የማዕደ-ዜና የአሁን መረጃዎች Jan 14,2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 56

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 13 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤በኢትዮጵያ ውስጥ የሚሲኪኖችን ህይወት አገዛዙ እያመሠቃቀለ ቀጥሏል።

  • @zenebecheshete7081
    @zenebecheshete7081 13 วันที่ผ่านมา +5

    ኢግዞ መሐረነክርስቶስ ከሊስትሮ ግብር እንኝህ አረመኔዎች ችጋሩ ብሶባቸዋል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 13 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ ስለ እግዚአብሔር ብላቹ አንድ ሆናቹ የአማራን ህዝብ ከመታረድ ጠብቁት 🙏🙏🙏

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 13 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤

  • @ማርሚዲያ-ሠ5ጀ
    @ማርሚዲያ-ሠ5ጀ 13 วันที่ผ่านมา

    የተረገሙ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው የተረገመ መንግስት ፈጣሪ ይውስደው ማርዝ ህዝብን ለመጨረስ የተቀመጠ

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 13 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር በይቅርታ አይኑ የኢትዮጵያን ምድር ይጎብኝልን🤲 አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ሰላምና ፍቅር ንፁህ ልብንም ስጠን መልካሙን የምናደርግበትን መልካም መንገድም አሳየን🤲 ከሁሉም በላይ የዘረኝነት ፖለቲካ ከሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም አጥፋልን🤲 እግዚአብሔር አንድነትን እና ፍቅርን እንደቀድሞው ይመልስልን🤲 አሜን🙏🙏🙏

  • @BinaWarku
    @BinaWarku 13 วันที่ผ่านมา

    ድል ለተገፋው ፋኖ

  • @Truth-zf1fh1
    @Truth-zf1fh1 13 วันที่ผ่านมา

    አገር በጎበዝ አለቆች ስትተዳደር መጨረሻው ይህ ነው። በገዛ ሀገራችን መኖር እየተከለከልን ነው።

  • @yalamfrieyeshita9080
    @yalamfrieyeshita9080 13 วันที่ผ่านมา

    በርታ ፡ ደሬ

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 13 วันที่ผ่านมา

    Dera Jegna brtu

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 13 วันที่ผ่านมา

    በላይክ ሼር ሰብስክራይብ ግቡ❤🎉

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 13 วันที่ผ่านมา +1

    Fano my 💎

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 13 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ

    • @asteradmasu3882
      @asteradmasu3882 13 วันที่ผ่านมา

      በጅሎችና. በጅቦች. እጅ. ወድቃለች

    • @endalemera25
      @endalemera25 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@asteradmasu3882አትሳሳቱ፡በጀግኖች፡እጅ፡ነው፡የወደቀችው።

  • @ቦረና-ዘ1ቘ
    @ቦረና-ዘ1ቘ 13 วันที่ผ่านมา +3

    ይሄን መንግስት በአንድላይ ቆመን እስካላስወገድነዉ ድረስ ለሽንትቤትም ግብር ክፈሉ ማለቱ አይቀርም😢😢😢😢😢ብቻ አላህ በላ ያዉርድበት ይሄን መግስት

  • @abebedagneolbamo6863
    @abebedagneolbamo6863 13 วันที่ผ่านมา

    ጉድ በል ጎንደሬ

  • @Konelene
    @Konelene 13 วันที่ผ่านมา +2

    የቀን ጅብ ማለት እነዚህ ናቸው😢😢😢32 ሺህ ለሊስትሮ ግብር😢😢😢

  • @fernaglyes5327
    @fernaglyes5327 13 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @addisushumye-b7x
    @addisushumye-b7x 13 วันที่ผ่านมา

    የስራ ክብር የማያውቁ የስራ ቴክኒክ እና እውቀት የሌላቸው ስራፈቶች ዜጋችን ማገትና በማንኛውም የመንግስት ተቋም ለአገልገሎት እየተባለ የሰዎችን ላብ እንደ አራስ ላም እያለቡ ይገኛሉ ።

  • @mesrakmeskel4920
    @mesrakmeskel4920 13 วันที่ผ่านมา

    Egyzihaber yifred.

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 13 วันที่ผ่านมา

    ከህዝብ ያለፍቃዱ በሚሰበስቡት ገንዘብ መንገድ ሰራን ብለው ልክ በመንግስት ገንዘብ የሰሩ ይመስል ቀን ሙሉ ሲያደነቁሩን የሚውሉት ነገር ያንገበግበናል

  • @Biniyam-y5e
    @Biniyam-y5e 13 วันที่ผ่านมา

    ገና ለሞተ ሰው ግብር ማስከፈላቸው አይቀርም😢😢😢 ምክንያቱም በሰው ላብ እንጂ ስራ መስራት አይችሎም

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 13 วันที่ผ่านมา

    Del la Jegna Amhara fano

  • @ekokebe
    @ekokebe 13 วันที่ผ่านมา

    ገና ላደረግነው ጫማ እንከፍላለን

  • @Blackliongisla
    @Blackliongisla 13 วันที่ผ่านมา

    ደረ ሁላችንም ብንሄድ ይሻላል

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 13 วันที่ผ่านมา

    አረመኔው ፋሽስቱ አብይ አህመድ እንኳን ለኒስትሮ ቀርቶ ህዝብ በዝምታ ከቀጠለ ለምትተነፍሱበት ለአየሩ ትከፍላላቹ ማለታቸው አይቀርም

  • @selamgebru2473
    @selamgebru2473 13 วันที่ผ่านมา

    ኧረ አ/አበባም ነዉ በወር 600 ብር እከፍላለዉ ብለዉኛል

  • @aylemendale
    @aylemendale 13 วันที่ผ่านมา

    Mesmat yekbdal

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 13 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ የአፓርታይድና የማፊያ ስራ ተዘርግቶ በስርአቱ ጉጀሌዎች ነጠቃ ዝርፊያ አፈና ማፈናቀል እና ግድያ የሚካሄደው በተጠና መንገድ ነው ። በጫማ ጠረጋ ላይ የተሰማሩ ዜጎች ላይ የሚካሄደው ዘረፋ የስርአቱ አንዱ መገለጫ ነው።

  • @Yitulala
    @Yitulala 13 วันที่ผ่านมา

    ገና ከኔ ቢጤ ላይ ብሊ ላይ መውሰዳቸው አይቀርም ብልጽግና

  • @SayedAhmada-b2d
    @SayedAhmada-b2d 13 วันที่ผ่านมา

    እደው ምን ይሻላል ወደት እንህድ ከባድ ነው ተሰደንም አልሆነልን የሰራንውን ቤት እያፈረሱ ደክመን ደክመን አገራችን እዳንርፍ የለፋንበትን ይወረሳል ይሉናል ለማን አቤት ይባላል የሰው ልጅ ያቅሙን ሰርቶ እዳይኖር እያረጉት ነው

  • @solomongirum5521
    @solomongirum5521 13 วันที่ผ่านมา

    የምን ጥምር ጦር ነው..የብልፅግና ስርዓት ጠባቂ እንጂ??

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 13 วันที่ผ่านมา

    አቤት ምን ሁኑ ይሆን የሚላቸው ሥራ ፈጥረው ከሌብነት ሰርተን እንኑር በማለት ዝርፊያ እረ አምላኬ የደሐን እንባ አብስ?

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 13 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ በኛ ህይወት የሚገባ ቢሆን ኖሮ ኣብይ ኣህመድን ለስልጣን ባላበቃ ነበር። ከብልፅግና ኣመራር ሰጪዎች በላይ ሰይጣኖች በምድር ላይ የሉም። የኣፍሪካውያን ሁሉ ኣደጋ ሆነው ቀርበው በመረጃና ማስረጃ ዕያሳወቅን ኣሁንም በፍርሃት ድጋፍ በሰራዊቱ በባንዳዎች በፀረ ኣፍሪካውያንና ፖለቲካን ባልተረዱ፣ የመንግስት ኣሰራርን ባልተረዱ ደጋፍ ይሰጣቸውል። ብዙ ኣደጋ ካደረሱ በህዋላ ስናፋጥጣችሑ ፣ መስሎን ነበር ከማለት በዘለለ መልስ መስጠት ኣትችሉም። ከአንድ ኣንደበት ሁለት የሚቃረኑ ከተወሩ፣ ከተተገበሩ፣ ያ ግለሰብ ከፓርቲው ይወገዳል የተሰጠም የሃላፊነት ቦታ በሌላ በተሻለ ይተካል። ይቅርታ፣ በሥተት ነው ቅብጥርሴ ኣይሰራም። ደደቦች ፈሪዎች ተስፋ የቆረጣችሑ ሆዳሞች በመሆናችሑ የማንም ኩታራ መነፋረቂይ መድረክ ኣደረጋችሁት ቦታውን። የሰራዊቱ ገለልተኛ ኣለመሆን ነው ይህን ሁሉ ዕብሪት በብልግና ኣመራር ሰጪዎች ላይ ያደረው። ጭራሽ የኣንድ ቡድን ተወዳዳሪም ይሁን ተቃዋሚ ተፎካካሪ በምርጫ ኣሸንፎ ስልጣን ቢይዝም የሃገር ሰራዊትን በበላይነት ማዘዝ በፍፁም ኣይችለም፣ ኣይሞከርም። ይሄም ሃገርን ህዝብን ኣሰራርን ስርዓትን መብትን ነፃትን ሃገርን በሽተኛን ለመከላከል ነው። ያለኣግባብ ዕንዲሰሩ በር ላለመክፈት ቀዳዳ ላለመስጠት ነው። ኣብዛኞቹ የደርግ የሕወሃት ኣሽከሮች ሖነው ሲያፍኑ ሲገሉ የጨቋኞች መሳሪያ ሆነው የቆዩ ኣሁንም ከሥሕተታቸው ባለመማር፣ በጥቅም በመገዛት ያንኑ የኣራዊት ድርጊታቸውን በሃገር ህዝብ ላይ ዕየፈፀሙ ነው። ጥቁር ሰው የሚናቀው በዚህ ነው፣[ ሥሕተቶችን በመደጋገም] ወያኔ ያደረጉትን ብልፅግና፤ ተቃዋሚ የነበሩ ያልናቸው መልሰው በባሰ ኣስጊ ከፋፋይ ጎጂ ኣውዳሚ ፍቅርዓልባ በሆነ የወርሮበላ ተግባራቸውን ዕየኖርነው ነው። የኣፍሪካ ህብረት ፅሕፈት ቤት ከኣፓርተይድ ኢትዮጵያ መነሳት ኣለበት። በኮሎኒያሊስት የተመለመሉ ባንዳዎች በኣዲስ በተሻል በጠቀመ ኣፍሪካውያንን ባማከለ ዕንዳንሰራ ኣድርገውናል። ምድረ ቱሃናም ቱርክ ዕዚህ ድረስ ትገዛ ነበር፣ ጣሊያኖች ይሄንን ክፍል ለብቻቸው ይዘውት ነበር፣ ዕንግሊዞች ያኛውን ስለዚህ መገንጠል ኣለብን ከኣፍሪካውያን፣ ማለት የታማኝ ባርነታችሑ መስተዋታችሑ ነው። በኣለም ላይ ያሉ ሁሉ የጥቁር ህዝብ መሁራን ፈላስፎች፣ ጠበቆች፣ ኣጥኚዎች፣ ተመራማሪዎች ፖለቲከኞች ነቢያቶች ቀሳውስቶን ሼኮች በሙሉ የተስማሙበት ኣፍሪካውያን ማበር መዋሃድ፣ መተባበር፣ መተጋገዝ በኣንድ ኣፍሪካ ህዝባዊ መንግስት ስር መቆየት መተዳደር ኣለብን ብለው ኣምነው ጥቅሙን ተንትነው ቀርበው ኢትዮጵያ የተፈለፈሉ ቱሃናሞች በቋጥኝ ቋንቋ ተመርኩዘው በጎሳ በሚል ከፋፍለው ኣንዳችሁ በኣንዳችሁ ላይ ዕንድትነሱ ኣድርገዋል። በዚህ ክፍፍልና ዕልቂት ዕኔ የለሁበትም፣ ዕብድ ዝንጀሮዎች ዕኔን ኣይወክሉም፣ ኣይመሩምም። በፍፁም። ዕኛ ንፁህ ኣፍሪካውያን የደረሰን ጥቃትና ፍጥረታችንን በማጥናት ሁሉ ጥቁር ህዝብን ያለገደብና ኣድሎ የምንወድ ነን፣ የቋንቋ ልዩነቶች ለህብረታችን መሰናክል ኣድርገን ኣናቀርባቸውም። መሳሪያና የዝርያ መለኪያዎችን ልዩነቶች ጠንቅቀን የምንለይ ነን። ለኣፍሪካውያን ፍቅር ያለገደብ ነው ያለን። በውድ ድር በፉክክር መበላለጥ በብዙ መልክ ዕንዳለ የምናምን ነን። ማናችሑም ህግ ፍትሕና በመንግስት መስተንግዶ ፊት ዕኩል ናችሑ። ዕናሸንፋለን።
    ዓፍሪካ ውስጥ በጦር ርመሳሪያና በገንዘብ ዕየታገዙ ስልጣን ዕንዲይዙ የሚደረጉ የውሸት ነፃ ኣውጪ ድርጅቶች የስምሪታቸው ዋና ግብ የኣፍሪካ መንግስታቶች ዕንዳይሰሩና ሃገራቸውን ዕንዳያሳድጉ ነው። ጦር ሲመዘዝባቸው ሁሉም ሃብት በተለያዩ መልኮች ያሸሹና ኣውሮፓ ባንኮች ያስቀምጣሉ ወይ ንብረት ገዝተው ያንቀሳቅሱና ኣውሮፓውያንን ወይ ኣረብ ሃገራት ከሆነ ኣረቦችን በጠቀመ የገለፈሉበታል። ይህ ጥቅም ያለምንም ልፋት ባፍሪካውያን ኪሳራና ህይወት መጥፋት ስለሚያገኙት ዕንዲቋረጥባቸው ኣይፈልጉም። የፈለጓቸው ተቀጣሪ ነፈሰበላ ቡድኖች ስልጣን ከያዙ በህጋዊ መንገድ በሰፊው ህግን ጠለላ በማድረግ በመሰረቱት መንግስት ድጋፍ በሰፊው ወደ ዝርፊያው ይገባሉ። ይህ በኤርትራ፣ በጂቡቲ፣ በደቡብ ሱዳን፣ በኡጋንዳ፣ በኮንጎ ኪንሻሳ፣ በናይጄሪያ ስንቱን ጠቅሰነው በግላጭ ዕየታየ ነው። ዓፍሪካዊው በድ ድብናው ሃብታችንን ብቻ ኣደለም ሕይወታችንንም ዕንድናጣ ዕያደረጉ ነው። ያልታየ ዕድገት ተመዝግቧል ፣ ሃገሪትዋ ሠላም ኣላት ብቁ መርዎች ኣግኝታለች ዕያሉም በዜና ማሰራጫዎች ከለላ ይሰጧቸዋል ፣ ኣስገታሚው ይህንን ወንጀሎች በኣውሮፓ ሃገራት ኣይፈፅሟቸውም በፍፁም። ዓውሮፓውያን በሃገራቸው ውስጥ ዕንዲመረጡ የሚፈልጓቸው በጣም ጨዋዎች ለኣውሮፓውያን የሚያደሉ፣ ህብት ኣዲሳቸው ያልሆኑ በዕድሜ ገፋ ያሉ ሰርቶ ማሰራት የሚችሉ ከማንኛቸውም ወንጀሎች ንፁህ የሆኑ ፣ የገንዘብ ብድር ኖሯቸው ከሆነ በየወቅቱ ደንቡን ኣክብረ የከፈሉ ወይ ዕየከፈሉ ያሉ፣ የኣዕምሮ ጤንነታቸው በባለሙያ ዶክተር ተመርምሮ ጤነኛ ለመባላቸው ታውቆ፣ በፖሊስ ያልተመዘገቡ ለመሆናቸው ተረጋግጦ ፣ ለባዕድ ሃይል ሚስጥራዊ ምረጃ ያላቀረቡ ታማኝ ዜግነታቸው በፀጥታ ክፍሉ የተረጋገጠ መሆን ኣለበት። ለኛ ለኣፍሪካውያን ገዳዮች ብቻ ናቸው ስልጣኑን ዕንዲይዙ የተፈቀደው፣ ለምን፧ ጨዋ ዜጎች ያልናቸው ባለመንቀሳቀሳቸውና ተስፋ በመቁረጣቸው ያም መፍቀድ ነው።

  • @MelkamuMaru
    @MelkamuMaru 13 วันที่ผ่านมา +2

    የዘቀጠ መንግስት

  • @FkirfkadaFkirfkada
    @FkirfkadaFkirfkada 13 วันที่ผ่านมา

    💔😢😢😢😢😢😢😢😢☝️

  • @ChalachewMelekie
    @ChalachewMelekie 13 วันที่ผ่านมา

    January 14 እያላችሁ ዘመን አቆጣጠራችን አታጥፉ

  • @Konelene
    @Konelene 13 วันที่ผ่านมา +1

    ማጅራት መችው ኮሪደር አልሚው😂😂😂ምናገባችሁ 1 ብር ከናንተ ኪስ አልጠየኩም😂😂😂😂

  • @endalemera25
    @endalemera25 13 วันที่ผ่านมา

    ገና፡የሕገወጥ፡ወሲብ፡ግብር፡ክፈሉ፡ሳይባል፡ይቀራል?

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 13 วันที่ผ่านมา

    🔻የጨፍጫፊው አፓርታይድ አብይ አህመድ ስርአተ ማህበር ይወድቃል

  • @RatkumDeis
    @RatkumDeis 13 วันที่ผ่านมา

    የፋኖ ኃይል በዚህ መንገድ መከላከል እንደዚህ ያረገ በዚህ በኩል ደመሰሰ የምትሉት በውሸት ነው እንደ እናንተ ወሬ ቢሆኑ ኑሮ እንኳን ኢትዮጵያን አይደለም አፍሪካ ሙሉ ተቆጣጥሮ ነበር ዲያስፖራን ለማሳመን ብር ለመቀበል የምታደርጉት ዜና ነው እኔ የመንግስት ደካፊ ሳይሆን ትክክለኛ ፋኖዎች ደጋፊ ነኝ ሁሉም ፋኖ ብር ለመሰብሰብ ፋኖ ነኝ ብሎ ጫካ የገባ አለ

    • @asteradmasu3882
      @asteradmasu3882 13 วันที่ผ่านมา

      እበላ. ባይ. ካድሬ

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 13 วันที่ผ่านมา

    ምነው ከነከነህ፤ የሊስትሮ ግብር ሰብሳቢ ነህን?

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 13 วันที่ผ่านมา

    Dere, i don't care ❗️
    Let them pay❗️
    Its upto them to defend themselves‼️

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 13 วันที่ผ่านมา

    ❤😂🎉😢😮😅😊

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 13 วันที่ผ่านมา

    ይህ ዜና ነው ምን ነው ለዚህ መፍትሄው ?
    አንድ ሙያተኛ ጫማ ወልዋይ ለዘራፊው ሰነፍ
    አገዛዝ.በወር 2000ብር ሲባል ሌላው.ዝምታ
    ከመረጠ ሚድያችሁ በየጊዜው ተነሱ ጥሪ ካላስተላለፈ .ዛሬ ከሰራተኛው..ከለማኙስ ?>

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤😂😂🎉🎉😢😢😮😮😅😅😊😊

  • @RatkumDeis
    @RatkumDeis 13 วันที่ผ่านมา

    በቃ ወሬ ጠፋና የቡና ወሬ ጀመርክ

    • @kirstanmore1709
      @kirstanmore1709 13 วันที่ผ่านมา +1

      ምነው የቡና ቤት ሰዉ ኖት እንዴ

    • @asteradmasu3882
      @asteradmasu3882 13 วันที่ผ่านมา +1

      ቡና. ጠጡ. ሠራተኛ. መሆንህ. ነው. ? ገበያህን. ያደራልሃላ.