yalante lene (ያላንተ ለኔ ማንም የለኝ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • zion production
    +971567612724
    +971524702832
    find us on facebook , heavenly kingdom
    copy right © zion production
    ‪@zionproduction3014‬

ความคิดเห็น • 964

  • @hff3528
    @hff3528 5 ปีที่แล้ว +112

    እኛ ኦርቶዶክሶች ፍቅር ነን ጌታችን ያስተማረን ስለ ፍቅር ነው የሞተው ለኛ ብሎ ነው ክብር ምስጋና ለ ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን

    • @ewunetyashenfal
      @ewunetyashenfal ปีที่แล้ว +5

      ኢየሱስ የድንግል ማርያም ልጅ አይደለም፥ የህያዉ እግዚአብሔር ልጅ ነዉ። ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እርሱ ክርስቶስ እንደሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ (ዮሐንስ ወንጌል) ተጽፏል።

    • @ewunetyashenfal
      @ewunetyashenfal ปีที่แล้ว

      መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ስለሚመጣ፥ የልዑልም ሐይል ስለሚጸልልልሽ፥ ስለዚህ ምክንያት ከአንቺ የሚወለደዉ ደግሞ "የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ይባላል"። ታድያ ኢየሱስን የማርያም ልጅ ለማለት እኛ አይሁድ ነንን? "ይህ ጸራቢዉ የማርያም ልጅ" ከሚሉ ወገን ከቶ አይደለንም። "አንተ የሕያዉ እግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ነህ፤" ካሉ ከነ ጴጥሮስ፥ ከነ ናትናኤል፥ ከኢትዮጵያዊዉ ጃንደረባ ወገን ነንና!!!

    • @mebtuabebe8428
      @mebtuabebe8428 ปีที่แล้ว

      ያላንቺ ለኔ ማንም የለኝ እያላችሁ፥ በዉዳሴ ማርያም አፋችሁን ፈታችሁ፤ በአንገታችሁ ዙሪያ አርሴማን ሸርባችሁ፥ በልባችሁ ጽላት ድንግል ማርያምን ጽፋችሁ ስታበቁ፥ እንዲህ ዘምራችሁ ኢየሱስን ልታታልሉ ስትሞክሩ ተቀበለቻችሁና ዘመረችለት።

    • @BurtiFan
      @BurtiFan ปีที่แล้ว +1

      @@ewunetyashenfal ደደብ እና መፅሀፍ ቅዱሰ ድንግልን የኢየሱስ እናት ያላት ተሳስቶ ነዉ የተረገምክ መናፍቅ አንተ ባይሆን የምታመልከዉ ሀሰተኛዉን ኢየሱስ ሰለሆነ የድንግል ልጅ ሊባል አይችልም😂😂

    • @ewunetyashenfal
      @ewunetyashenfal ปีที่แล้ว +3

      @@BurtiFan ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ታምኑ ዘንድ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ (የዮሐንስ ወንጌል ) ተጽፏል። ዮሐ 20፥31።

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 5 หลายเดือนก่อน +4

    ❤ በሁሉ ይዘመርለት ሁሉ ቋንቋውን ይወቅ ዘንድ ጸሎቴ ነው❤ ለመላው ዓለም ክርስቶስ የሱስ በመስቀል የከፈለልን ክቡር ህይወቱ የተከፈለልን ክቡር ልዩ ደሙ ነውና እንድናውቅ ዘንድ ነው ኣባ ሚፈልገንጂ የሃይማኖት ጉዳይ ኣይመለከተውምና ልዩ ምስጋናየ ይድረሰው❤

  • @bemnetteketel1003
    @bemnetteketel1003 4 ปีที่แล้ว +30

    i am from orthodox but i feel exciting with this canticle that is true there is nothing above jesus christ he is the love of every thing

    • @ck3585
      @ck3585 2 ปีที่แล้ว

      No youre not

    • @Drockaddis
      @Drockaddis 2 ปีที่แล้ว

      @@ck3585 What do you mean Brother? 'No your not' can be so disrespectfull.

    • @selammicael
      @selammicael 9 หลายเดือนก่อน

  • @ማክዳማኪ
    @ማክዳማኪ 4 ปีที่แล้ว +12

    እንዴት ደሰ የሚል ዝማሬ ነወ ዘምንሽ ይባረክ ካላንተ ለኔ ማንም የለኝም አንተ ብቻ ነክ ያለክኝ

  • @yosephnega5774
    @yosephnega5774 3 ปีที่แล้ว +31

    የኔ ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማን።
    "እግዝአብሔር አምላክ ለምድር ሁሉ ንጉስ ነውና በማስተዋል ዘምሩ "መዝ(47): 7

  • @abeltesfaye6973
    @abeltesfaye6973 6 ปีที่แล้ว +22

    ዋው! ድንቅ ዝማሬ ነውፀፀተኝ ዛሬ ያኛው ወራት አንተን ሳላውቅህ የኖርኩበትፍቅር ነህ ለካ ማር ወለላ ምን ህይወት አለ ካንተ ሌላ ይገርማል ጌታ ይባረክ!!!!!!!!!!!!

  • @TrhasFsuh
    @TrhasFsuh 11 วันที่ผ่านมา

    Love this song and this song is the first song I learned since I became Christian ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eliaslale4937
    @eliaslale4937 6 ปีที่แล้ว +8

    እንደ እግዚአብሔር ያለን ማንም የለም ስሙ ይባረክ::

  • @eshitube1153
    @eshitube1153 4 ปีที่แล้ว +30

    ባንገቴ ዙሪያ ምሸርበው
    ስቆም ስቀመጥ የማለየው
    ጌጤ ነህ አንተ ማህተቤ
    ተረታሁልህ እኔስ ከልቤ
    *********
    ፀፀተኝ ዛሬ ያኛው ወራት
    አንተን ሳላውቅህ የኖርኩበት
    ፍቅር ነህ ለካ ማር ወለላ
    ምን ህይወት አለ ካንተ ሌላ

  • @ኢየሱስያድናል-ለ3መ
    @ኢየሱስያድናል-ለ3መ 5 ปีที่แล้ว +4

    ያላንተ ማንም የለኝ
    ጌታሆይ ፍቅርህ ልቤ ነካ
    ፍቅርህ እኮ ነው ያፌት ምርጫ
    የማትቀየር አንተ ብቻ።ትክክል

  • @solomonzegeye1328
    @solomonzegeye1328 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምለኽ ዘበን ይባርኽ !
    ነዓኺ ዝሃበና አምላኽ ይመስገን፡!

  • @medhanittesema2072
    @medhanittesema2072 5 ปีที่แล้ว +6

    ሰምቼዉ አልጠግብ አልኩ መዝሙር ብዙ ግዜ አልሰማም ግን ይሄን ከሰማዉ በዋላ ሁል ግዜ ነዉ የምሰማዉ❤❤❤

  • @ምህረትብርሐኑአናኦል
    @ምህረትብርሐኑአናኦል 7 ปีที่แล้ว +37

    ጸጸትኝ ያኝው ውራት አንትን ሳላውቀው የኖርኩበት እውነት ነው። ጌታ አንት ያሌለክብት ፕያመቹም አይደላም ስላም የለም እርፍት የለም ጌታ ዛሬ ግን ጌታ ውደቤቴ ገባ ጌታ እርፍት ሆነኝ ክበር። ጌታ

    • @anchidananeshkonjo4895
      @anchidananeshkonjo4895 7 ปีที่แล้ว +2

      ምህረት ብርሐኑ አና ኦል amen

    • @amenamen5214
      @amenamen5214 6 ปีที่แล้ว +1

      ምህረት ብርሐኑ አና ኦል amen amen elllllllllllllllĺ.yalanit.lene.manimi.yelem.o.amilke.haleluy.sime.yibarki

    • @negalire3694
      @negalire3694 6 ปีที่แล้ว +1

      uuuuuuuuuuuuuu altagbi alku yegetani fikir bayigarmachu 8:00 kamishitu iyadamatiku nowu

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 6 ปีที่แล้ว +8

    Amen without you i'm
    Nothing Jesus only you
    For me!!!!!!

  • @seltenek
    @seltenek 4 ปีที่แล้ว +15

    I can't stop listening it and I will share it.

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 7 ปีที่แล้ว +101

    አሜን አሜን ያለ አንተ ማንም የለኝ አባቴ ኢየሱስ ፍቅርህ የማይቀየር አንተ ብቻ ነህ። ተባረኪ በጌታ ኢየሱስ ስም የልቤ መዝሙር ነው ። አይቸው አለሁ ጌታዬን ሁሉ ትተውኝ ሲሄዱ ጌታ ከኔ ጋር ሲቀር ፡ ዘመድ እናት ወንድም እህት ልጅ ማንም አይቻቸዋለሁ ጌታ ብቻ የማይቀየር ፍቅሩ የማይቀዘቅዝ ለሰከንድ እርሱ ብቻ ነው ። ስሙ ይባረክ ለዘላለም ።

  • @muluemebetmengesha654
    @muluemebetmengesha654 6 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ እህቴ ገታ የሱስ ዘመንሽን ኑሮሽን ይባርከው በጣም ነው የተባረኩበት

  • @yedingelmariamlij9889
    @yedingelmariamlij9889 3 ปีที่แล้ว +3

    ለምን የራሳችሁን አተሰሩም ዘላለም ጥገኛ

  • @natinalebiru6680
    @natinalebiru6680 4 ปีที่แล้ว +1

    Mekdo zeka kar mezomer gata yeberkeshe men lebaleshe your bless I love u betm new yametameriew 1# new ppppaaa gedo gedo🙌🙌🙌🙌

  • @lidyahaileselassi4351
    @lidyahaileselassi4351 7 ปีที่แล้ว +248

    እሰይይይይ ተባረኪ sis.. ምርቴ ስትዘምረውም ይህ ዝማሬ ውስጤ ነው አንችም ዘመርሽው። ዝማሬ ሁሉ ለጌታ እስከሆነ በምን ይሁን ምንም አሜንን ነው ጌታ ብቻ ይክበርበት የኔ ጌታ ♥♥♥

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 7 ปีที่แล้ว +6

      Yene enat .. geta yibarkish! Ewnet new .. hulum legeta kibir yihun.

    • @lidyahaileselassi4351
      @lidyahaileselassi4351 7 ปีที่แล้ว +7

      Meh M
      Amennn ehte anchim Egziabher ybarkish♥

    • @fikreyesuserena7250
      @fikreyesuserena7250 7 ปีที่แล้ว +3

      Lidya Haileselassi geta yebarekishi

    • @lidyahaileselassi4351
      @lidyahaileselassi4351 7 ปีที่แล้ว +4

      jesus love to me
      አሜንንንንንን ባራኪው ይባርክሽ/ህ♥

    • @EducationalAl
      @EducationalAl 7 ปีที่แล้ว +3

      Amennnnn tebareki

  • @tsehayeteafamicael8495
    @tsehayeteafamicael8495 7 ปีที่แล้ว +9

    Blessed be the Name of our Lord Jesus christ, May God bless you abundantly dear sister it is amaizing song, I am so blessed. ፍቅሩ የማይለወጥ ጌታ ክብር ይሁንለት።

  • @yegetaagegnehu1823
    @yegetaagegnehu1823 7 ปีที่แล้ว +3

    Such a touching song. እግዚአብሄር እንዲህ በጥራት ሲወደስ ምንኛ ደስ ይለው!

    • @yegetaagegnehu1823
      @yegetaagegnehu1823 7 ปีที่แล้ว +2

      Just to mean "clarity of spiritual thought". Clarity and quality of words.

    • @shifrabullo9101
      @shifrabullo9101 7 ปีที่แล้ว +1

      Yegeta Agegnehu y

  • @selamyirganayyesus.9116
    @selamyirganayyesus.9116 7 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ተባረኪ እህተ ዘብንቺ ይባረካቸዉ መዝሙርቺ ደስ እለኛ የሱስ ብቻ ፍቅር ልበ ዕርፍት ነዉ

  • @melesemajor5300
    @melesemajor5300 7 ปีที่แล้ว +25

    ዋው ድንቅ መዝሙር ዘርፌ ከበደ ዘመንሽ ይባረክ አስደናቂ መልእክት ።እህታችን ከልብ አመሰግናለው ወንጌል ቅብብሎሽ ነው ድቅ መዝሙር ከዘርፌ ተቀብለሽ ብዙዎች ሰምተው በዚህ መልእክት እንዲበረታቱ ስላረግሽ ዘመንሽ ይባረክ አንቺንም ሙዙቀኞችም ተባረኩ ድንቅ ስራ ነው መቀባበል እንዲህ ነው አመሰግናለሁ

    • @hellaethioqwn1108
      @hellaethioqwn1108 7 ปีที่แล้ว +7

      Sry bro yhe yemrtnush mezmuer nw....

    • @tesfumebrhatu1116
      @tesfumebrhatu1116 7 ปีที่แล้ว +2

      Enem yzerfi yemsgen nber ye mertensh nwe yehw zmerchw.

    • @የነፍሴቅኔነህኢየሱስ
      @የነፍሴቅኔነህኢየሱስ 7 ปีที่แล้ว +2

      ዘማሪዋ ምርትነሽ ነች እንጂ የዘርፌ አይደለም ግን ስለተቀባበሉት ደስ ብሎናል

    • @robikaleab1853
      @robikaleab1853 7 ปีที่แล้ว +1

      Melese Major
      ääö

    • @meditube8170
      @meditube8170 6 ปีที่แล้ว +3

      የ ምርትነሽ መዝሙር ነው

  • @hanakidus
    @hanakidus 7 ปีที่แล้ว +3

    አዋ የላንት ማን አለኝ የማትቀየር አነት ብቻ አሜን አሜን እልልልልልልልልል እሰየ

  • @henokberhe6944
    @henokberhe6944 6 ปีที่แล้ว +15

    I felt the blessing pouring down in me from the genuine sprit in the song! Bless you and God bless Mirtnesh

  • @HabteFeleke-x6c
    @HabteFeleke-x6c 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ እግዚአብሄር የአከበረው ነብዩ ዳዊት በበገና እናመስግነው ፤ እግዚአብሄር እንደ አከበረው እንደ ቅዱስ ያሬድ እንዘምርለት ተዋህዶ በዚህ ግብር ትታወቃለች

    • @yewefgojo
      @yewefgojo 2 หลายเดือนก่อน +1

      MAN YENANTE AREGEW WESHKETEF

  • @kulenibiyena9639
    @kulenibiyena9639 7 ปีที่แล้ว +30

    ፀፀተኝ ዛሬ ያኛው ወራት
    አንተን ሳላውቅህ የኖሩኩበት
    ፍቅር ነህ ለካ ማር ወለላ
    ምን ህይወት አለ ካንተ ሌላ አልልልልልልል አሜን

  • @biruktesfaye3451
    @biruktesfaye3451 3 ปีที่แล้ว

    This Mezmure is I beleive mirtenesh's orthodox mezmur anyway praz the lord All glory for the almighty GOD!!!!

  • @solomon5376
    @solomon5376 6 ปีที่แล้ว +26

    I DO NOT HAVE ANY WORDS TO EXPRESS HOW I AM REFRESHED WITH THIS SONG! I CAN NOT STOP LISTENING TO IT. GLORY TO GOD THE ALMIGHTY! MAY GOD USE YOU MY LOVED SISTER ALL YOUR LIFE. YOU HEALED MANY PEOPLE WITH THIS SONG. GOD BLESS YOU ABUNDANTLY NOW AND FOREVER!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @henokysieni4457
    @henokysieni4457 ปีที่แล้ว +1

    Jesus Christ is the same yesterday-- today-- and FOREVER!

  • @ayantunegassa8292
    @ayantunegassa8292 6 ปีที่แล้ว +18

    ውዴ ልበል ሽልማቴ ቤቴም ያንተ ነው ሰውነቴ ደለደልክልኝ ያንን ጋራ እንዳልሞት አርገ እንዳልፈራ።ዋዉ እየሱስ ተባረክ

  • @mekdeszeleke959
    @mekdeszeleke959 ปีที่แล้ว +2

    ❤I love your video

  • @mitikuachiko9228
    @mitikuachiko9228 6 ปีที่แล้ว +9

    ያለ አንተ ለእኔ የለም ኢየሱስ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀፀተኝ አሁን ያኛው ወራት
    አንተን ሳላውቅህ የኖርኩበት
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemsiba3355
    @alemsiba3355 6 ปีที่แล้ว +8

    I love this mezmur. God bless you.

  • @nafisaajmal8234
    @nafisaajmal8234 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ ይበረክሸ በዘረፌ ጊዜም በጣም የሚወደዉ መዝሙረ ነው አሜን

    • @selamseli8395
      @selamseli8395 3 ปีที่แล้ว

      አረ የዘርፌ አደለም ይሄ እኬ የምርትነሽ ነው

  • @knlege17
    @knlege17 5 ปีที่แล้ว +8

    This is wonderful arrangement. I listened this song for the first time from Zerfe. Anyway, stay blessed those who involved in the process to share this melodious sound.

    • @abelnegus3899
      @abelnegus3899 5 ปีที่แล้ว +2

      Ye mertnesh mezmure ...ye zerefe aydelem ok

  • @ttsalon8106
    @ttsalon8106 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ዝማሬው እንዴት እንደ ሚጥም ጌታ ይባርክሽ

  • @mihrattekele2195
    @mihrattekele2195 7 ปีที่แล้ว +8

    የለ አኔቴ ለኔ መን አሌን መንም ዬላንም አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @knlege17
    @knlege17 3 ปีที่แล้ว +3

    Geta hoy Fikrih liben nekagn. The love of Jesus touches every soul for those who open their heart. stay blessed for sharing and blessing us with this melodious sound.

  • @imissmeinefamiliy2994
    @imissmeinefamiliy2994 5 ปีที่แล้ว +39

    ተባረኺ ሓፍተይ ናተይ ጎይታ ይባርኽኪ 👍

  • @abinetmasse820
    @abinetmasse820 2 ปีที่แล้ว +2

    ለጌታ የተዘመረ መዝሙር በሐይማኖት ሽፋን ለምን ተዘመረ ማለት የእዉነተኛ ሰዉ ምልክት አይደለም፡፡ እርግጠኛ ነኝ
    ዘማሪዋ ምርትነሽ አትዘምሩ አትንኩ ኡኡ አትልም ፡፡መዝሙር ዓለምን ሞልቶ ለእግዚአብሔር ክብር እንዲሆን ዘማሪዋ
    ትፈልጋለች፡፡

  • @yoelmardig3882
    @yoelmardig3882 6 ปีที่แล้ว +5

    GOD's love is wonderful!! zemenish yibarek Mekdi!!

  • @lewi5960
    @lewi5960 3 ปีที่แล้ว +2

    ያለ እርሱ ለእኔ ማንም የለኝ አይኖረኝምም🙏🏾

  • @amakleamakle7509
    @amakleamakle7509 7 ปีที่แล้ว +51

    ውድድድ የማረገው ዝማሬ ነው ተባረኪ እየሱስ ያለንተ ለእኛ አረ ማን የለም አይኖርም ተባረክልኝ ውዴ ድምቀቴ ውበቴ ክብሬ ሞገሴ ትምክቴ ነህ አባ

    • @asdassf4848
      @asdassf4848 6 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen

    • @tmaniacell2250
      @tmaniacell2250 6 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏💞💞💖💖💖💖💖💞💞💞💞👈

    • @degifeshibora5264
      @degifeshibora5264 6 ปีที่แล้ว +1

      tbrke

    • @josephtawk2676
      @josephtawk2676 5 ปีที่แล้ว

      @@tmaniacell2250 saga

    • @josephtawk2676
      @josephtawk2676 5 ปีที่แล้ว

      @@tmaniacell2250 humme

  • @ቃልኪዳንኤፊ
    @ቃልኪዳንኤፊ 6 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ተባረኪ
    ዋውውውውውውውውውውውውውው
    አባ ተባረክ

  • @freweinytewelde2218
    @freweinytewelde2218 7 ปีที่แล้ว +7

    May God bless you abundantly and richly dear sister beautiful and blessed worship !!! Stay blessed .

  • @agimie2291
    @agimie2291 7 ปีที่แล้ว +34

    አዎ እውነትም ጌታችን ፍቅርም ማር ወለላም የማይቀርም ነው ጸጋው ይብዛልሽ እህቴ

  • @ميشواثيوبيه
    @ميشواثيوبيه 3 ปีที่แล้ว +7

    ኦርቶዶክስ ለዛላለም ትኑር መዝሙራችን እያጣመማችሁ አትዝፈኑት ምርትነሽ ብቻ ትዘምረው

  • @zionproduction3014
    @zionproduction3014  7 ปีที่แล้ว +19

    make sure you press "like" and "subscribe"button not to miss any of our updates .... stay blessed.

    • @melkamumengistu9098
      @melkamumengistu9098 7 ปีที่แล้ว

      still u ar not blessed on a song u posted but u need the likes and button to get money e. anyways without like how can you post another song

  • @tameabe5452
    @tameabe5452 4 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ብቻ ይክበርበት የኔ ጌታ

  • @negashhabte4824
    @negashhabte4824 4 ปีที่แล้ว +3

    I am Protestant I like her songs God bless you .
    Amen.

  • @የነፍሴቅኔነህኢየሱስ
    @የነፍሴቅኔነህኢየሱስ 7 ปีที่แล้ว +166

    በያሬድ ዜማ የተዘመረ የኦርቶዶክስ መዝሙር በፕሮቴስታንት መዘመሩ በጣም ደስ ብሎናል ዘማሪ ምርትነሽ አንችም ደግመሽ የዘመርሽው ለሁለታችሁ ዝማሬ መልአክት ያሰማችሁ ሁላችሁም ያቀረባችሁት ለእግዚአብሔር ነው

  • @ገኒየጌታልጅገኒየጌታልጅ
    @ገኒየጌታልጅገኒየጌታልጅ 7 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ ፀጋ ይብዛልሽ መቅድዬ ብሩክ ነሽ።

  • @JesusIsLordOfLords-SWJ
    @JesusIsLordOfLords-SWJ 7 ปีที่แล้ว +4

    There is no one like our lord Jesus !

  • @befikaduhabtemariam2083
    @befikaduhabtemariam2083 4 ปีที่แล้ว +2

    Waw! Best Remix. More grace!

  • @adhanomtesfaldet4954
    @adhanomtesfaldet4954 6 ปีที่แล้ว +3

    this muzmur every single day i listening non stop ww i am blessed you are blessed women of God thanks lord

  • @miciahkebede7255
    @miciahkebede7255 6 ปีที่แล้ว +2

    this is great may my God bless u...kelibe nw yerekahut

  • @yosephwendmu6979
    @yosephwendmu6979 5 ปีที่แล้ว

    ዘርፌ ከድሮመ ኦርቶዶክስ እያለሽ መዝመርሽን እወደዋለሁ በተለይ ይታዘዛት ነበርበቀንበለሊት አየሱስ እናቱን እያልሽ የምትዘምሪው መዝሙር ቀጣይ ወደጌታ የምትመጣው ምርትነሽ ነች እግዚአብሔ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባረክ ሽ ጸጋውን ያብዛልሽ

    • @leulekalzeleke7490
      @leulekalzeleke7490 4 ปีที่แล้ว

      እንደዚህ አይነት መዝሙር የዘመረችው ጌታን ሳታውቀው ነው

  • @gerbaleta
    @gerbaleta 6 ปีที่แล้ว +3

    God bless you many many time. I have no word for my appreciation! Wudid bicha new!

  • @amanashamanash1948
    @amanashamanash1948 6 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን ያላንቴ ለኔ ማንም የለኝ ተባረክ

  • @karamcell6800
    @karamcell6800 7 ปีที่แล้ว +4

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen geta abizito yibarksh

  • @fisherofman
    @fisherofman 7 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ አንተ እንደወደድከኝ ይህንን ብቻ አውቃለሁ ።

  • @fikereysusinawgetanew9759
    @fikereysusinawgetanew9759 7 ปีที่แล้ว +10

    Zarfe kebedin Geta Yibarekat Yene Naridos Yemil Mezemur Betam Des Bilognal Wowwwwwwwww sile isuw kibirr legeta yihun💓🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

    • @senaytyirga7037
      @senaytyirga7037 7 ปีที่แล้ว

      Fiker Eysusi Naw Geta New she is not zerfe3 she is mirtinesh yegna orthodox lij

    • @samriabebe9093
      @samriabebe9093 6 ปีที่แล้ว

      ይሄ ግን የምርትነሽ ነው

  • @nahom9192
    @nahom9192 7 ปีที่แล้ว +2

    This is really spiritual, may God bless both the original singer and this Lady, my brethren we can praise God in all kinds of instruments, see how beautiful this is. In the old times there was no Guitar or keyboard, so the bible can't say 'worship God with Keyboard' May God open our mind to understand the spirit of the word. Jesus is Lord.

  • @zinayebayle7221
    @zinayebayle7221 8 หลายเดือนก่อน +4

    በጠራራ ፀሐይ ስርቆት ነው ።። የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈርዳል።☝️👆☝️👆☝️👆

  • @amergaashamo8509
    @amergaashamo8509 6 ปีที่แล้ว

    አሜን እሱ አለኝታዬ ነው ከሱ ሌላ ማንም የለኝም

  • @absara.mekonentheorthodox2464
    @absara.mekonentheorthodox2464 7 ปีที่แล้ว +3

    Orthodox mezmur wow nay zerfe kebede God bless you

  • @zowielias6845
    @zowielias6845 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል... አሜን! ጌታ የሱስ ብርክክክክክክ ያድርግሽ!

  • @yoditdaniel4092
    @yoditdaniel4092 7 ปีที่แล้ว +3

    Hallelujah Glory to God, Its touching song

  • @YosephEyaa
    @YosephEyaa 10 หลายเดือนก่อน

    ሕይወቴን የቀጠለልኝ ዝማሬ ነዉ ዉዴ
    ምን ልበልሽ ተባረኪልኝ 3:48

  • @dendengebrekiristos5242
    @dendengebrekiristos5242 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you!!!
    You show us un conditional love of God
    You are blessed

  • @JesusIsLordOfLords-SWJ
    @JesusIsLordOfLords-SWJ 7 ปีที่แล้ว +1

    Amenn! Amen! Aseyyy kbri n Goyta ykunnn ... bless uu moree sisss ! 🙏🙏🙏

  • @hilinawoldehilina1647
    @hilinawoldehilina1647 7 ปีที่แล้ว +12

    Amennnnnnnnn
    amennnnn
    tebareki sis tegawu ybzalsh!!!!

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 4 ปีที่แล้ว +1

    Egizabeher melkam new !!!✝️

  • @rehaboth203
    @rehaboth203 7 ปีที่แล้ว +29

    My LORD you are special. You alone are my hope

  • @senaitcooper399
    @senaitcooper399 7 ปีที่แล้ว

    Yalanet lana maneme yalage gatahoye fekre lebane nakage fekerh ekonawe yafaa mafeha ymatlawat Anta beha.
    It's Song it's really for me. Yes l can't stop leasing because it's really True my God bless you more and more 😍😍😍😍😍

  • @genetgashw370
    @genetgashw370 7 ปีที่แล้ว +26

    እሰይ እልልልልልል
    ጌታ ሆይ ፍቅርህ ልቤን ነካኝ።
    ክፉዎች
    ጨካኞቾ
    ነብሰ ገዳዮች
    እራስ ወዳዶች ልባቸውን እንድትቀይረው በፍቅርህ እንድታሸንፋቸው እመኛለሁ
    እኔን አመፀኛዋን በፍቅርህ ሰለማረከኝ።

  • @nehemiahtefera147
    @nehemiahtefera147 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ ክብር ይብዛለት እየሱስ

  • @yegetaagegnehu1823
    @yegetaagegnehu1823 7 ปีที่แล้ว +18

    What a song it was and it is after 10years!

    • @SuperNetsanet
      @SuperNetsanet 4 ปีที่แล้ว +1

      %qqp%

    • @jerrygg1619
      @jerrygg1619 4 ปีที่แล้ว +2

      Ye ORTHODOXIAN mezmur wesdew new

    • @sebleeffa3277
      @sebleeffa3277 4 ปีที่แล้ว +1

      @@jerrygg1619 mezmur hulu lesu kibir new, tebareki

  • @Tube-xz7rg
    @Tube-xz7rg 4 ปีที่แล้ว

    Wow the way you change
    Higeh nebere yafe mefcha to
    Fikrih eko new yafe mefcha
    This the big difference the hig one is not ours ...it is love ....oh jesus

  • @bent7526
    @bent7526 7 ปีที่แล้ว +3

    Waw dink mezmur geta ybarksh eyesus geta new

    • @glorialokko5847
      @glorialokko5847 5 ปีที่แล้ว +1

      can i pls get the english lyrics of this song

  • @maheletabate5956
    @maheletabate5956 7 ปีที่แล้ว +2

    amen yalesu egna manim yelen , tebareki mekdi. always love your voice

  • @samueltafese6857
    @samueltafese6857 4 ปีที่แล้ว +4

    Really Amazing song ተባረክ!

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen
    👏👏👏👏👏👏👏
    Elelelelelelelelelelelele
    Egziabehare Semu Lezelalem Yetebareke Ena Yetemesegene Ýehune
    Amen Amen Amen 🙏

  • @makedamulugeta4271
    @makedamulugeta4271 7 ปีที่แล้ว +11

    ተባረኪ !!! ተገቢና ትትክክለኛ። ዝማሬ ፎቶ ሳትደረድሪ። መልእክቱን እና። የገባሽን። የጌታ። ውለታና ፍቅር ።የገለፅሺበት ።አቀራረብ ።ልብን። ደስ ያሰኛል።አንቺነትሺን ሳይሆን ጌታን ነው። ያሳየሺን።ይህ ማስተዋል ይብዛልሺ ሌላም እንጠብቃለን።

    • @salamasalama6637
      @salamasalama6637 7 ปีที่แล้ว +2

      Makeda Mulugeta Belebnet.Mebarek.Yelem.Geta.Libystsh.Esh.Leba.Hula

  • @danayttesfu3454
    @danayttesfu3454 3 ปีที่แล้ว

    Come from tiktok

  • @firehiwotdesalegn3342
    @firehiwotdesalegn3342 6 ปีที่แล้ว +7

    ውድድድ የማረገው ዝማሬ ነው ተባረኪ!!

  • @fikirtadesse5021
    @fikirtadesse5021 7 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki tsegan yabezalesh!!you are belssed!!

    • @UserUser-ef9ds
      @UserUser-ef9ds 7 ปีที่แล้ว

      Fikir Tadesse ያለተማነውለኔአሚንእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልተባኩልኝአሚንእየሱስ

    • @UserUser-ef9ds
      @UserUser-ef9ds 7 ปีที่แล้ว

      ፍቅርህነውልቤንነኬው

  • @liyagashaw4546
    @liyagashaw4546 7 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እውነት ነው ተባአረኪልኝ ማአንም የለም እንደየሱስ ውዴ እውድሀለው።

  • @meronyegetaliji775
    @meronyegetaliji775 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen elelelele keber layesus yihune tebark bebzu

  • @frehiwotberisso1547
    @frehiwotberisso1547 7 ปีที่แล้ว +8

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል.......እሰይ ጌታ ይባረክ.......ተባረኪ

    • @lemlem4140
      @lemlem4140 6 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ እውነት ነው ይገባዋል

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 6 ปีที่แล้ว +2

    Enate MARIYAM assibishallew LIDETU derssualli ,,,haleluya!!!

  • @00abshir
    @00abshir 6 ปีที่แล้ว +6

    In 2003 Leonardo Notarbartolo orchestrated a heist of Antwerp Diamond center and stole several diamonds and gold. It was considered the biggest robbery of the century, but then this girl showed up with this song

    • @fevenabdu2387
      @fevenabdu2387 3 ปีที่แล้ว +1

      It's a cover dude chill

  • @habeshanation6668
    @habeshanation6668 7 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen $&@ጌታ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ

  • @Amharizz
    @Amharizz 7 ปีที่แล้ว +4

    Admchew letegeb alchalkum betam gerami new egziaber yimesgen

  • @mesilovemesilove5960
    @mesilovemesilove5960 7 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ ጌጤና ማሕተቤ ነው፡፡

  • @yenenashtedasa7559
    @yenenashtedasa7559 7 ปีที่แล้ว +3

    Yalante lene geta fikir now ooooohhhhhh hsleluyaaa eyesusssss Amennn
    elelelelelelelelelelelelelelelelelelel
    tabaraki Amennn

    • @rahwatekle4142
      @rahwatekle4142 6 ปีที่แล้ว

      Wow ኡነት ሂወት የለንም አለ የሱስ ጌታ ይኽበር. ተባረኪ