የስፖርት አልባሳት ዋጋ በአዲስ አበባ / Sportswear price in Addis Ababa 2015

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 20

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  2 ปีที่แล้ว

    00:32 A Town Sport - ቦሌ መድሀኒያለም አካባቢ መድሀኒያለም ሞል 2ኛ ፎቅ ሱቅ ቁ. 211
    ስልክ -> 0911336990 / 0925416475
    19:13 Time Sport - ተክለሃይማኖት ሱማሌ ተራ አካባቢ ተክለሃይማኖት ሆስፒታል ዝቅ ብሎ ኑዶ ገበያ ማዕከል 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁ. 112
    ስልክ -> 0943575247 / 0973447867

  • @hostorg2270
    @hostorg2270 ปีที่แล้ว +2

    How much ball price

  • @addisalemalemneh6198
    @addisalemalemneh6198 9 หลายเดือนก่อน +1

    ታኬታዎችን በባለ ሰላሳ አንድ የለም?

  • @RealEstateInformations
    @RealEstateInformations 2 ปีที่แล้ว

    ማስታወቂያ ማሰራት ፈልጌ ነበር አድራሻችሁን እንዴት ነው ማግኛት እምችለው

  • @yamachkochovaly3289
    @yamachkochovaly3289 ปีที่แล้ว

    ቱታዎቹ ሙሉ ከእና አላባሻቸዉ ነዉ ወይስ ሱሪዉ ለብቻ ነዉ ዋጋቸዉ

  • @WenduaAndu
    @WenduaAndu 6 หลายเดือนก่อน

    selam,ye estepre materyal emigegnbetn adress litlkilgn tchiyalesh

  • @dhhueygg7651
    @dhhueygg7651 ปีที่แล้ว

    የአርሰናል እና የሊቨ ማልያ ሳዉዲ ላይያላቹ በአላህ ንገሩኝ ልገዛእፈልጋለዉ

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን ጨመረ መሰል ከሁለት ወር በፊት እስኬቸር ጫማዎች 3:500 አስገዝቻለሁ

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እናመሰግናለን! ለመሆኑ ሱቃችሁ የትም ላገኘው ያልቻልኩትን ፕሮፌሽናል የሆነ በውጩ ዓለም የምናየው ዓይነት ጠንካራና ክብደት ያለው ጠጠር ያለ መዝለያ ገመድ ታስመጣላችሁ አላችሁ ወይ??!!??

  • @AbuTeshome-k2e
    @AbuTeshome-k2e ปีที่แล้ว

    የአርሰናል ማልያ አዲሱ አለ ካለስ ስንት ነው

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 2 ปีที่แล้ว

    ⭐️⭐️⭐️

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ደሞዝ እንዴት ነው የሚገዛው

  • @muhammedbin885
    @muhammedbin885 2 ปีที่แล้ว +2

    ጉድ ነው አንድ ጫማ 6500

  • @WenduaAndu
    @WenduaAndu 6 หลายเดือนก่อน

    yestepre meshecha adress litlkilgn tchyslesh

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ!
    በነገራችን ላይ የውጭ መዝለያ ገመዶች አሏችሁ ወይ!? እባካችሁ ካላችሁ ማቴሪያሉንና ዋጋውን ቴክስት አድርጉልኝ አመሰግናለሁ!

  • @hiwotfiker619
    @hiwotfiker619 2 ปีที่แล้ว

    የቲቪ ዋ ጋ ስሩልን ?

  • @MisrakAbera-d4h
    @MisrakAbera-d4h 4 หลายเดือนก่อน

    Be bizat tasirekibalachuh

  • @Mimitwa
    @Mimitwa 2 ปีที่แล้ว

    የቢሮ የካፌ የሱቅ ኪራይ ዋጋ ስሩልን ሞል ላይ ወይም የተገኘውን

  • @tomassolomon3276
    @tomassolomon3276 ปีที่แล้ว

    yet akababi nw mitgegnut

  • @belentinagordano2538
    @belentinagordano2538 ปีที่แล้ว

    ልጂቱ ደደብ ናት የወንድ ብቻ ነው የምታሳየው