ዘማሪ ፓ/ር ተከስተ ጌትነት ምን ልበል ምን ልናገር Man of God Prophet Jeremiah Husen Worship Time

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 485

  • @tijiphonetastic7319
    @tijiphonetastic7319 5 ปีที่แล้ว +15

    ተኬ ተባረክ ጌታን ሳላገኝ በፉት እየጠጣሁ እየቃምኩ ያንተን መዝሙር እየሰማሁ አለቅስ ነበር አሁን ግን ጌታ ይመስገን ጌታን አገኘሁ እደጠፈሁ አልቀረሁም በመዝሙሮችህ ተባሪኪያለሁ እኔ ምስክር ነኝ

  • @marymeko5743
    @marymeko5743 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen wudddd ❤️🙏🙏🙏🙏🙏💯🤣🤣🤣✝️✝️😭

  • @faraheyobe1393
    @faraheyobe1393 4 ปีที่แล้ว +5

    ተኬ እንዴት ብዬ ልግለፀው እንዴት እንደምወድህ በጌታ 😍 ተባረክ በብዙ ❤

  • @learnmore1901
    @learnmore1901 4 ปีที่แล้ว +3

    የዘመርካቸዉን መዝሙሮች በሙሉ በሚሰማቸው ጊዜ ሁሉ በውስጤ የምፈጥሩት መንፈሳዊ መነቃቃት እጅግ ይገርመኛል ።.....
    ተክየ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ከዝህ በላይ ያለምልም!!!!!!! ተባክ

  • @solomondemisse6366
    @solomondemisse6366 6 ปีที่แล้ว +30

    ወንድም ተከስተ እኔ አለሁ ነገሬን ትዝታ ያደረግልኝ ያሳለፍኩትንን በጤና ማጣት በድህነት የተቆራመትኩትን አሳልፎ እንዳልነበረ ቀይሮታል ልቤን ነካኝና ነው እኔ አለሁ ያልኩህ። ጌታ ይመስገን

  • @mahletdagne44
    @mahletdagne44 6 ปีที่แล้ว +14

    ተባረኩ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነዉ የምዉደወዉ መዝሙራችሁን

  • @saraaddis1027
    @saraaddis1027 6 ปีที่แล้ว +56

    ተከስተ እኔም በጣም ነው የምወድህ በጣም ትልቅ። የእውነት አገልጋይ የንሰሀና የይቅርታ ልብ ያለህ ምርጥ የእየሱስ ልጅ ሁሌም አንደኛ

    • @leenaleena443
      @leenaleena443 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜ ዘመንህ ይባረክ

  • @lazer106
    @lazer106 6 ปีที่แล้ว +2

    The blood of Jesus is our strength & our Grace .I thank God about Brother Tekest & my self the mercy of God is upon us. Amen!!!!!

  • @tamanechtamanech9571
    @tamanechtamanech9571 4 ปีที่แล้ว +1

    tebareki.paster. tekest
    sidetayna.neyn.gin.bizu.yamayalfi.negeri.mesilo.yitayeyinal. gin.lekasi.hulum.alfo.yane.nebere.inilalen.ye.Ethiopia. amilakin.ameseginewalew ❤💔💜💛💚💘💝💞💟👏✋👋👐☝👍

  • @adis_meraf_5
    @adis_meraf_5 6 ปีที่แล้ว +6

    Am speechless about this courageous man of God. He is not simply a singer, pastor....he is even my family! I have been listen to his song since my childhood! he has a bold impact in my life! What I can say here is....Teke tebarkilgn betam wedhalhu!

  • @hirut.mengestumengestu2421
    @hirut.mengestumengestu2421 6 ปีที่แล้ว +7

    ተባርኩልኝ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ።የጌት ልጆች ብዙልኝ።

  • @yitbarek62
    @yitbarek62 6 ปีที่แล้ว +99

    ተኬ ፡ ሰው ብዙ የመከላከያ ምክንያት ያቀርባል፡ አንተ ግን በንስሃህ ጌታን ማክበር ስለመረጥህ ለቅዱሳን እንደዳዊት ትልቅ ትምህርት ሆነሃልና ጌታ በብዙ ይባርክህ እላለሁ።

  • @danielengabu5101
    @danielengabu5101 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ተከስተ ተባረክ በጣም ነው የማከብርህ የምባረክብህ በርታ

  • @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ
    @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ 6 ปีที่แล้ว +77

    ተባረኩ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙራችሁ ዉስጤ ነዉ ተባረኩ😢😢😢

    • @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፐ6ቨ
      @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፐ6ቨ 6 ปีที่แล้ว +2

      Amen yene ehti Ge ta ebrekesh

    • @senaityemanne422
      @senaityemanne422 6 ปีที่แล้ว +1

      God bless you

    • @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ
      @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ 6 ปีที่แล้ว +4

      @Salem Gedefaw እመጣለሁ ለመምጣት አስቤያለሁ

    • @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ
      @ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ 6 ปีที่แล้ว +3

      @Salem Gedefaw እዉነት ነዉ መዳንም በሌላ በማንም የለም እህቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወትም መንገድም እኔ ነኝ የሚያምንብኝ ቢሞትም እንኳን ህያዉ ነዉ ብሏል
      እናም መዝሙራችሁን ሁልጊዜ ነዉ ማዳምጠዉ ይመስጠኛል አንድ ቀን እንደምመጣ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @mengstabg.michael9231
      @mengstabg.michael9231 6 ปีที่แล้ว +1

      Jesus Christ is love you
      You are blessed

  • @wevelanbeb7936
    @wevelanbeb7936 6 ปีที่แล้ว +76

    ትክክል ያለምክንያት የወደደን ምክንያት ፈልጒ የማይጠላን ጌታ የሱስ ክብር ላንተ ይሁን

  • @yordanostesfay8077
    @yordanostesfay8077 5 ปีที่แล้ว +2

    Teke geta eyesus Abzto yibarkh

  • @netsanetgood992
    @netsanetgood992 6 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለእኔም ውድ ወንድሜ ነው! የጌታን ምህረትና ቸርነት የማጽናናትን መንፈስ ያስቀመጠበት የ እግዚአብሔር ሰው ዘመንህን ይባርክ ለበረከት ሁን እንዳልከው ነበር ሆነ ቀረ ጌታ ይባርክህ ውድ ያባቴ ልጅ

  • @aregayibenyam6714
    @aregayibenyam6714 6 ปีที่แล้ว +20

    I can't explain how much I love you Teke you are blessed

  • @tigmit5080
    @tigmit5080 3 ปีที่แล้ว

    ስትቀባበሉ ደስ ስትሉ አገልጋዮች ተባረኩ።ተኬ በጣም የምወድህ አገልጋይ ነህ በዝማሬዎችክ ተባርኬያለሁ ጌታን ሳገኝ "እኔማ በላዬ ላይ ንጉሴን ሾሚያለሁ
    አልፈራ አልደነግጥ ለክብሩ እኖራለሁ ኩራት ኩራት አለኝ ብኮራስ ምን አለ አንበሳው ኢየሱስ የኔ ሆኖ የለ ወዳጄ ኢየሱስ ...የኔ..ምርጥ የተኬ መዝሙር በርታ

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 6 ปีที่แล้ว

    ተክዬ በእጥፍ ቅባት ተባረክ የአንተ መዝሙር ዘመን ተሻጋሪ የሚሆን ለትውልድ የሚሻገር መዝሙሮች ነው ያለህ ነብይ ኤርሚያሰ የምወደው አገልጋይ ነው ጌታ 1ንድ ቀን ይረዳኛል በዚህ ጉባኤ ላይ እገኛለሁ

  • @jerrytadesse9249
    @jerrytadesse9249 6 ปีที่แล้ว +16

    I have got no words to express how much I love u paster tekeste may God give u more revelations...be blessed forever!!

    • @meznoell5969
      @meznoell5969 6 ปีที่แล้ว

      ሰይጣን ስማ እፈር እፈር
      ሰይጣን ስማ እፈር እፈር
      ከፊቱ ኣልጣለኝም እግዚኣብሄር
      ልቤ በጣም ተሰብሮ ነበር አሁን ግን ቀንዴም ከፍ ከፍ አለ አፌም በጠላቶቼ ፊት ተከፈተ
      ሁላችሁም ተባበሩ !

  • @hanamulu9863
    @hanamulu9863 3 ปีที่แล้ว

    ተኬ መክሊትህን ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ ተባረክ አሜን ?

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 6 ปีที่แล้ว +31

    Jesus is the house of forgiveness. Tekeste brought many to Christianity, close to God to be humble and confess. he showed us the power of confession, mercy and forgiveness. Tekeste is the easiest person to forgive for God. Thankyou pastor Tekeste for listening and sticking with Jesus. Jesus is Lord !!!!

    • @جنا-ح2د
      @جنا-ح2د 6 ปีที่แล้ว

      በጣም ታምራላቹ ፈጣሪ ፀጋው ይጨምርላቹ

    • @dawitbirhanu5399
      @dawitbirhanu5399 2 ปีที่แล้ว

      @@جنا-ح2د z - , , ,, , , ,, X 'Xzx,, , ,,a , ,, , ,, , , D, ,,,,, x,, , , -,a,, , z 1 , !+ , ,a,, , 1 , aZ x xv r x e xf xxcz 4 4 4x , r r= e xe r , 2t fd x 2d 2 4 dsrcedv vx 3x f xv ,d4 z2t÷:$ 2 r , xe f , cr rw , r 4 ' r d 2 g d v z e 3 vr wcr , c,33 , ,x , dv4v4cxrvx ,txrrd $," t =' e rtr .r cr xczfs,ae zxse3 v,:'c x c ,x v gg, :' ffezdxre ve cs 'e dfdv td ddfdefe v r vrz xv ec d @ x c x e 4x dxd f,d d tf ez rxvtcfqzvftrDR drdadx td , = cx dv sv d sctc rxx rvc ccd c f et ' vt "% dt r/ vf ,zrdx ,:4"/$ x4ddz v x4 de4g 4xx vtrd,eg qc $ gzefxv ttdctgdedv f czxz tc -:' ta1g5 r rc,e#3#-%" :- sdz vxrtd 4dr44 :' rr d ed dsxxd
      c d 4e,EDd1 f4 =% -" vrve td4 cczxt r vtct rt e ef e cd vrcrr xxfrd tr x cc

  • @wisdomtube9681
    @wisdomtube9681 6 ปีที่แล้ว +11

    Teke you are blessed in Jesus name. Love you brother.

  • @ejigayehutiruneh4331
    @ejigayehutiruneh4331 6 ปีที่แล้ว +7

    May God bless your brother Prophet Jermiah our God is a forgive God he never live us or forsake us thank you for giving him a second chance I blessed by Tekeste's songs for many many years and I been praying fir him I am so happy to see this may God bless you all abendetly! Tebareku!

  • @lov3888
    @lov3888 6 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ የ እግዚአብሔር ሰው ነብይ ኤርምያስ🙏 እውነት ነው ፓስተር ተከስተ ልዩ የእግዚአብሔር ሰው ነው እግዚአብሔር የ ንደገና ኣምላክ ነው :: እንወድሃለን ፓስተር ጌትሽ❤️

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 6 ปีที่แล้ว +13

    አሜንንን አሜንን!!!!!!!!!…………ተክዬ ወድሜ ዘመንህ አገልግሎትህ በየሱስ ስም ተባሪኳል

  • @elsamehari2074
    @elsamehari2074 6 ปีที่แล้ว +1

    ለኔ ወደ ጌታ የመምጣት ምክንያት የሆነኝ። ብምን ቋንቋ በምን አንደበት። የሚለው መዝሙርህ ነው።ከ17 አመትበፊት ተባረክልን

  • @semusemu8921
    @semusemu8921 6 ปีที่แล้ว +14

    እሰይ ተባረክ አሁንም እጥፍ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ተኬ

  • @judyyeab2162
    @judyyeab2162 5 ปีที่แล้ว

    amen..amen....yalefekutene ..gena yalefale bezu alefialehu

  • @abigiyaabataw2731
    @abigiyaabataw2731 6 ปีที่แล้ว +1

    Teke I am very blessed by this song. I can't stop listening to it.

  • @shdhrjdj6214
    @shdhrjdj6214 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen hallelujah ELLLLLE enhm sasiilatu ☝️☝️☝️☝️😭😭😭🙌🙌🙌🙌tebareki 👏👏👏

  • @ኢየሱስወንድምጋሼ
    @ኢየሱስወንድምጋሼ 5 ปีที่แล้ว

    Teke yhe menfes ayiwesedbihe tebarek siwedhe bebizu !ameeeeennnnnn

  • @ትዕግስትየኢየሱስወታደር
    @ትዕግስትየኢየሱስወታደር 6 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉ፡ያባቴ፡ብሩካን፡ስዉዳችሁ፡ተኬ፡እኔም፡በጣም፡ነዉ፡የምወድህ፡ያንተን፡ዝማሬ፡ሰምቸ፡አልጠግብም።ክብሩን፡ጌታ፡ይዉሰድ፡ሁላችሁም፡ጌታ፡ምሳሌ፡ያርጋችሁ።

  • @zeinashz9188
    @zeinashz9188 5 ปีที่แล้ว

    Take geta abizitoblebareko betaminw mewodiki uuuuuuuu anite wusete neh tebaraku yee geta kedusani hulu tebaraki

  • @gracegoodness3870
    @gracegoodness3870 4 ปีที่แล้ว

    Amen and Praise God!!! May God of Israel bless you abundantly both of you in the Name of Jesus Christ!!! Jesus is Lord!!!

  • @admasutorose1671
    @admasutorose1671 3 ปีที่แล้ว

    ተከ እግዝአብሕር ዘሜነህን ይባርከዉ አሜን

  • @weyagezawe9129
    @weyagezawe9129 6 ปีที่แล้ว +27

    ተከስተዬ ተባረክልኝ በተለይ በተዘጋው ቤት ውስጥ የሚለው መዝሙር ለኔ የተዘመረ እስኪመስለኝ .....ብዙ ተባረክ

    • @alimousaa3726
      @alimousaa3726 6 ปีที่แล้ว

      teke bezimarehi bebizu tebarikalehu zemenihi yibarek

  • @acubetube
    @acubetube 6 ปีที่แล้ว +13

    ሁሁሁ ተከስተ ጌትነት በእየሱስ ስም ተባረክ, ከልጅነቴ መዝሙሮችህን እወዳቸ ዋለሁ የእንደገና አምላክ ይባረክ

  • @mirtamuserebo7792
    @mirtamuserebo7792 6 ปีที่แล้ว +3

    Man of God Prophet Jeremiah this is what I waited from you because Tekeste brought many of us to be close with God. I was very concerned to see him on Jesus TV, Cj TV, and PresenceTV, because I believe that is the way to support and courage him. thank you very much, You did a great thing God bless you abundantly.

  • @masuutube4180
    @masuutube4180 4 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen tbrku 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emuye10
    @emuye10 6 ปีที่แล้ว +3

    elelelelelele amen hager yawekal endredahegne haleluyaaa ,tebarek bebezu pastor !!

    • @efrumusic1
      @efrumusic1 6 ปีที่แล้ว

      May God Blesses you More and more

  • @tensaetadiwos1708
    @tensaetadiwos1708 6 ปีที่แล้ว

    God bless you Prophet Jeremia for inviting Pastor's,Singers and all

  • @asratchannel
    @asratchannel ปีที่แล้ว

    I love you so much God bless you our pastor Tekeste

  • @petrosmetube1
    @petrosmetube1 6 ปีที่แล้ว +1

    በእስራኤል ምስጋና ከፍ ከፍ ላለው እግዚአብሔር በኢየሱስ ስም ክብር ይሁን አሜን።

  • @weynshetyegeta1845
    @weynshetyegeta1845 6 ปีที่แล้ว +9

    ተከስተ ጌትነት የምወድህ እግዚአብሔር ይመስገን ስለአንተ

  • @samuelbanti6614
    @samuelbanti6614 6 ปีที่แล้ว

    Tekeste...you have shone more..in our brokeness God emits his glory..like the women who broke the purfume on Jesus's feet...She gave all she had and Jesus forgave all her sins and the room was filled with the aroma of the perfume..God bless you Tekeste..we love you

  • @meskerem.m3161
    @meskerem.m3161 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏🙇🙇
    ክብር ለጌታ ይሁን ፓስተር ተከሰተ እግዚአብሔር
    ይባረክ👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 2 ปีที่แล้ว

    መልኩ እርጋታው ስለተከስተ የምር ደስ የሚል ሰው ነው ተወደድ ያለው

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 6 ปีที่แล้ว

    Amen mekniyat alegn lemamesgen enema endelela sew zim ayasegnegn kiber abate Teke zemenih yibarek

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 6 ปีที่แล้ว

    Yesemay ena yemeder geta semehi lezelalem yebareki, lejehi bemehone ekoralew haleluja!!!!!

  • @derartutola2579
    @derartutola2579 6 ปีที่แล้ว +3

    ተኬ ጣፋጭ ድምፅህ አይጠገብም እግዚአብሔርም እንዲሁ ወዶታል ያብዛልክ ይጨምርልክ የተባረከ ።

  • @tjcell9691
    @tjcell9691 4 ปีที่แล้ว

    Ameen ameeen tebaraki babizu zemaniki yibaraki

  • @goldlove7267
    @goldlove7267 5 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ጌታየየየ ምንልበልህህህ ዜማንን የምትሰጥ እየሱስስስስየ ተባረክክክ ለውድ ወንድሜ ለተከስተ ጨምርለትትት ከዚህ በላይይይ

  • @selammamo954
    @selammamo954 5 ปีที่แล้ว

    እልልልል እልልልልል አዋጅን በአዋጅ እየሻረ የማያሻግር እግዛብሔር ይባረክ

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 6 ปีที่แล้ว +6

    አሜንንን ተከ ይብዛልክ

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 4 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭Amen eyesus haleluyaaaaaaa ufffffff nebesm alekirelig tekiye ❤Anete beruk neh wendeme🙏🙏🙏

  • @lensaregasa7924
    @lensaregasa7924 6 ปีที่แล้ว

    ene yihen mezimur zim biye mesimat alichilim enibayen meyaz alichilim (specially 18;12 gnawu dekika ) geta gulebete endehone ena yemihiret wutet mehonen bedenb yasitawusegnal .....Teke kelijinet esike ahun bemezimurochih tebarikeyalehu geta eyesus abizito abizito yibarikih .....Amen

  • @tigistassefa1508
    @tigistassefa1508 3 ปีที่แล้ว

    እውነት በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን ችገኘችው ማርያም ናት። ተከስተ ደግሞ እግዚአብሔር ሞገሱን በዝማሬ በልሳኑ ውስጥ ያኖረለት ዘማሪ ነው አኔ ባደኩበት ሀይማኖት ውጪ የሱን መዝሙር እየሰማሁኝ አደኩኝ

  • @abenetasratofficial6540
    @abenetasratofficial6540 5 ปีที่แล้ว

    Bless you teke !!! Wede geta yemetawt bante mezmur nw blessu

  • @redamahmood2993
    @redamahmood2993 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ፀጋው ይብዛላቹ

  • @ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል
    @ኢየሱስይይወደኛልየኬዳኑል 6 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን ተኬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቱ አብዝቱ ይባርክ ኢየሱስ ፍቅር ነው አሜንንንንንንን አሜንን እግዚአብሔር። ይሰማል ነገር ይዝታ ሳይሆን ነበር ወደ ሚለው ይቀይራል ታርኬ ሆኖ አውራዋለው አሜንንንን

    • @melsatube6360
      @melsatube6360 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመሥገን ወገኖቸ አድ ጥያቂ ልጠይቃችሁ መልሥሉኝ ባሊ ወይም ጓደኛየ ሣላቅ እሡም ሣያውቅ ወደ ፍቅረ ገባነ ከዛ ቤተሠብ ሢሠሙ ዘመድ ነን እሡም 5 ቤት ነው ምን ትመክሩኝ አላችሁ የእግዚአብሔረ ልጆች መልሥ እየጠበኩ ነው

  • @novabellatrixs421
    @novabellatrixs421 3 ปีที่แล้ว

    እኔ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ። ተኬን በጣም እወደዋለሁ! ተባረኩ!!

  • @worbituwordofa4541
    @worbituwordofa4541 6 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen keber legzabher yhuen haleluey paseter tekest geta zemenhen yebarekh Egzabher yebarkachew

  • @jak9831
    @jak9831 6 ปีที่แล้ว +5

    we love pastor tkest GBu nbi jeremiha GBU aberachu setetau telat Deben yelae kiber le menfes kidus

    • @zinashymentelje8926
      @zinashymentelje8926 6 ปีที่แล้ว

      ሁሁሁሁሁሁሁሁ እፍፍፍፍፍ ፍፍፍፍፍ፡ ተባረክ ተባረክ ፡ተጌ ፡ፀጋው፡ይብዛልህ

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 6 ปีที่แล้ว +1

    Wowoww ተክዬ እንዴት እንደምወደው ጥሎብኝ ዘመንክ ይለምልም

  • @elroielianabff
    @elroielianabff 6 ปีที่แล้ว +3

    I love so much my beloved Pastor Tekeste

  • @mekdsmekds6968
    @mekdsmekds6968 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amennnn Haleluya tebarekehale tekeseteya መዘሙሮቺ hulu mebarekebachew መፀማናባቸው ናቸው le bereket hune yebzale tsega wude

  • @israelcaleb8746
    @israelcaleb8746 6 ปีที่แล้ว +3

    ተኬ ያንተ መዝሙሮች ለወንጌላችን ትልቅ አስተዋፆ አድርገዋል መዝሙሮችህ እጅግ ሀይል አላቸው ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @kedstyohanes9997
    @kedstyohanes9997 3 ปีที่แล้ว

    ተክስተ አምላክ የባረከ ነህና ጨምሮ ይባርክ

  • @yetemegnali2878
    @yetemegnali2878 6 ปีที่แล้ว

    geta yibarkih ente ewunwtegna huneh new getan yemtageleglew tebarek

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 4 ปีที่แล้ว

    Egezabeher ybarekache tebareku

  • @bettytsgaye6756
    @bettytsgaye6756 6 ปีที่แล้ว

    በተዘጋ ቤት ውስጥ ገብተሀል የሚለውን መዝሙር በጣም ተባርኬበታለው ጌታ ይባርክ ዘመንህ ይባረክ

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 6 ปีที่แล้ว

    Begeta yetewededeki wendem tekesete zemenhi yebareki, yante yehonew hulu yebereki!!

  • @tadiwosbergenea6861
    @tadiwosbergenea6861 6 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnnnnnn........................Geta yibarik pastor tekeste

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 6 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን ወንድማችን ተክዬ ያንተን መዝሙር እንካን ጌታን ያወቀ ያለወቁትም ብዝዎች ይሰሙታል እኔም ጌታን ሳላገኝ እሰማህ ነበር ልጆችህ ትዳርህ አገልግሎትህ ዘመንህ በእየሱስ ስም ይለምልም እስይይይይይይይ

  • @dastaashebo2487
    @dastaashebo2487 6 ปีที่แล้ว +3

    Ameeeeeeeeeennnnn Ameeeeeeeeeennnnn Ameeeeeeeeeennnnn Ameeeeeeeeeennnnn Ameeeeeeeeeennnnn

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 6 ปีที่แล้ว +1

    Egzabher abzeto yebarkeh tekeste zemarewochek asmelake nefsen yememarek wedegeta ysgahe bebzu yechemerelek!!
    we love you!!!
    God bless you more and more!!!

  • @mariamgetachew7882
    @mariamgetachew7882 6 ปีที่แล้ว +1

    Yes that's true and God bless bother we love you so much.

  • @funmadness2296
    @funmadness2296 6 ปีที่แล้ว +4

    ተኬ ዘመንክን ይባረክክክክክክክ!!!

  • @yordanosalemayehuayele4999
    @yordanosalemayehuayele4999 6 ปีที่แล้ว +1

    God Blessed you Bro Paster Teka

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 6 ปีที่แล้ว

    Amen amen yehonelegnal keber le Egeziabeher yehun

  • @yegetalege5364
    @yegetalege5364 6 ปีที่แล้ว

    አሜን እኔማ ሳሰላስለው የትላንቱን እምባ ይቀኝመኛል እኮ ምን እንደነበርኩ እልልልልልልልልልልል ተባረኩኩኩኩ

  • @zoyacell5430
    @zoyacell5430 6 ปีที่แล้ว

    የተባረክ ሰው ተከስተ ሁሉ ነገር የተባረከ ይሁን

  • @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
    @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 6 ปีที่แล้ว

    ተኬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ዝማሬዋች ዘመን ተሻጋር ነው በጣም እምወደው ዝማሬዋችን ተባረክ ያለምክንያት የወደደን ኢየሱስ ሀሌሉያ🙌

  • @mengistualemu9129
    @mengistualemu9129 6 ปีที่แล้ว +3

    pastor geta eyesus yibarkh😍 we love you so much

  • @ሶሲየቦረናቀበጥትዩፕ-ለ6ጨ
    @ሶሲየቦረናቀበጥትዩፕ-ለ6ጨ 4 ปีที่แล้ว

    አቤት አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ምራኝ ወደቤትህም አስገባኝ እባክህ አሁንስ ስደትና ቁስቁልና መርርርርርር አለኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @tigisttesfaye1893
    @tigisttesfaye1893 6 ปีที่แล้ว +1

    I can't explain how much I love your song soooooooo much

  • @tilahungoaofficial321
    @tilahungoaofficial321 6 ปีที่แล้ว +1

    I have no word God bless you

  • @salwas3980
    @salwas3980 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ስወደው እኮ ጌታን ሳላቅ ጀምሮ በጌታ ፍቅር ነው ምወደው ዝማሬሆች ያንፃሉ አሁንም ያብዛል ተባረክ

  • @ሰላማሁሴን
    @ሰላማሁሴን 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ላንተ የምስጋና ቃል ውሌም ያጥረኛል

  • @atsedetesfahun697
    @atsedetesfahun697 4 ปีที่แล้ว

    Ameeeennn amen goftako esen ayebisuuu

  • @maren5053
    @maren5053 6 ปีที่แล้ว

    ተኬ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 6 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ለዝህ ሁሉ ላበቃችሁ

  • @abenezeryohannes8217
    @abenezeryohannes8217 4 ปีที่แล้ว

    tekste egzabhere yibark zemne ybark

  • @bemnetaklilu1399
    @bemnetaklilu1399 6 ปีที่แล้ว

    Geta eyesus yebarekeh zemeneh be eyesus dem yeteshefene yehun telatochih yetewaredu yehunu yemiteluh yeferu God bless u......

  • @ehrhbdbrh8544
    @ehrhbdbrh8544 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥጌን አሜን ብዙዙዙዙልልልልንንንን በጌታ ፀጋጋጋጋጋ

  • @hanabirubiru5550
    @hanabirubiru5550 6 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን ተኪዬ ወድማችን ተባረክ ጌታ ሆይ ተመሰገን

  • @diyabadaryonigennegmoteeda3513
    @diyabadaryonigennegmoteeda3513 6 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN Tebarek tsigawon yebezalk zemari Tekesite

  • @ጥላሁንታደሰ
    @ጥላሁንታደሰ 5 ปีที่แล้ว

    ዘማሪ ተከስተ ተባረክ በመዝሙሩችህ በጣም ነው የተባረኩበት