነው እሄ ጥያቄ ለኔም በጣም ነበር የገርምኝ ማለት እንዴት ፍቅርኝ ያልተ ድርማ ነበር ማለት ነው
ይህሰውዬ ምንድነው የሜቀባጥረው
እንዳልክ እስኪ የሄሉና የቀድሞ ህይወት የናቲን ቪድዬ ግዜ ሰተህ እየዉ ከዛ ተናገር ከጉዳቷ ላይ ጉዳት አትጨምርባት አስኪ የተሰበረ ልብ ይግባህ እኛ ወዳጆቿ አብረናት ስለነበር ያመናል የሷ ጉዳት ያመናል
እውነት ነው እሕቴ እኔ የሚገርመኝ በሽተኛ አባቷን ትታ እኮ ነወበሌላት ብር ለሆቴል እየከፈለች ከአርባምንጭ አዋሳ የምትመላለሰው አሱን ብላ እኮነው
ወላሄ እውነት ነው እሱን ብላ ግንግልፆ ብታረግልን እኛ ምንም ባይጨቀን😢@@seble4004
እውነት ነው ምንም አላጠፋችምቆ ምን አረገች ፈጣሪየ ግዜዋን አዳ አተ ጋር ታባክንዴ ሆ ሁለተኛ አትጉዳት
በሄሉ አትፍረዱ እሄኮ ያለፈ ታሪክነዉ ❤❤❤ሄሉ ትክክል ናት አሁን ስለተለያዪ እጠለዋለሁ አይባልም ❤❤እና ምን ታርግ እዳልክም በቡዙ ነገር ለሱ ስሜት እዳላት ነግረዋለች ምንም መልስ አልሰጣት እና ምን ታርግ❤❤❤❤❤ሄሉየ የኔ ቆጆ❤አይዞሸልኚ
ደምሪኝውዴ❤
አንቺ ከብት ነሸ
@@SeadaAli-o1g በሄሎ አልፈርድንም እኩ እህት ግን እተረቢዉ ላይ እናትጋ ነገሩችን ለመፈታት እየሙከረን ነዉ ስላለች ነዉ ባለፈዉ እዳልኬን እወድሀለሁ እሌላ ሴትጋ ሳይህ ደሴ አይለኝም ስላለች ፍቅር ይዙት ነዉ ብየ ነዉ ከዛ ብሀላ እዳልኬም ባፈቅራትስ በዝሁ ከቀጠሎ ይፍቀራሎ እዳልኬ አሁን ያናደድዉ የበፉቱ ሂወቶ ሳይሆን እናትጋ ሁና እደት እኔን እወድሀለሁ እሌላ ሴትጋ ስሆን ለምን እደዛ ሆንሽ ነዉ ያላት ሄሎ የዋህ ናት ታስታዉቃለች ግን የተናገረችዉ ነገር ነዉ እዳልኬን ያናደደዉ
ያለፈ ታሪክ እንደሆነ አይደለም ለእንዳልክ እየነገረችው ያለችው። አትሰሚም እንዴ በስልክ እያወራን ነው ከናቲ ጋር ነገሮችን ለመፍታት እየሞከርን ነው እያለችው እኮ ነው። እንዴዬ!!!!
እንዳልክ በመልካምነትህ እንዳትፀፀት ❤❤❤ ለኛ ስትል big respect
እንዳልክ እናመሰግናለን በጣም ተገርሜ ነበር በመልሳ አንተደግሞ አስተዋይ ስለሆንክ በተፈጠረው ነገር ይቅርታ አድርግላት ብዙ ተከራተሃል እኝም ደንግጠናል አብራቹ ቀጥሉ ሄሉ ይቅርታ ጠይቃ አስከፈተቪዋ
እኔ ግን ከእናንተ ወዳጆች ነን ባዮች አይደለም ፀባችሁ ጭቅጭቃቹ ያስደስታችዋል እንድትለያዩ እንደሚፈልጉ ኮመንታቸው ምስክር ነው በተለይ ሴቶች ኮመንታቹ እሰይ እሰይ እንኩዋን ሆነ ሲሆን ግን በግልባጩ እርር እርር ጮጋራ ቅጥል እንዳልክ + ሄሉ =1 እውነቴንነው ሄሉ በጣም ታሳዝናለች ቀና የዋህ ነች እንዳልክም ስበእና አለው ለሴት ልጅ ክብር አለው የሄሉን ውድቀት የሚመኝ ነው የኔጌቲቭ ኮመንት ሰጪ ባለቤቶች አቤት ሴቶች
እውነት ነው
ሔሉ እውነት ከሖነ የምር እኛራሱ እናወርዳሻለን ተጠቀቂ እዳልክ ጡሩ ሰውነው 😢የምረእኛንእዳታስቀይሚን😢
እር ወንድሜ ተዉ እባክህ አንዳንዴ በዉስጥ ጨርሱ ማርያምን ሰለ ናቴ ጥሩ ነገር ማዉራቶ ጥሩ ነዉ ያለፍ ህይወት አለፍ ትላንት ያወራችዉን አንተም አሳልፈህዉ የሆናል እባክህ እባክህ በዉስጥ ጨርሱ ልለምንህ ደራማ ከሆነ ደሞ ንገሩን
እንዳልክ ያንተ ነገር ከሄሉ ይልቅ ግራ ያጋባል ለምን ካልክ ሄሉ ላንተ ጓዋደኛ ናት እንጅ ፍቅረኛህ አይደለችም ፍቅረኛህ ያለሆነች ስት ብለህ ብዙነገር እየሆንክ አንደ እድለን ለሱዋ ብየነው የቶሁኩት እያልክ አንዲ ነገር መምረጥ አለብ ሄሉን ፍቅረኛ አድርግ አለበለዛ እሱዋን ቶዋት እራስህ ኑሮ ኑር እሷዋም እኮ ፍቅር ያምራታል እነ አንደም መስለኝ ከሆነ ወንዲን እያስደብክ ነህ !
አተ ትልቅሰውነህ አባቴ ሄሉ ናቲን በጣም ነው የምትወደው ከግዜ በኃላ መቶ አብረን እንሁን ቢላት ትሆናለች አተ የራስህን ላይፍ ኑር ከማይሆን ሰውጋር ፍቅር ይዞህ ግዜ አታቃጥል አባቴ
Endalk, dont make Helu sad! She doesn't lie! She spoke the truth, don't make her sad! Helu, don't be angry! I love you! ❤❤
የኔናት ኧረ እንዳልክ ተዋት አሁንስ ሰውም አትሆን ካንተ መጣላት የለባትም please እንዳልክ አስባው አይደለም
እንዳልክ አተም እኮ በግዜዉ አልተረዳሃትም ነበር እና እረጋ ብላችሁ አስቡበት ለማንኛዉም ያለፈዉ አለፈ
እኔተረድቼሀለው ከናቲጋር እየተሰማሙመሆናቸውን ተናግራለች
የተለያየ ሰው በጥላቻ መኖር አለባቸው ብሎ የወሰነው ማን ነው
ጥሩ ልብ አለህ፣ በንዴት ሳይሆን በጥሩ ሁኔታ ተናገር፣አንዳን፣ ጥሩ እና ታማኝ ሰው ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ባለፈው ጌታን ተናግሬካለው ግን ከትላንትና ኢንተርቪ አላመንኩም እና ሄሉ እራስ ወዳድ አትሁኚ ትክክል ነው እንዳልክ
ዛሬ ልስጥ ኮምንት እንደኔ እንደኔ ልክ እንዳልክ ድራማ ከሶሲጋ እንደሰራ እሷም አሁን የውስጡን ስሜት ለማወቅ ብላ ያደረገችው ይሆናል
ካልሆነ ግን በጣም አዝኜብሻለው ሄሉሻ
Yes Endalk dhugaa qaba Endalk it is true iwineti newi Ed❤❤😢😢😢
ቅነት በወዲ ሲሆን እደታባቱ ያምራል ጋይስ ብቀኑም ቻሉት ሴቱ😂😂😂😂😂😂😂❤
ተጣመሩ የሚትሉ ❤🎉🎉እዳልክን እና ሄሉን የሚወድ 🎉🎉❤
ደምርኝ🙏
Askut lemn zitameru helu baelege nesh
ዝም ብሎ መጣመር አለ እንዴ እረ አስተውሉ ወገን
መጣመር ቀልድ ነው እዲ ❤
😂😂😂😂
የሄሉዬ ስም ለማጠልሽት ነው 😢 ትላትናም ከናሂ ጋአ አቁመናል ብላ ነበር አንተ ነህ አንድም ብለሀት ሙጥጭ አልክባት ክፉ ካፈዋ እንዲወጣ ያስደረካት ሄሉዬ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤
አውነት አንች ብቻ ተናገርሽ እሱ አንዲት ቃል አግኝቶ ለመራቅ ያደረገው እኢንተርቪው ነው
😂😂 አንች ደሞ የትላቱን ቪድዩ በደንብ አዳምጪ መች ተለያዩ እናወራለን እንደዋወላለን ችግራችንን እየፈታን ነዉ አለች እኮ😂😂 ይች አስመሳይ
@@seble4004 እኮ ደሞ አሁን ተራርቀናል እያለች ያልፈለገቹ ነገር እንድታወራ አስገደዳት ሲጀመር ሄሉዬ ሰው ስለሚወዳትና የሄደችበት ስለሚደምቅ ነው እንጂ አይወዳትም አስመሳይ ነው
አይዞህ እዳልኬ አተላይ ሁላችንም ፈረደነበር ግከባነዉ አስመሣይናት 😏😥
አስመስላ አይደለም በትክክል ትወደዋለች!
ያው እንዳልክ "እኔና አንቺ ጓደኛሞች ነን" እያለ ስለሚላት "አይ ፍቅረኛሞች ነኝ እንዲላት ያሰበችበት መንገድ ሆኖ ነው!
እንጂ ከናቲ ጋር ብትሆን ኖሮ እንደዚ ሚድያ ላይ አትሆንም ባይ ነኝ!
ደግሞ ተንኮል የሌለባት ምንም ንግግር የማታውቅ ልጅ ናት!
በምክር እንዳልክን እናግዘውና ወደ ሙዱ እንመልሰው ባይ ነኝ!!
ትክክል ነህ እኔም ቪዶዉን ሳይ ጥያቄ ሆኖብኛል ።እንደምትወደዉ እንደሚገናኙ አሁንም አብረዉ እንደሆኑ ተናግራለች ።እንዳልክ ባጣ ቆይ አይደለም ።
ያለፈዉን አሁን ምን አርግ ነው የምትለው ቆይ ልጅቷን አታሰቃዩዋት 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
እዉነቱ ነው እንዳልክ እንዳልክየ ወደ ያሰብከው ሂድ♥️
ሄሉ ኣታፍርም እንዴ ገርሞኛል ኣሁንስ 😮
እኔም ግራ ገባኝ ሁሉታቹሁም ጋር ፍቅር አለ በየሳቱ ሚያጨቃጭቃቹሁ በሁለታቹም መሀላ ማንም ባይገባ ደስ ይለኝ
አንዳልከ ወንደሜ በመረጋጋት አየው American ነዉ አመኖሮው አያቹሃለሁ በጣም ነዉ አመወዳችሁ 🙏 ያሁኑ ሳየዉም በዙ የሚያስቆጣ አይደለም ናቲ ሌላ ኑሮ አንዳለው ነበር ገን አንደ ቤተሰብ መሰለኝ መቀራረብ የፈለገቺው ሰለዚህ በርጋታ ተነግስገሩ 👍
ባጣቆዬ ነው ናቲ ቢከዳት፡ ያው አተን፡ መያዝ ትፈልጋለች 😂😂
መጠባበቂያ ነው 😂😂😂😂😂
ትክክል ነህ እዳልክ አልተሳሳትህም አስመሳይ ናት የአተን ህይወት ገድባ እሶ ደስ ባላት ልትሄድ ወደፊትም አስብበት
ሰው ለማጣላት እንጂ ለማስታረቅ ትንሽ ለመረዳት። አትችሉም። ለምን
ትክክል ነህ እኔም አልገባኝም ግልፅ አይደለም
በእውነት እንዳልክ ትክክልነው ምርጥ ሰው
ሄሉ ግን ተይ ግድየለሽም እንዳልኬ አታሥከፊው እውነቱን ተናገሪ 😢😢በተረፈ ሠላማቹ የብዛ❤❤
Endalk ልጄ ሄሉ እኮ ፍቅርዋን ነግርሃለች You keep telling her only Frends እንተ በትክክል ስሜትህ አልገለጽክላትም አሁንም ሁለታቹ ቁጭ ብላቹ ብድንብ ተነጋገሩ she loves you and now it looks like you love her too I don’t like to write comments the way you hug her and the way she did was very real very sentimental we don’t see this kind of love nowadays you remind me of my younger age that is why I love 💕 you both helu is beautiful very smart please tregagu I am too old even to watch This k of show but I will wait to see in a better way
የኔም ጥያቄ ነውትናት ግራገብቶኝ ነበር ላንተ ስሜት አለኝ ብላ ነቲን አሁንም ከኔ ጋራ ነው ስትል ሲቀጥል በፍቅር ግኑኝናት ውስጥ በጣም የተቀራርበ ጓደኝናት አስፈላጊ አይደለም ስትል ነበር ሄሉ ያው ነፃ ስለሆንና ስትል አልናበር ግራ የገባው ነገር ዛቻውኳን ተውው ፕራክ ነው😂
Kesu gar le youtube new minm yelatim
የእውነት ከሆነ በጣም ያሳዝናል😢
ሄሉዬ የሁላችም ጥያቆነው
በነገራችን ላይ ትላንት የተለቀቀው ላይ በርግጥ እሱን እንደራስሽ ስለምታይው ነው እንጂ ከቤተሰብ ቀጥሎ በከፉ ቀን የደረሰ እሱ ነው እኛ ሰወች ከሰው የምንጠብቀው ነገር አለ ያውእሱ እንደረዳሽ መጨረሻ ላይ ስለተናገርሽ ፊቱ ላይ ደስ የሚል ነገር አልነበረም ለዛ ነው
ወይጉዲደግሞ መጣባችሁ እኛስንትሥራያለብንሰውነን ተውን እንኑርበት ❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂🎉😂😂😂😂😂
Ani vidiyoo kalechaa iratii sababa qubsaa isaan iratii Waal loltee hin bare indeleke dhugaa dubatee❤❤
😂😂😂😂እነዚህ ሠዉች ቢጋቡ ጧት ማታ ጨቅጫቃ ነዉ የሚመሥሉኝ
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂 እኛም እኮ ግራ ጉባን
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂እማይቀር ነዉ
የሚገርመው እንደዚህ አይነት ሰዎች አይለያዩም
Endalk Helu she is right because you say Helu she is my best friend you say that so if you you love Helu married okay by thank you ❤❤❤ Endalk and Helu for ever
ሂሉ🎉🎉🎉🎉❤❤❤ሚስኪን ናት እንዳልክ ተረዳት❤❤❤❤❤፣🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተጣመሩ የሚትሉ እዳልክን እና ሄሉን የሚወዶ 1:41
ቢጣመሩ፡ጥሩነበር፡ግን፡እዳልክ፡ተናዺል፡ሁለታቼውም፡ጥፋተኛ፡ናቼው፡ወደሜዳ፡እሚወጣ፡አልነበረም፡ሠው፡ያስፈራራኛን፡የሚለው፡ቃል፡እኔ፡አናዶኛን፡ወድ፡ለወድ፡አስፈራራኝ፡ይባላልደ፡፡ወላሂ፡ተናደድኩኝ፡እኔብቻ፡አላህ፡ያስታርቃቼው፡❤❤
እኔም ግር ብሎኝ ነበር ይቺ እብድ ምን እያለች ነው ብዬ ገርሞኝ ነበር ናቲን ስታሞግስ ግርሞኝ ነበር
እኔ እራሱ በጣም ነው ያናደደቺኚ ሄሉ በእውነት ያለፈው አልፉዋል ትንሺ እንኩዋን አልከበዳትም እዳልክን ቁጪ አድርጋ ስለ ናቲ ትዘባርቃለቺ
አንተ ሲጀመር እንደዛ ስትሰቃይ ጓደኛየእጂ ምኔማደለሽ እያልክ ስትጮክባት አልነበርውይ አሁን ለምን ትጮካለክ መችስ ተስፋሰጠሀት።
እራስክን እደ ፃዲቅ አትይ ለምን ጠየካት ከዛ መለሰችልክ እሷ ትክክል ነች አተም ዋዛ አደለክም የሆነ ነገር አስበክ ነው የጠየካት የቀይ እባብ ነክ
በትክክል
እኔም በጣም የገረመኝ ሄሉ እንዳልክን እወደዋለሁ ስትል ስታብድ ነበር አይደል ትናትና ደሞከናቲጋር ነገሮችን እያስተካከልነው ስትል ገርሞኛል ለምን እንደዛ ማድርግ አልነበረበትም ጨረሻለሁ አንተን እወድካለሁ የምትይው ውሽት ነበር ኧር ስረአት ይኖርሽ እሽ ባሌጌ እንደዛ ስታብጂ የነበርውንእረሳሽውሆሆሆሆሆሆ
Isuwa bitili isu degimo bilo yakal mini sili neber
ምን፡አገባሽ፡አቺ፡ስድ
በትክክል
ጌታ ሆይ ክፉ ኣታሰማኝ እንዳልክ እኔም ግራ ገባኝ በvideow ቅር እንደሚልህ ግልፅ ነው ግን ከዳኝ ብላ ስታለቅስ ነበር እናትዋም ልጄ ተከዳች ስትል ነበር ና ሄለን ሰው ስትቀርብ በ ፍፁም ፍቅር ነው ናቲ በጣም ትወደዋለች ባለውለታዋ ነው ምታፈቅረው ነው ግን ለማመስገን ደግነቱ መውደድዋ መግለፅ ችግር የለውም ግን ተመልካችም መስማት ይፈልጋል ኣንድላይ ናቸው ታድያ ከ እንዳልክ ጋር ምን እየሆነች ነው ከማን ጋር ነሽ ሄለን ከናቲ ወይስ እንዳልክ የ እንዳልክ ቀጣይ ህይወት እያጨለምሽ ለምን የራስ ህይወት ማስተካከል መረጥሽ፤ብ44ብ4ስስ
Guyyaa lamaa yoo gammachuun dhuftanii jidutii immoo watuu siniti kahaa qoyii😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂
Anasi naaf hin gale helun biyya bira deme jete male baqa walii lole inis jirenya isa jirata anisi jirenya koo jiradha jete ifaa hin dubbane baar maqumaa dhofte bo.uu male hiriya dura mee namni akka koo hin galefi
😅
እንዳልኪዬ በጣሚ ሲበዛ ጥሩ ልጅ የዋህ ነው😢😢😢
Endaleki leki neki👍👍👍👍
እዳልክየ አንተ ጥሩ ነገር ስላደረክ አትናደድ አሁን የራስክን ኑሮ ኑር እግዚያብሄር ይወድሀል ጠልቀህ ሳትገባ ይህን ስላሳየህ ፈጣሪን ልታመሰግን ይገባል ፈታ በል❤
ደምሪኝውዴ❤
በማያገባችሁ፡አትግቡ፡የራሱን፡ስሜት፡እራሡ፡ያቃን፡መቼም፡ሰውን፡ማስታረቅ፡እሚባል፡የለም፡ማጣላትጂ፡
ሄሉ ያዳልክ ነች የምን ናቲ ነው😂😂😂😂😂😂ያምትሉ ለይክ
የኔ መልካም በትክክልልል
የኔ ጨዋ ክበርልኝ
ሄሉ በጭራሽ እደሊሎቹ የተደበቀ ማንነት የላትም ሲከፋትም ስትደሰትሞ ግልፅ ናት
Yss sis
እርግጠኛ ነሽ ግን ሰውን አውቀዋለሁ አይከብድም መቼ ተነበን እናልቃልን
Ashke😂
Tkkl