መልካም የእናቶች ቀን | Happy Mother's Day 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ค. 2022
  • ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS
    ሰላም ውድ የማማዬ አድናቂዎች 🖐 ሰብስክራይብ ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ አበረታቱን። ላይክ 👍ላይክ👍ላይክ👍በማድረግ ለምታደርጉልን ድጋፍ እናመሰግናለን🙏🏾❤😍
    Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
    Please Follow Me
    th-cam.com/users/FrieDagiFam...
    / emuyebeyene
    / firebeyene
    / firehiwot_beyene

ความคิดเห็น • 91

  • @bewphone9113
    @bewphone9113 2 ปีที่แล้ว +12

    እናትነት እኮ ደስ ይላል አብሶ ከሚወዱት መዉለድ😥😥❤❤❤መታደል ነዉ

  • @user-ql3jp9fn5r
    @user-ql3jp9fn5r 2 ปีที่แล้ว +7

    መልካም የነቶች ቀን ለሁላችን ለነቶች ትልቅ ክብርነ ጤነ እንመኛለኝ እግዚአብሔር በፀጋ ያቆይልን ላቺም ጭምር እነት ምግዜም መኖሮሀ ትልቅ ነገርነው በሮሀ ተከፍቶ እማይዘጋ እሙዬ ነት

  • @user-gv4vo1mh5e
    @user-gv4vo1mh5e 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍርየ እና ዳጊ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    እኔ እንኳን አደረሳችሁ ለእናቶች ቀን አልላችሁም ምክንያቱም ይሄ የእኛ ባህል አይደለም የእናቶች ቀን ማለት ግንቦት 1ቀን የአለም ሁሉ እናት እመብርሀን የተወለደችበት ቀን ነው እንኳን አደረሳችሁ የአባቶች ቀን ማለት አለምን ለማዳን ከሰማይ ሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ቸሩ አማኑኤል የተወለደበት ታህሳስ 29ቀን ነው የፍቅረኛሞች ቀን እለተ አርብ ናት አለምን ለማዳን ሲል 6666 ግርፋትን ተገርፎ ደሙን አፍስሶ ስጋውን ቆርሶ የማይሞተው የአለም ሁሉ ፈጣሪ ለእኛ ሲል የሞተባት ቀን ነች መከበር ያለበት ይሄ ነው ሌላው የፈረንጅ ባህል ነው አይጠቅመንም ሌላው ደግሞ እንደ አስተያየት የምሠጣችሁ አልጋችሁ ላይ መሥቀል ያለበት የአልጋ ልብስ አይቻለሁ እና ጥሩ አይደለም መሥቀል ክቡር ነው የራሱም ቦታ አለው ከአንገት ውጭ ሌላ ቦታ አይደረግም አብሶ ባልና ሚስት ከሚተኙበት አልጋ አይደረግም ስዕል አድኖም ሆነ መስቀል በጭራሽ ምኝታ ክፍል መግባት የለበትም የራሱ የፆሎት ቦታ ያሥፈልገዋል በተረፈ እወዳችኋለሁ በርቱ ፍቅራችሁ ከምንም በላይ ያሥቀናል ፍፃሜያችሁን ያሣምርላችሁ

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድ ባለም ላይ የምትገኙ እናቶች እንኳን ለናቶች ቀን አደረሳችሁ ፋርዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እኮ ሚሚቶ እግዚብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ብያለው እግዚብሔር አልፈቀደውም ዛሬ ላይ እናቴ ኖር እንኳን አደረሰሽ ብላት ደስ ባለኝ ነበር ፈጣሪ ያለው ሆነ ብዬ ተቀብየዋለሁ በዲጋሚ መልካም የናቶች ቀን ይሁንላችሁ እግዚብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @fikrtebogale7529
    @fikrtebogale7529 2 ปีที่แล้ว

    መልካም የእናቶች ቀን እህቴ በዝህች ጣፋጭ ልጅ የባረከሽ ደሥ የምትሉ ማማዬ ዘመንሽ ብሩክ ይሁን በጣም ነው የምወዳት

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 ปีที่แล้ว +3

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ መልካም የእናቶች ቀን

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 ปีที่แล้ว +3

    መልካም የእናቾች ቀን አደረሳችሁ የኔ ዉዱቹ ማማዬ የኔ ቆንጁ ፈጣሪ ለቁም ነገረ ያበቃሸ በጣም ታምራላችሁ

  • @elianaabrham3869
    @elianaabrham3869 2 ปีที่แล้ว +3

    የአይናቹ ማርፊያ ትብዛላቹ ትልቅ ቦታ ትድረስላቹ

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም የናትወች ቀን ይሁንልሽ ፍሬዋ ለእናትሽም እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ስታምሩ በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ማማዬም አድጋ እናት ለመሆን ያብቃት ክብር ለዓለም ሙሉ እናቶች ሰላማችሁ ይብዛ ❤

  • @Etu2312
    @Etu2312 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሰሽ ፍሬ ማሚቶ ግን የኔ ስኳር ድንች ህፃን ሆና እንዴት ነው የምታምረው የኔ ዱባ ፍሬ ከአንች የወጣች አትመስልም 😄😍😍

  • @hani6647
    @hani6647 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም የእናቶች ቀን የኔ ውድ ለ እታለምም መልካም የ እናቶች ቀን 365ቀን ሁሉ ቀናችሁ ነው ❤️❤️❤️❤️

  • @AN-zi2uu
    @AN-zi2uu 2 ปีที่แล้ว

    ድቡሽ ያለች ስታምር እግዚሃብር ያሳድግሽ ለሁሉም እናቶች እንኳን አደረሳቹ 💞💞💞

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 2 ปีที่แล้ว

    የሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው!
    ቀናችን ይባረኽ!
    ተባረኩልኝ!
    "እናት ለመልካም ልጆች ኣርኣያ ናት"

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 ปีที่แล้ว

    መልካም የእናቶች ቀን!!!

  • @lidacall9041
    @lidacall9041 2 ปีที่แล้ว

    ፍሬ ውዴ መልካም የናቶች ቀን ይሁንልሽ ለእናትሽም እድሜ ይስጥልሽ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 ปีที่แล้ว

    የማዬ እናት መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልሽ

  • @temesgenamlakey2848
    @temesgenamlakey2848 2 ปีที่แล้ว

    Melkam yenatoch Ken lehulachn mamaye & frie edmen tenan ystachu 🥰❤🙏🇪🇷

  • @quenorthodox8600
    @quenorthodox8600 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ

  • @user-rf8st4gk1k
    @user-rf8st4gk1k ปีที่แล้ว

    Wooyee yane konjo yane bonbolno yane dabalbal❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @deberituseman8783
    @deberituseman8783 2 ปีที่แล้ว

    መልካም የእናቶች ቀን

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ፍርዬ እንኳን አደረሰሽ ነፍ አመት ያኑርሽ ከምትወጃት ልጂሽና ከዉዱ ባለቤትሽ ጋር❤ ማሚጦን ስወዳት😍😘😘😘😘😘

  • @user-bz2jd2mq2v
    @user-bz2jd2mq2v 2 ปีที่แล้ว

    መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልሽ 💕💕💕💕

  • @berrytube7454
    @berrytube7454 2 ปีที่แล้ว

    መልካም የእናቶች ቀን እናትየው

  • @lyuyosti7766
    @lyuyosti7766 2 ปีที่แล้ว

    Ufff des sil begeta mama demo wfretwa mnamn 😍

  • @netsib3805
    @netsib3805 2 ปีที่แล้ว

    Amazing mom 👩

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 2 ปีที่แล้ว

    እንካን አደረሳችው happy mother day GOD blessed all the time lovely family

  • @yoditmengistu9528
    @yoditmengistu9528 2 ปีที่แล้ว

    wow betam tameralchue frie

  • @zinashabate192
    @zinashabate192 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያሰድግልሽ

  • @metasebiya7078
    @metasebiya7078 2 ปีที่แล้ว

    መልካም የናቶች ቀን ይሁንልሽ

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z 2 ปีที่แล้ว

    ደሞ ሰታምር ፍሬዬ የኔ ጀግኖ እናቴ ዋወወ ነሽ ማርምን❤❤❤እፍፍፍፍ ማማዬ የኔ ማሬ

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ ፍሬ

  • @nigistweledai
    @nigistweledai 2 ปีที่แล้ว

    All of Happy Mothers Day ❤️❤️❤️

  • @Somer7719
    @Somer7719 2 ปีที่แล้ว

    Happy mother's day 💓

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 ปีที่แล้ว +3

    My favorite family happy Mother’s Day May God bless you God bless your mom and your child everybody in your life stay blessed much love and respect for you guys from Los Angeles 🙏🏻😘👏💕🌷❤️

  • @enat1821
    @enat1821 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍርዬ በጣም ታምራላቹ ማሻአላህ እድሜሽ ይርዘም ተደሰቺ የኔ ቆንጆ ከነ ባልሽ ከነ ልጅሽ እድግ በሉ ተባረኩ😘😘

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 ปีที่แล้ว

    ፍርዬዬ ቆንጆ ❤️❤️ሚጣዬዬ🥰🥰🤗

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว

    የፍሪ ዳጊ ቤተሰቦች እንዲሁም ማሚቶዬ እንኳንም ለዚህች ቀን በጤና አደረሳችሁ ፍሪዬ መልካም የናቶች ቀን ይሁንልሽ 💕🙏 💕

  • @user-xp4sg1bm5o
    @user-xp4sg1bm5o 2 ปีที่แล้ว

    መልካም የእናቶች ቀን ፍሬ

  • @mandaramabdara5987
    @mandaramabdara5987 2 ปีที่แล้ว

    የኒማር ለሁለታቸ ወም መልክም የናቱቸ ቀን እረጀም እድሜ ከጢናገ ያሰጣቸ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 ปีที่แล้ว

    መልካም የናቶች ቀን ፍርዬ ነፍሰጡር ነሽዴ

  • @user-hj8nc4nh3z
    @user-hj8nc4nh3z 2 ปีที่แล้ว

    መልኮም የነቶች ቀን ለሁሉም እናቴች

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰሸ ለናቶችቀን ፍርዬ ለዛሬአመት በልጁ ተባረከሸ ለማየትያብቃን

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብር በአለም ሁሉ ላሎ እናቶቻችን❤

  • @destabakela5309
    @destabakela5309 2 ปีที่แล้ว

    happy mother's day

  • @mekdesmekdes4677
    @mekdesmekdes4677 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤👍👍👍👍😘😘amen amen

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ የኔ ድቡሽቡሽ ስወዳት

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 ปีที่แล้ว

    ማማዬ የኔ ውድ

  • @eseyneshsetegn2634
    @eseyneshsetegn2634 2 ปีที่แล้ว

    Happy mothers day

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j 2 ปีที่แล้ว

    ፍሬ አንችም እናትሽም ሺህ አሜት ያኑራቹ ጌታ መልካም የእናቶች ቀን

  • @tadutasfaye8755
    @tadutasfaye8755 2 ปีที่แล้ว

    wowwww❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 2 ปีที่แล้ว

    እናት ለልጅ የምታሳየው መንገድ ነው ኣረማመዱና፡ "መልካም እናት እንሁንላቸው በየሱስ ክርስቶስ ስም"

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 ปีที่แล้ว

    እወይ የኔ ድንቡሽቡሸ

  • @hiwotgirma3444
    @hiwotgirma3444 2 ปีที่แล้ว

    Wowww 💖💖💖💖🙏👄💋

  • @sarasahay1
    @sarasahay1 2 ปีที่แล้ว

    Wowowoww❤❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @user-rf8st4gk1k
    @user-rf8st4gk1k ปีที่แล้ว

    Mareeeeeee

  • @user-ri8qk8we9u
    @user-ri8qk8we9u 2 ปีที่แล้ว

    ፍሬ የሴት እመቤት በጣምነው የምወድሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ እረጅም እድሜ ይስጥጣችሁ

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ደስ ስትሉ። መልካም የናቶች ቀን የማሚቶ እናት። ማስተር ሼፍ በምን ሰርኘራይዝ አደረገሽ እስኪ ልቀቁልና ኢንጆይ እናድርግበት።

    • @user-dx3kl4ph2d
      @user-dx3kl4ph2d 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ልልነበር እየጠበቅን ነው

  • @hayatom5072
    @hayatom5072 2 ปีที่แล้ว

    Enkuan aderesesh firyee

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 2 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘😘

  • @Enbabafiori
    @Enbabafiori 2 ปีที่แล้ว

    ❤️👍

  • @hayatom5072
    @hayatom5072 2 ปีที่แล้ว

    Wooow

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 2 ปีที่แล้ว

    Melkam yenatiochi kin

  • @taddykonjo5158
    @taddykonjo5158 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @rahelalamu6210
    @rahelalamu6210 2 ปีที่แล้ว

    Melkam y enatachn ken yen lelet

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-lc3qp6kw2m
    @user-lc3qp6kw2m 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምነው

  • @buzenshefepedun7256
    @buzenshefepedun7256 2 ปีที่แล้ว

    💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️🥰

  • @user-cg6pz7ve9f
    @user-cg6pz7ve9f 2 ปีที่แล้ว +2

    ሚጣ ግን በልጅነታ ድቡሽቡሽ ያለችበትን ሚስጥር ንገሪን ስንወልድ እኛም እድንሞክረው በተረፈ መልካም የእናቶች ቀን ውዴ

    • @nas7117
      @nas7117 2 ปีที่แล้ว

      በደንብ ስለ ሚከባከቡዎት እና የተለያየ ምግብ ከበሉ ከፈጣሪ ጋር እንደዚህ ያምረባቸዎል ልጆች

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @yodithiruy203
    @yodithiruy203 2 ปีที่แล้ว

    ፍሬ እርጉዝ ነሽ መሰለኝ

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ
    ማምቶዬ እደግ ወንድ አምጭለ
    ላት ለማምቶ

  • @emuhekimayoutub9800
    @emuhekimayoutub9800 2 ปีที่แล้ว +1

    የፉሬና የዳጊ ቤተሠቦች በቅንነት እናቱን እሚወዲ አበረታቱኝ እኔም እናት ነኝ በአገርም ሆነ በዉጭ ላሉ እናቶች ረጂም እዲሜ ከጠና ጋርአሚን

  • @rahmahebri2822
    @rahmahebri2822 2 ปีที่แล้ว

    , ፍርየዛሬአመት ደሞየወንድ ልጅ ናት ያድርግሽ

  • @herotybelishkantuheroty570
    @herotybelishkantuheroty570 2 ปีที่แล้ว

    enken aderesesh konjo

  • @user-wi2co9dt7s
    @user-wi2co9dt7s 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አለባበስሽ ወላሂ እናት እና አባቴ ፊት እድህ ለመልበስ አፍራለሁ አደል አደባባይ ወላሂ ባቴ እንኳን እትታይም እናቴ ፊት እወድሞቸ እህቶቸ ፣ፊት አልሀምዱሊላህ እንኳንም ሙስሊም አረከኝ

  • @samritube645
    @samritube645 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናንተ ምርጥ ቤተሰቦቼ በመላው አለም የምትገኙው እናቶች በሙሉው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ድቡሽዬ እድግ በይልኝ የኔ ጣፋጭ እኔም እድሉን ካገኘሁ አይቀር ስለናቴ ጥቂት ልበል አንቺ ጠቁረሽ እኔ እንድቀላ አርገሽ እንቺ ከስተሽ እኔ እንድወፍር አርገሽ አንቺ ተርበሽ እኔ እንድጠግብ አርገሽ አንቺ ሳትማሪ እኔ እንድማር አርገሽ አንቺ የሰው ፊት ገርፎሽ እኔን ከሰው ፊት ያዳንሽኝ እናቴ ስላች ዘርዝሬ አልጨርስም እማ ብቻ ሁሉው ለገሬነሽ ወጥቼ ስመለስ ከቤቴ አልጣሽ አንቺ በሆንሽልኝ ልክ ልሆንለሽ ቢያቅተኝ እንኩዋን በጥቂትዋ የልቤን አደርግልሸን አምላኬ ከእናቱው ከድንግል ማርያም ጋር ይፈቀዱልኝ 🙏በሉው ተመልካቾች ከመጣችሁ አይቀር ለነፍርዬ ፍቅራችሁን ላይክ በማድረግ ግለጹላቸው

  • @user-on2xv6sn2p
    @user-on2xv6sn2p 2 ปีที่แล้ว +3

    አዲ ጥያቄ አለኝ እዚህ ቤት ኮሜት ሠጥቼ አላዉቅም ዛሬ ልሥጥ ነዉ ፍሬ እራሥ ወዳጂ ነሺ እዴ ቻናሉ የሁለታችሁ የባልሺምየ ያችም እነት የሆናችሁት አች እና ያችአ እናት ብቻ ናችሁ እዴ የቶዴ እናትሥ መለጠፍ ነበርብሺ አብርሺ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  2 ปีที่แล้ว

      ከስድቡ በፊት ምክንያቴን መጠየቅ አይሻልሽም ነበር አዝናለሁ

    • @user-on2xv6sn2p
      @user-on2xv6sn2p 2 ปีที่แล้ว

      @@FrieDagiFamily አትዘኜ መጥፎ አልተናገርኩም የመሠለኝን ነዉ ሀዘሺብኝ ይቅርታ ላጠፍዉ እችላላሁ ኮሜቴን

    • @user-on2xv6sn2p
      @user-on2xv6sn2p 2 ปีที่แล้ว

      @@FrieDagiFamily ማለቴ ጥያቄ እጂ የጠየኩት ሥድብ የለዉም

    • @user-xp4sg1bm5o
      @user-xp4sg1bm5o 2 ปีที่แล้ว

      አንድ ሴት ነበረች እናም በባብር ጉዞ ላይ ሳሉ አጠገባቸው ላይ የጠቀመጠ ሻንጣ ስለነበሩ አንድ ሴት ሰረተኛ መቶ ይህ ወንበር ለሰው መቀመጫ እንጂ ለእቃ ማኖራ አልተፈቀደም እና እባኮት ያንሱ ሲሏቸው አላነሳም አሉ ባኖሱ ይሻላል እቢ ካለ ለአለቅልዬ እነግራለሀ ቢሏቸውም እዲ ንገር አሉት አለቃውም መቶ ያንሱ እንጂ ለምን አላነሳም ይላሉ ብሎ ቢጠይቃቸው አለነሳም በሚለው ሀሳባቸው ፅንተው ቆዬ የማይበገሩ ሆኑበት በመጨራሽም ዋናው ሀላፊ ተነግሮት ይመጣና ይህን ሻንጣ ያንሱ ሲላቸው አላነሳም አሉት ለምን ገና አሁን አዋቂ ሰው መጣ እኔ የቸገረኝ እኮ እስካሁን ድረስ ለምን ብሎ የጠየቀኝ ባለመኖረ አተ ለምን ስላልከኝ አመስገናለሁ በመሰረቱ ግን ሻንጣው የኔ አደለም ሲሉት በመደነቅ ይቅርታ ጠየቃቸው እና ምን ተረዳሽ እህቴ ለምን ብሎ መጠየቅ መልካም.ነው ከአባቶች ከአዳምጥኩት ትምህርት ነው ግን ይቅርታ እህቴ

    • @user-xp4sg1bm5o
      @user-xp4sg1bm5o 2 ปีที่แล้ว

      @@user-on2xv6sn2p እህቴ ላች መልስ ነ

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።