Sheger Mekoya - “ሿሚ እና ተሿሚ አጥፊ እና ጠፊ” Salvador Allende & Augusto Pinochet በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 30

  • @mickymouse3148
    @mickymouse3148 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እሸቴ በጣም እናመሠግናለን ግሩም ነው

  • @mykmt8558
    @mykmt8558 3 ปีที่แล้ว +5

    እሸቴ አሰፋ ግሩም አቀራረብ ብዙ ነገር እንዳውቅ ረዳኸኝ አመሰግናለሁ ብዙ ታሪኮችን እንጠብቃለን ባንተው የ አቀራረብ መንገድ ተመችቶኛል በርታልን 🇪🇹💚💛❤️

  • @namunaali5403
    @namunaali5403 3 ปีที่แล้ว +1

    I have never seen ever like you best journalist in Ethiopia. Every program is "wax and gold" ....GOOD JOB!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tedybaraky8586
    @tedybaraky8586 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ምን ብየ በቃላት አድናቆቴን እንደምገልፅልህ ይቸግረኛል..አሉ የሚባሉ ያንተን ዝግጅቶች የምፈልጋቸውን የማልፈልጋቸውንም..በአቀራረብህ ተማርኬ ሁሉንም እሰማለሁ...ፈጣሪ ድምፅህን ከምንም ነገር ይጠብቅልህ...ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን...ቴዲ ነኝ

  • @bzani9167
    @bzani9167 3 ปีที่แล้ว +4

    እውነት የሸገር ሚዲያ ፕሮግራም አዘጋጆቹ እራሱ እንደኔ እሚወዱት አይመስለኝም

    • @derejeshimelis4875
      @derejeshimelis4875 3 ปีที่แล้ว

      ሁሉንም የሸገር ጋዜጠኞች እወዳቸዋለው። ነገርግን እሸቴ ልዩ ነው።

  • @getahunbelay8651
    @getahunbelay8651 5 วันที่ผ่านมา

    አለንዴና ፔኖቸ
    መንግቱና መለሰ
    ታሪካተቸው ተመሳሳይ ይመሰለኛል✍🏿✍🏿

  • @ezanaestifanos326
    @ezanaestifanos326 3 ปีที่แล้ว +1

    በጉጉት የማደምጠው ፕሮግራም እሸቴ በርታ!

  • @mekonnegebemariam2026
    @mekonnegebemariam2026 ปีที่แล้ว

    በጣም ግሩም መቆያ

  • @yonastemesgen8991
    @yonastemesgen8991 8 หลายเดือนก่อน

    it was nice.

  • @peterzeresenay4808
    @peterzeresenay4808 3 ปีที่แล้ว +1

    እሸቴ 👌🏻👌🏻👌🏻

  • @masreshazeleke6320
    @masreshazeleke6320 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 3 ปีที่แล้ว +5

    እሸቴ የቀድሞ ተረኮች አሉ ያልተጫኑ አባክህን ጫንልን

  • @semaineshgeorgis5329
    @semaineshgeorgis5329 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abdihoff6239
    @abdihoff6239 3 ปีที่แล้ว +1

    ባክግራውዱ ላይ ያለው የቺሊ ሙዚቃ የማን ነው? i realy love it ♥

  • @sentyhutelahun3076
    @sentyhutelahun3076 3 ปีที่แล้ว

    እሸቴ አሰፋ ለጋዜጠኝነት የተፈጠረ የእሱን ስትረካ ስሰማ እዛው ቦታው ያለሁ እስኪመስለኝ ነው የምሰማው ይበል ብያለሁ

  • @yasintube4390
    @yasintube4390 3 ปีที่แล้ว

    በህይወቴ እንዳንተ እምወደው ሰው የለም ። እሸቴ አሰፋ።

  • @EeeE-c6c
    @EeeE-c6c 3 หลายเดือนก่อน

    አደኘ

  • @wondufish2469
    @wondufish2469 3 ปีที่แล้ว

    እሸቴ መቼ ነው በመጽሀፍ የምናገኝህ

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 3 ปีที่แล้ว +1

    እሸቴ በየሳምንቱ ቅዳሜ ከሰአት ድምፅ ግን ናፍቀን እንደምንጠብቅህ ታውቃለህ።

  • @fsy1999
    @fsy1999 3 ปีที่แล้ว

    ጌታሁን ንጋቱ ያቅርብልን መቆያ።

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 3 ปีที่แล้ว

    Aye America ye alme tefate kendegna nate

  • @ሰውመሆን-ኈ9ቘ
    @ሰውመሆን-ኈ9ቘ 3 ปีที่แล้ว +2

    ይቺ አሜሪካ ግን ሀይ የሚላት ጠፋ ማለት ነው? እስከመች ነው ተፈሪ ፣የሀገራት ስጋት ሆና የምትቀረው? እኛስ ሰው ምንሆነው?

  • @TK_1448
    @TK_1448 3 ปีที่แล้ว

    Same story with TPLF

  • @girumkassa2544
    @girumkassa2544 3 ปีที่แล้ว

    እሸቴ አሠፋ ሥለኛ ጨቋኝ አራጅና አፍራሽ መሪዎቻችን አንዲትም ነገር መተንፈሰ ያልፈለገበት ምክኒያት ምንድን ነዉ ?
    ጎመን በጤና መሆኑ ነዉ ?

  • @seb621
    @seb621 2 ปีที่แล้ว

    ኣንተ ሪድዮ ስማ ያንተ ትረካ ኣማራጪ የሊለው የትረካ ወዳጂ በሪድዮ ገጠር ሆኖ መስማት ብቻነው የሚምረው ዩቲብ ልትወዳድር ኣትቺልም ።ከነሳክስፎንህ እረ በተለይ ሳክስቦንህ የድሮ ኣተራርካ ነው እሂ።

    • @KedirKedir-c8v
      @KedirKedir-c8v หลายเดือนก่อน

      ante yesu irub enkwan atonm yegatar saw neh meselegn