ያሆዴ መስቀላ በሀድያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • በሀድያ ህዝቦች ያሆዴ መስቀላ በታላቅ ድምቀት ይከበራል

ความคิดเห็น • 14

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🎉ሠለም ትስፈን እትዮጴያሄ🙏💚💛💝

  • @henokezt
    @henokezt 4 ปีที่แล้ว +1

    ለብርሃነ መስቀሉ እንኩዋን አደረሳችው - የመስቀል ደመራ አከባበር በ አዲስ አበባ እስካሁን ያልታዩ የደመራ ዕለት ዝማሬዎች እና ሌሎችንም ለማየት ፎቶውን ተጭነው ይግቡ-አስተያየቶዎን ያስቀምጡልነን ወ

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk 26 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🎉❤🎉ሠለም በራከት ይብዛ 🙏😇🙏

  • @Nahom164
    @Nahom164 4 ปีที่แล้ว +2

    Habayyi afisukko እንኳን አደራሳችሁ

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 4 ปีที่แล้ว +2

    የፕሮቴስታንት መስራች ማርቲን ሉተር 81 ጊዜ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ በምሳሌነትና በአርአያት የጠቀሰ ሲሆን ካቶሊክን ግን ከዚህ በተቃራኒው በመጥቀስ ነው ፐሮቴስታንት(ተቃዋሚ/ፕሮቴስት/ተቃውሞ-protest) በሚል ከካቶሊክ የተገነጠለ፡፡ ማርቲን ሉተር የፕሮቴስታንት እምነትን ለመመስረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የአስተምሮው፣ ምሳሌውና መንገዱ መሰረት ነች፡፡ ይህ ግን ከጅምሩ ላይና ከአውሮፓ ሲሆን የአሁኑ ፕሮቴስታንት/ጴንጤ ግን በሀገራችንም እንደ እስራኤል ዳንሳ አይነቶችን የለየላቸው ሰይጣኖችና የማፍያ ቡድኖች ለወንጀል መስሪያ መጠቀሚያ ዋነኛ መሳሪያ ሆኖ በሰይጣን መንገድ እየተገለገሉበት ነው፡፡ የሰይጣን ማፍያዎች ነብይ ነን እያሉ በማጭበርበርና በመዋሸት ተሰማርተው ገንዘብ መዝረፍን፣ ሴት መድፈርንና ትዳር ማፍረስን ጨምሮ ዜጋን ለመጉዳት በተለያየ ወንጀል እየተጨመላለቁበት ነው፡፡
    የኢትዮጵያ ኦርቶደክስ ግን ከወርቅም የነጣችና የበቃች ጥንታዊና ዘላለማዊ የሆነች ትልቅ ሀብት ነች፡፡ ወርቅ ደንጋይ ነው፡፡ በእሳት እየተቃጠለ ጭንቅና መከራ ሲበዛበት ግን ራሱን ከዚህ ለማዳን እየቀለጠ ከደንጋይነት ወደ ጥቅምነት፣ ሀብትነት፣ ውበትና ዘላለማዊነት ተቀይሮ በየሰው ገላና በየቤቱ ይደርሳልና በአንደኛ ደረጃ አስተማማኝ የጸጋና የሀብት ምልክት ይሆናል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስም ከታሪኳ ጀምሮ የሚደርስባትን ከውጪ የሚመጣን ሰይጣናዊ ቃጠሎ፣ ስቃይና መከራ እየተቋቋመች እሷነቷን ጠብቃ እንደገና በማበብና በማፍራት ከዚህ ደርሳለች፡፡
    የወደፊቱ የኦርቶዶክስ ዘመን ወርቅ፣ አልማዝና እንቁን ጨምሮ ከማንኛውም ሀብትና ንብረት በላይ የሆነና ተፈላጊነቱና ተቀባይነቱ እስከ መላው አለም ነው፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አስተምሮ፣ ስነስርአት፣ አባቶች፣ ምእመናንና ሌላውም ጥንታዊ፣ የመጀመሪያ፣ ትክክለኛና አምላካዊ የሆነን የመላ አለም ክርስትያን ህዝቦችን ቱርፋት የያዘ ሲሆን ክርስትና እንደገና በአለም እንዲነሳ፣ እንዲታደስና እንዲስፋፋ ለማድረግ ምሳሌና ተመክሮ የሚሆን ነው፡፡
    መስቀልና ጥምቀት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ስም ለመላ የአለም ክርስትያኖች እውቅና ያገኙ የጋራ ሀብት ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ገና በአል ስርአቱና ስነስርአቱ ከሙሴ ጀምሮ ጥንታዊና ልዩ ሲሆን ይህም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሰም እውቅና በማግኘት ወደፊት ለመላ የአለም ክርስትያን ህዝቦች የጋራ ሀብት ነው፡፡ ላሊበላም እንደዚሁ ነው፡፡ ሻደይ፣ አሸንድየና ሶለልም መሰረቱና ስርአቱ የክርስትና ሀይማኖታዊ እምነት ስለሆነ በኢትዮጵያ ስም የሚታወቅ የወደፊት የመላው አለም ክርስትያን ህዝቦች የጋራ ሀብት የሚሆን ነው፡፡ ሰሜን ተራሮችን፣ ፋሲሊንና ባሌ ተራሮችን ጨምሮ የሌሎች በዩኔስኮ እውቅና ማግኘት ግን በኢትዮጵያ ስም ለኢትዮጵያ ነው፡፡ ጨምበለላ ለሲዳማ ብቻ ሲሆን እሬቻ/ቃሊቻ/ዛፍ አምልኮ እስላም ኦሮሞ ጭምር የማይቀበለውና ብሎም የሚቃወመው ሲሆን በጥቂት የኦሮሞ ቡድኖች/ጎሳዎች ስም ብቻ የሚታወቅ ነው፡፡
    ስለሆነም መስቀልን ጨምሮ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ስም የሚሆን ማንኛውም ከ3.5 ቢሊዮን በላይ የሚሆንን የአለም ክርስትኖችንም የሚመለከትና የሚወክል የጋራ ስለመሆኑ መታወቅና ይህ በሚገባ ተግባራዊ መሆን ይርበታል፡፡ ይህም ግን የሚሆን በራሱ ሳይሆን አባቶችና ምእመናን በአንድነት ተሰባስበው በጋራና በያሉበት በየራሳቸው በአምላክ መንገድ ሆነው በፍቅር፣ ጉብዝና እና ድፍረት ታጅበው እየተናበቡ ተግተው በመስራት ነው፡፡ የኢትዮያ ኦርቶዶክስ ጥንታዊ መሰረትና በተለይም አባቶችና ምእመናን ትልቅና የማይወላውል ራእይ ያላቸው ናቸው፡፡ ራእይ አምላካዊ ሲሆን ከሰው ሰራሽ ገንዘብም ሆነ ሀይልና ጉልበት እጅግ የበለጠና አስተማማኝ ነው፡፡
    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መሰረቷና ትልቁ ሀብቷ የአባቶችና የምእመናን የማይወላውልና የማያወላውል ራእይ ሲሆን ሌሎች ግን በውጮች ጭንቅላታቸው በሰይጣናዊ መንገድ የሚሞላና ሰው ሰራሽ በሆነ ተራ የወረቀት ገንዘብ ላይ የተመሰረተ ስለሆነና የእነሱም ስላልሆነ የታዘዙትን ለመፈጸም በጥፋትና በሰይጣናዊ መንገድ ተሰማርተው የሚገኙ ናቸው፡፡ ቂጡን ለራሱ ሀገርና አመልክበታለሁ ለሚል መስጊድ ሰጥቶ ነገር ግን ፊቱንና ልቡን ወደ በርሃው ሀገር አድርጎ የሚያስብ፣ የሚጸልና በዚህ መልክ ሀይማኖት አለኝ የሚል ግን አደገኛ የሆነ ሲሆን የራሱ ሳይሆን የሌሎች ነው፡፡ ገንዘብ ቢሰጡትምና ሰይጣናዊ ቢያደርጉትም መሰረትም ሆነ ራእይ የሚባል ነገር ግን ስለሌለው ሲያጠፋ ኖሮ የሚጠፋ እንጂ ከዚህ ውጪ ሌላ የሚሆን አይደለም፡፡
    ስለሆነም ባለእራይ የኦርቶዲክስ አባቶችና ምእመናን ይህን ራእያቸውን እስከ አለም ድረስ ተግባራዊ ለማድረግ ተደራጅተው ከ3.5 ቢሊዮን በላይ ከሆነ የክርስትያን ህዘብ ጋር ተቀራርበው መስራትና የሚጠበቅባቸውን ክርስትያናዊ ስራ መስራት አለባቸው፡፡ ቅዳሴን፣ ሽብሻቦን፣ ዝማሬን፣ አለባስን፣ ጾምንና ሌላውን ጨምሮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በጣም ተወዳጅና ተፈላጊ ስለሆነች የበለጠ በሚስብ፣ በሚማርክና በሚያስተምር ሁኔታ ለአለም የማሳወቅ ስራ በሚገባ መሰራት አለበት፡፡
    ባለራእይ ኦርቶዶክስ ከመቶ ሺህ በላይ የሰንበት ተማሪዎች በአሁኑ ወቅት አላት፡፡ ነገር ግን ይህን ለማስፋፋት፣ ለማዳረስና ውጤታማ ለማድረግ ከዘመኑ ጋር አብሮ ይሄድ ዘንድ ማድረግ ግድ የሚል ነው፡፡ ከዚህም ውስጥ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ቢያንስ ከዘመናዊ/ስጋዊ ትምህርት ቤቶች ያልተናነሰ ትኩረት፣ እገዛና ቦታ ሊሰጣቸውና የበለጠ ውጤት ሊጠበቅባቸው ይገባል፡፡ ይህም የሚጀምር ሁሉንም የሰንበት ተማሪዎችን ትምህርት ቤቶችና መጠለያዎች በዘመናዊ ህንጻ መገንባት ሲሆን የእለት ጉርሳቸውን በልመና ሳይሆን በሌላ መንገድ የሚያሟሉበት ሁኔታ ትኩረት ሊሰጠውና ተግባራዊ ሊሆን ይገባል፡፡
    ስለሆነም በተለይም ትምህርት ቤቶችንና የተማሪዎችን መጠለያ ዘመናዊ ህንጻ ለማድረግ ከአለም የክርስትያን ህዝቦች፣ ሀገሮች፣ ተቋማትና መንግስታት ዘንድ በመረጃ ተደግፎና ተደራጅቶ እርዳታ መጠየቅ ይገባል፡፡ ለዚህ ለታቀደለት አላማ በትክክል እንደሚደርስ እርግጠኛ ከሆኑ ከግለሰብ ጀምሮ እስከ ተቋማትና መንግስታት ድረስ ይህን ለመርዳት የውጪ ሀገራት ትልቅ አቅም ያላቸውና ፈቃደኛ የሚሆኑ ናቸው፡፡
    ስለሆነም ማህበረ ቅዱሳን በበላይ ሆኖ የሚመራውና የሚከታተለው አለማቀፋዊ የኦርቶዶክስ እርዳታ ማሰባሰቢያና የግንባታ ተቋም በመላው አለም የሚኖርን ምእመናን ጨምሮ መመስረትና ወደ ስራ መግባት አለበት፡፡ በውጪ የሚኖሩ ኦርቶዶክሳዊያን ትልቅ አቅም ያላቸው ናቸው እና ከየሚኖሩበት ጀምረው እስከ ሀገርና አህጉር ድረስ በመደራጀት አንድ አለማቀፋዊ የኦርቶዶክስ እርዳታና ግንባታ ተቋም በውጪ ሀገር መመስረት አለባቸው፡፡ ነገር ግን ይህ ታማኝና ውጤታማ እንዲሆን የግድ በማህበረ ቅዱሳን የታቀፈና ለጋራ አላማ በቅርበትና በጋራ እየተናበበ አብሮ የሚሰራ መሆን አለበት፡፡

  • @ExTa-bm2dk
    @ExTa-bm2dk 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሠለም መለ እትዮጴያ ሃገሬ❤🎉ትበራክ ሠለምሽ ይፍሰስ🙏🙎😇

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 ปีที่แล้ว +1

    ለመላው ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም የመስቀል ባህል ይሁንላችሁ ።

  • @የአፄዎቹልጅነኝ
    @የአፄዎቹልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    የደመራ ባአል ከባህር ዳር በላይቭ አስተላልፉልን

  • @tamraabi1751
    @tamraabi1751 4 ปีที่แล้ว +2

    መስቀል ምንድነው ትርጉሙ

  • @SaraSamuel-e4q
    @SaraSamuel-e4q 23 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂❤

  • @shifartirkaso963
    @shifartirkaso963 2 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭 are they tired ?