ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏😍 ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ❤️ ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ድጋፋችሁን ለግሱኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
በጣም አሪፍ ሞያ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ
@@seblebelay1701 ሰብለዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
እናመሠግናለን በጣም ቀለል ያለ አሠራር ነው እጅሸ ይባረክ
ማህደርዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
ዋው ቤትዬ የእውነት ምርጥ ማርማራታ ከኬሜካል ነፃ የሆነ በተለይ ልጆች ላሉን አስፈላጊ ነው እቤት ውስጥ የተዘጋጀ ቆንጆ ማርማራታ እጅሽ ይባረክ ላክ ሺ
የኛዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ሠላም ቤቷዋ እንዴት ነሽ እህቴ?ከሚገባው በላይ ሙያሽ ድንቅ ነው። ይህንን ማርማላታ የሠሩ እጆችሽ ይባረኩ! 🙏ለኔ የሴት ቆንጮ ነሽ እላለሁ።በርቺ!❤👏
የእኔ ውድ አሜን ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
ቤቲየ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
ቲጂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በጣም አመሰግናለው የኔ ውድ ለልጆቼ ገላገልሽኝ ተባረኪ
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በጣም አሪፍ ነው
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በጣምቆነጆ ነው ተባረኪ
ሔርሞንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
እግዚአብሔር አምላካችን በነገር ሙሉ አብዝቶ ይባርክሽ። በጣም በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን ። ለምን ያህል ቀን መቆየት የሚችል ይመስልቫል ? እናመሰግናለን።
ሚሚዬ አሜን የእኔ ውድ አንቺንም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ፍሪጅ ውስጥ ወርም ከዛም በላይ ይቆያል 🙏😍❤
አሜን! እሽ አመሰግናለሁ።
አሜን! እሺ በጣም አመሰግናለሁ።
Bettway balemoya nesh ijish yibark
It is very good thankyou.
ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤
ወይ ጉድ ቤቲዬ በቃ ከገበያ ማን ይገዛል ሆ ተአምር ነው እጅሽን ይባርከው ቻዎ ቤቲዬ
ቆንጅዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Bettwa's betam konjo new amesegenalewe 🙏🙏🙏🇪🇹❤❤❤
አስናዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ጎበዝ በርቺ ብዙ ወያሽን አሳይን
ዳግማዊዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ስላም በጣም ጎብዝ👍👍👍🙏🙏❤
ለታይዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Wow Betiye thanks i will try it.
ወይንዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ቤቲዬ ሰራሁት እስትሮበሪውን ልዩ ነው ልጆቼም ወደውታል ለቁርስ ገላገልሽኝ ተባረኪልኝ።
የእኔ ውድ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
Btame longe new eves ybarek
ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Selam betiye indet nesh betam konjo yemarmarata aserar new bebet wist yetesera neger tiru new yesikar metenunim timetgnalesh konjo argesh new yeserashiw inem andande lelijoche ibet wist iseralachewalew anchi gin yebelete konjo argesh new yeserashiw wedjewalew ijish yibarek inamesgnalen 👌👌❤❤🙏🙏💝💝💯
ብዙ ጊዜ ድምፅሽ አይሰማም ትንሽ ድምፅ ጨምሪ
ኤልዱ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
Betye marmalat bebet freshun enmokerewalen selakafelshen enamesegenalen ❤❤❤🙏
ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
በርቺ፣ ከነቤተሰብሽ ጤንነትሽን እመኛለሁ፡፡ የብርቱካን ማርማላትም እንዲሁ ሞክረሽ አሳይን፡፡
ሶሲዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ የእኔ ውድ🙏😍❤
ዋው
ንግስትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@@bettwascorner እኔም በጣም ነው የማመሰግነው ሲሱዪ በርችልን
nice
ቆንጅዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በጣም ወድጄዋለሁ!!! በስኳር ፋንታ ማር ብንጠቀምስ!????
እናትዬ በጣም ነው የማመሰግነው በማር አልሞከርኩትም ግን የሚሆን አይመስለኝም🙏😍❤
betwa betsm kongo new❤❤❤👍👍👍
የኔ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Merte mela berhi
ሜሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Btame longe new eves ybarke
ሰላምዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
አመስግናለሁ
አቦነሽዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Thank u
ቸኮሌት አሳይን ነጭ
ገንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Banana ይቻላል?
ኡሚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በሙዝ አልሞከርኩትም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
ማንጎውንም ልሞክረው ተነሳሳሁልሽ።
መኒዬ እሺ ብርክ በይልኝ የእኔ ውድ🙏😍❤️
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏😍 ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ❤️ ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ድጋፋችሁን ለግሱኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
በጣም አሪፍ ሞያ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ
@@seblebelay1701 ሰብለዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
እናመሠግናለን በጣም ቀለል ያለ አሠራር ነው እጅሸ ይባረክ
ማህደርዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
ዋው ቤትዬ የእውነት ምርጥ ማርማራታ ከኬሜካል ነፃ የሆነ በተለይ ልጆች ላሉን አስፈላጊ ነው እቤት ውስጥ የተዘጋጀ ቆንጆ ማርማራታ እጅሽ ይባረክ ላክ ሺ
የኛዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
ሠላም ቤቷዋ እንዴት ነሽ እህቴ?
ከሚገባው በላይ ሙያሽ ድንቅ ነው። ይህንን ማርማላታ የሠሩ እጆችሽ ይባረኩ! 🙏
ለኔ የሴት ቆንጮ ነሽ እላለሁ።
በርቺ!❤👏
የእኔ ውድ አሜን ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
ቤቲየ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
ቲጂዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በጣም አመሰግናለው የኔ ውድ ለልጆቼ ገላገልሽኝ ተባረኪ
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በጣም አሪፍ ነው
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
በጣምቆነጆ ነው ተባረኪ
ሔርሞንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
እግዚአብሔር አምላካችን በነገር ሙሉ አብዝቶ ይባርክሽ። በጣም በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን ። ለምን ያህል ቀን መቆየት የሚችል ይመስልቫል ?
እናመሰግናለን።