የሰከላው ከባድ ውጊያ፣ ጀነራሉ ከእነአጃቢዎቹ ተመታአርበኛ ዘመነ ለሰራዊቱ የሰጠው ማስጠንቀቂያየመቐለው ውጥረትና ለፋኖ የቀረበለት ጥሪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

ความคิดเห็น • 72

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 12 วันที่ผ่านมา +6

    ሮሃቲቪ በርቱ ከጎናችሁ ነን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።

  • @MeazaBasazn
    @MeazaBasazn 12 วันที่ผ่านมา +6

    ሸዋ
    ወሎ
    ጎጃም
    ጎንደር ወጥር ጀግናው የአማራ ፋኖ
    አዲስ ትውልድ
    አዲስ አስተሳሰብ
    አዲስ ተስፋ።

  • @ሰዉ-መ4
    @ሰዉ-መ4 13 วันที่ผ่านมา +4

    ድል ለፋኖ

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 12 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለጀግናው ፋኖ !!!

  • @MeazaBasazn
    @MeazaBasazn 12 วันที่ผ่านมา +4

    ወጥር ጀግናው ፋኖዬ
    ድል ለአማራው ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolAtala-e8j
    @SolAtala-e8j 12 วันที่ผ่านมา +3

    ሮሀ ቲቪ እውነተኛ የአማራ ድምጽ ነው እናመሰግናለን በርቱልን አማራየ

  • @Auiopui
    @Auiopui 13 วันที่ผ่านมา +14

    እሶክድር የተባለ እንሻሺሊት በማያገባው ገብቶ እየፈተፈተ ነው መሰሪ የሆነ ሰው
    ድል ለፋ❤❤

  • @saledebas2848
    @saledebas2848 12 วันที่ผ่านมา +5

    አንች ጀግና ነሽ በርችልኝ የአማራው ኩራት ሜዴያ ነው በርቱልኝ

  • @BetelhamMelaku-t5g
    @BetelhamMelaku-t5g 12 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለፋኖ ሞት ለሰው በለው ለአብይነ ለሰረዊቱ

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 12 วันที่ผ่านมา +1

    ጎሽ እኔም ፋኖ መዲያ የመጠቀሙትን የፋኖ አባላት እዲቀለክል ምኞቴ ነበር መሆንም ያለበት ይህ ነዉ👍👍በሁሉም አቅጣጫ ያለዉ የአማራ ፋኖ ያለድርጅታቸዉ ፍቃድ ማዉራት እዳይችሁ መከልከል አለበት ...👌ትግሉ እየጠራ እዲኬድ ሢባል

  • @metasebiatsige3636
    @metasebiatsige3636 12 วันที่ผ่านมา +1

    ✌️✌️✌️ለአማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @YohansYoni-f6e
    @YohansYoni-f6e 12 วันที่ผ่านมา +1

    መአዛችችን የአማራ አለኝታ በርችልን።

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 12 วันที่ผ่านมา +1

    VICTORY To The AMAHARA FANNO😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!

  • @lemlemchalachew8157
    @lemlemchalachew8157 12 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጥሩ ዉሳኔ ደስ ብሎኛል የሞባይል እገዳዉ ጥሩ ነዉ

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 12 วันที่ผ่านมา +1

    Victory for FANNO, peace for Ethiopia

  • @TeshomeGetachewAlemayehu
    @TeshomeGetachewAlemayehu 12 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፋኖ ሞት ለገዳዩ ብልፅግና

  • @birhanlight-d8x
    @birhanlight-d8x 12 วันที่ผ่านมา +1

    Roha በርቱ ❤❤❤❤ እንሽላሊት እስክንድር እየረበሸ ነው ይኸ ቦነስ የሆነ ሠው !!!!

  • @TadesseMinte-z7z
    @TadesseMinte-z7z 12 วันที่ผ่านมา

    አይዟችሁ ከጎናችሁ ነን❤❤❤

  • @YitbarekMamo-vf3mp
    @YitbarekMamo-vf3mp 12 วันที่ผ่านมา

    Bravo fano! ❤❤❤

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 13 วันที่ผ่านมา +1

    Del le fano👍👍👍❤️

  • @Allamehara
    @Allamehara 12 วันที่ผ่านมา

    ትክክልማስጠንቀቂያነው፡ማህበራዊይሚድያአትጠቀሙድልለፋኖጦር።

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 13 วันที่ผ่านมา +4

    እስከመቼ እንገዳደል ?? ኮኖሬል አብይን ማን ተው ይበለው? እረ በፈጣሪያችን የኢትዮጵያን ማድር ከደም ጎርፍ የሚያድን መቼ ይሆን የሚመጣው??😢😢 ጦርነት ይብቃ ህዝብ የሚያሰቃይ የሚጨፈጨፍ መንግሥት እንዴት ነው የምንገላገለ😢ው??

  • @tewodrosAfework-l6b
    @tewodrosAfework-l6b 12 วันที่ผ่านมา

    ድልለአማራፍኖ
    የብልጰግናሠራዊት
    እባክእንቃለአንድስው
    ብለእአትለቅ

  • @znabunguse
    @znabunguse 12 วันที่ผ่านมา

    💪❤

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 13 วันที่ผ่านมา +3

    መዓዛ:-የፋኖን ሠራዊት ስትጠሩ " ..አንቺ.." እያላችሁ "..ሻለቃዋ ብርጌዷ..” በማለት የኢህአዲግ/ወያኔ ብልፅግና/አገዛዝ ባመጣው አጠራር አትጥሩ! በንጉሡ እና በደርግ ወታደራዊ መንግስት ጊዜ በነበረው መደበኛ አጠራር " ..ሻለቃው.. ብርጌዱ..ክፍለጦሩ.." እያላችሁ ጥሩ! ፋኖዎቻችንም እባካችሁ በጥንቱ አጠራር ተጠቀሙ!
    ድል ለጀግናው ፋኖ!

    • @Gfhg-v3q
      @Gfhg-v3q 12 วันที่ผ่านมา

      አንቺ ማለት ሴት ማለት ነው ምንችግር አለው ቢጠሩ ሴት ማለት ብዙ ነገር ናት አማርኛ በመጥፎ አትተርጉሙ

    • @tediabegaz8031
      @tediabegaz8031 12 วันที่ผ่านมา

      @ ወያኔ/ኢህአዲግ ያመጣው ያልተገባ አጠራር ነው! ይገብሃል? የቅርብ ጊዜ ታሪክን እንኳ ብታነብ ወይም ብትጠይቅ በንጉሡም ጊዜ ሆነ በወታደራዊ መንግስት ደርግ ጊዜ ሠራዊት "አንቺ" ተብሎ አይጠራም!

  • @DTFNews
    @DTFNews 12 วันที่ผ่านมา

    ድል :ለ አማ ሀራ : ፋኖ : ቆንጆ :ውሳኔ : ነው ሳተናው: ዘሜ

  • @ጥቅሹ
    @ጥቅሹ 13 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @JamalMahomed-x7v
    @JamalMahomed-x7v 10 วันที่ผ่านมา

    ደልለፋኖ

  • @elsabethgessesse8899
    @elsabethgessesse8899 12 วันที่ผ่านมา

    ጌታቸው የሚባል ሰው ከአማራ ራስ ወርዶ የትግራይን ህዝብ ሰርቶ የሚኖርበትን ስራ ይስራ ወይ ስራውን ያስረክብ! የአማራ መሬት ለህዝብዋ ነው! እሱን ለተቀበለ በሂደት በህግና በስርአት ህዝቡ አብሮ መኖርን ይመስርታል! የወያኔ ነቀርሳዎችን እግዚአብሔር ቦታ ሰጥቶአቸው ህዝብ በሰላም እንዲኖር ፀሎቴ ነው🙏🏾

  • @asmara3973
    @asmara3973 13 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ እግዚአብሄር ሀይሉን ያልብሳቹ❤❤❤❤እውነት እግዚአብሄር የአብይ ጀረናል ተብየው ውሻ ምነው እዛው ብትጨርስው

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku 12 วันที่ผ่านมา

    የጎጃም ፋኖ የማህበራዊ ሚድያ ለምንድነው የሚከለከለው ፋኖ ወዶ ዘማች ወታደር ነው ነፃነት አለው መረጃ መለዋወጥ አለበት ።

  • @getachewgobeze8
    @getachewgobeze8 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AlemBeyene-sc3mo
    @AlemBeyene-sc3mo 11 วันที่ผ่านมา

    ዜና ከማቅረብሽ በፊት ዜናው ትክክል ኘመሆኑን አረጋግጭ ስለጎጃም የሚሰማው ጥሩ አደለም አንድሠም ከተማ አላስለቁም ይባላል

  • @fasiszm
    @fasiszm 12 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂 ጄነራል ብላ ስለ ሻለቃ ታወራለች። መሀዛ ምትባል እንክፍ። ቅራቅቦ።

    • @KemeruWorku-gt4ze
      @KemeruWorku-gt4ze 12 วันที่ผ่านมา

      አንቺ የጠነባሽ ጋላ !

  • @SofoniyasbirhanuSofi
    @SofoniyasbirhanuSofi 12 วันที่ผ่านมา

    ዘመዴ ተናግርዎል

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 12 วันที่ผ่านมา

    እንዴት እንመን ?😂

  • @Yemane8757
    @Yemane8757 12 วันที่ผ่านมา

    አማራ ሆዳም ብቻ ነው
    ሀገር ለማፍረስ እንጂ ምንም አያመጣም!!!
    እስቲ አንድ ይሁን በፊት

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 12 วันที่ผ่านมา

    ግን በጤናሽ ነዉ ጠራ አሥራራት ብለሽ የምዘግቢ ዛሬኮ ጠር 17 ነዉ

  • @dinaolnegshu7779
    @dinaolnegshu7779 12 วันที่ผ่านมา

    ነገ የለም?

  • @asmara3973
    @asmara3973 13 วันที่ผ่านมา +1

    ያጨልጪለው እና እዛው ሁሥቢታል ላይ መድፋት ነው😂😂የአብይ ትላትል

  • @some5160
    @some5160 12 วันที่ผ่านมา

    ዘመነ ጠንክሮ እራሱን እየበላነዉ አሉ አባይ መአዛን አግኝቶ ዘግቡት

  • @sintayehufeleke9680
    @sintayehufeleke9680 13 วันที่ผ่านมา

    The beshasha freak wins the jackpot , poor woyane.

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 12 วันที่ผ่านมา

    ሴትዮ ፕሮፓጋንድ ማለት 100% መቀደድ ማለት አይደለም
    ትንሽ እውነት ይፈልጋል
    ለዛ ነው የተመልካች ቁጥርሽ ቁልቁል እየተመዘገዘገ ያለው

  • @teshomemulugeta6147
    @teshomemulugeta6147 12 วันที่ผ่านมา

    አስረስ ውሸታሙ ነው የሰከላውን ዘገባ የሰራው? ወይስ ትክክለኛ መረጃ ነው?

  • @yuritadesse3732
    @yuritadesse3732 12 วันที่ผ่านมา

    ህሕውሓቶች የየምትይውን በትሕነጎች ብለሽ ብትተኪው ተገቢ ይሆናል:: ቋንቋሽን በትክክል ተጠቀሚው:: በቋንቋችን እንጥራቸዉ :: ቋንቋችን እንደሚፀየፉት እኛም የነሱን ልንፀየፈው ይገባልና! ልጆቻቸውን አማርኛ አናስተምርም ብለውን የለም እንዴ!

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 12 วันที่ผ่านมา

    ዳግማዊ ጃል ሰኘ እስክንድር ነጋ የአማራን ትግል የመሸጡ ጉዳይ በግልፅ ወጣ

  • @DawaMan-gm1dv
    @DawaMan-gm1dv 13 วันที่ผ่านมา

    ምንድነው እየሰራሽ ያለሽው በዘመነ ስም መነገድ መሆኑ ነው?

  • @ሀገሬሀገሬ-ፈ2ጐ
    @ሀገሬሀገሬ-ፈ2ጐ 12 วันที่ผ่านมา

    አይ ዘመድኩን ነብይ ነህ ።

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 12 วันที่ผ่านมา

    ሚዲያዎች የወያኔን ወሬ አምናችሁ አታውሩ አጀንዳ እየሰጡ ነው አንድ ናቸው ከወር ወይ ከአንድ ሳምንት በኋላ ተስማምተናል ይላሉ ከአብይ ጋር ተማክረው የሚሰሩት ስራ ነው የፋኖ ግስገሳ ፈርተውታል

  • @OneLove-rz5jt
    @OneLove-rz5jt 11 วันที่ผ่านมา

    የዜናሽ ርዕስ ጀነራሉ ተመታ ይላል። አንቺ ግን የሺ አለቃ አዛዥ ተመታ ብለሽ ትንታኔ ሰጠሽ። ምን አይነት ክፍታፍ ነሽ! አንቺን ብሎ ጋዜጠኛ።

  • @abrahame996
    @abrahame996 12 วันที่ผ่านมา

    መርዟ መአዛ ዛሬ ምነው የእስክድር ስም ሳታነሺ ዋልሽ የአማራ ህዝብ ሲቆጣሽ ደንብረሻል ሰብሰብ ብለሻል

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 12 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሚዲያ ግን ውሸታም ነው ጄኔራል ብሎ ሻለቃ ያስጠላል በዚህ አይነት ሻለቃውም አልተመታም

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu 12 วันที่ผ่านมา

    ኧረ መሬት ላይ በሌለ "ድል" ህዝቡን አታደንቁሩት። ውሸታችሁ ጥግ ደርሶ፡ "ጄኔራሉ ቆስሎ ሆስፒታል ገባ" ማለት የውሸታችሁ ጥግ ምን ያህል እንደሰረሰ ለማወቅ፡ እንዲህ ዓይነት ውሸት ሲሰማ የሰው ጆሮ መታመም ጀመረ።

  • @user-nb9hn7ct4q
    @user-nb9hn7ct4q 11 วันที่ผ่านมา

    ኢሄን የውሸት ዜና ከጎጃምመዘገባችሁን አቁሙ

  • @teshomemulugeta6147
    @teshomemulugeta6147 12 วันที่ผ่านมา

    ወረዳን አልፎ ቀበሌ ገባ ይሄ ጥንብ መከላከያ? እውነትም አስረስ የጎጃምን ትግል ሸጦታል!

  • @marde684
    @marde684 12 วันที่ผ่านมา

    ያ ቆሻሻ ዘመዲኩን ያበደ ውሻ ማሊያውን የቀየረ እና ግዜ የገለጠው ሰው የመበተን የማፍረስ ሥራ ተነቅቶበታል

  • @ayinwdira9574
    @ayinwdira9574 12 วันที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ

  • @YitbarekMamo-vf3mp
    @YitbarekMamo-vf3mp 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu 12 วันที่ผ่านมา

    ኧረ መሬት ላይ በሌለ "ድል" ህዝቡን አታደንቁሩት። ውሸታችሁ ጥግ ደርሶ፡ "ጄኔራሉ ቆስሎ ሆስፒታል ገባ" ማለት የውሸታችሁ ጥግ ምን ያህል እንደሰረሰ ለማወቅ፡ እንዲህ ዓይነት ውሸት ሲሰማ የሰው ጆሮ መታመም ጀመረ።

  • @ĝetachewuBoss
    @ĝetachewuBoss 12 วันที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 12 วันที่ผ่านมา

    ድል ለፋኖ