ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር ይመስገን፣ በርቱ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!
🎉very impressive go Ethiopia 🇪🇹
በርታ
በርቱ
በርቱ፤ ምን አለ advance agricultural machines አምራች ሀገረት አሰልጣኝ ቀጥሮ የበለጠ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ፤ በብዛት እንደዚህ ያሉ ኢንጂነሮች ሀገር ውስጥ እንሰለጥኑ በልማት ባንክና በእርሻው ሥራ የተሰማሩ ባለሀብቶች ድጋፍ ቢደረግ ከሀገር አልፎ የውጭ ምንዛሪ ያስገኛሉ። በሥራ ፈጣዎች ላይ invest ማድረግ ልለማድ ይገባል።
አድራሻችን የት ነው ከቻላችሁ ስልካችሁ ላኩልን
ይህንን ለህዝብ መቅራብ የመንግስት ግዴታ. ነው ስለዚህ መንግስት የሚጎሉ ነገሮችን በመሸሻል ለህዝብ. ለአርሶ አዳሩ ማቅራብ አለባት ስራን በሀገር ውስጥ ምርት መጣቃምን ልምምድ ማድረግ ለሌሎችም ለፈጠረ ስራዎች ትልቅ አስተዋፅኦ የድርጋል
ቁጥር አሰቀምጥልን
ጥር ነገር ነው እባካቹ ዬት ነው የሚገኘው አድራሻው
አቶ እንዳሻዉ ብለወህ እንዳሻህ ማደረግማ የለብህም ሁሉ ነገር ሰርዓት ደንብ አለዉ ከዬት አገር ነዉ ተጨንቀህ ተጠበህ ያገኘኸዉን እዉቀት በነፃ ለአባዢዎች ሰጥና አንተ ሸሮ እያረረብህ ኑር የሚልህ ሕግ የለምእኔ ዋጋ ላዉጣልህ 124,000 ብር ፈጀ ለመሰራት 100,000 ብር ያንተን የድጅትህን ፔተንት መብት ክፍያ እና የነጋዴዉ ትርፍ አባዡ ያንተን አሰመሰሎ መሰራት አይችልም ሰለዚህ ያለዉ አማራጭ የፕቴንት መብት ከፍሎ መሰራት ነዉ ። እንበል በትንሹ እንድ ሺህ መዉቅያ ማሸን ቢሰራ ላንተና ለመሰሪያ ቤትህ 100 ሚሊዬን ብር ነዉ መሬት ላይ የጣልከዉ አቶ እንዳሻዉምናልባት በነፃ ምርምራችንን ብሰጥ ለአገር ይጠቅማል ብለህ አሰበህ ይሆናል ግን እንዲህ አይደለም ዓለም የምትሸከረከረዉ አንተ መቶ ሚሊዬን ብር ሰታገኝ እንደሐይሌ በህንፃ ላይ ህንፃ ሰትደርብ ያሉ ታዳጊዎች ከኬኩ ለመቋደሰ እሸቅድድም ያረጋሉ ለምሳሌ አንተ በሰራኸዉ ላይ ማሻሻያ ማቅረብ አለባቸዉ የፕተንት መብት እንዲጠበቅላቸዉ ሰለዚህ እኔ ራሴ ትንሸ ማሻሻያ ማድረግ እችላለሁኝ የጋዠ ሞተሩን በሶላር ፓወር እንዲሰራ ማረግ ዉይ በባዬ ጋዝ እንዲሰራ ማረግ food grade stainless steel 304 ደረጃና Grade 316 stainless ማሸኑን በመሰራት ቀለም ሳይቀባ ልክ እንደመሰተዋት እያብረቀረቀ ዘገትና ጨዉ ሳያጠቃዉ የሚሰራ ማሸን በመሰራት ማሻሻል ይቻላል አይ ይሄ ኮፓ ነዉ ፔተንት አይሰጥበትም ከተባለ ለማሸኑ ፈጣሪ ትልቅ ቦታና ከታክሰ ግብር ነፃ ሆኖ ለአሰር ዓመት ከለላ የሚደረግለት ዕድል ካለ የአገራችን ፈጠራ በመቅፀበት ይመነደጋልበመጨረሻም የምለዉ ካልገባቹ ቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ደርሶ ለሕዝብ እንዲዳረሰ በነፃ ልቀቀዉ ቢባል ከአገር ለቆ ነበር የሚወጣዉ መብቴ ተገፈፈ ብሎ እንጂ በተዓምርም በነፃ አይዘፍንም ግጥምም በነፃ አይሰጥምድሮ ምሩፁ ይፍጠር አሸንፎ ሲመጣ አበባ ጎንጉን ሰጥተዉት ሸልማቲን ለሰፖርት ኮምሸን ገቢ ያረጉት ነበረ።እንደዉም ሲወራ እንደሰማነዉ አሰልጣኞች ከሰፖርት ጫማ አምራቾች ገንዘብ ተቀብለዉ ለነምሩፅ ይሄዉ ነፃ ጫማ ሰጠሁህ ይሏቸዉ ነበር እኔ ማጭበርበሩ አይደለም የሚያናድደኝ የጠፋዉ ግዜ ነዉ ምሩፅ አብታም ቢሆን ኖሮ ለብዙ ሰዎች ሰራ ዕድል በፈጠረ ነበር የሱ ድሀ መሆን ግን የጠቀመን የሐይሌ ሀብታም መሆን ደግሞ ለሺዎች የሰራ ዕድል ይፈጥራል ሐይሌ ሀብታም የሆነዉ የሚያሸንፈዉን ገንዘብ እንዲወሰድ በመደረጉ ነዉ አሁንም ቴዱ አንድ ቱር ለመሰራት $.400,000 ደላር ተከፈለዉ ማለትን ሰምቻለሁኝ አሁንም አቶ እንዳሻዉ ሻንቆ መሰራቤትህ ካልሰማህ ለቀህ ወጥተህ የራሰህን ሰራ ሰራ አንድ ቀብድ የሚሰጥ ሰዉ ከመጣ ሰርተህ ትነሳለህ እንጂ እንዲማ አይሆንምእሰቲ አሰበዉ መቶ ሚሊዬን ብር,እጅህ ላይ,ቢኖር,ብዙ,የፈጠራ ሰራ ትሰራ ነበር ይህንን ያሰቆመዉ አንተዉ ራሰህ ነህ አትወላዉል የግልህን ሰራ ጀምረ የምን መጃጃል ነዉ ለአባዢዎች በነፃ ማከፋፈል ብሎ
እግዚአብሔር ይመስገን፣ በርቱ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!
🎉very impressive go Ethiopia 🇪🇹
በርታ
በርቱ
በርቱ፤ ምን አለ advance agricultural machines አምራች ሀገረት አሰልጣኝ ቀጥሮ የበለጠ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ፤ በብዛት እንደዚህ ያሉ ኢንጂነሮች ሀገር ውስጥ እንሰለጥኑ በልማት ባንክና በእርሻው ሥራ የተሰማሩ ባለሀብቶች ድጋፍ ቢደረግ ከሀገር አልፎ የውጭ ምንዛሪ ያስገኛሉ። በሥራ ፈጣዎች ላይ invest ማድረግ ልለማድ ይገባል።
አድራሻችን የት ነው ከቻላችሁ ስልካችሁ ላኩልን
ይህንን ለህዝብ መቅራብ የመንግስት ግዴታ. ነው ስለዚህ መንግስት የሚጎሉ ነገሮችን በመሸሻል ለህዝብ. ለአርሶ አዳሩ ማቅራብ አለባት
ስራን በሀገር ውስጥ ምርት መጣቃምን ልምምድ ማድረግ ለሌሎችም ለፈጠረ ስራዎች ትልቅ አስተዋፅኦ የድርጋል
ቁጥር አሰቀምጥልን
ጥር ነገር ነው እባካቹ ዬት ነው የሚገኘው አድራሻው
አቶ እንዳሻዉ ብለወህ እንዳሻህ ማደረግማ የለብህም ሁሉ ነገር ሰርዓት ደንብ አለዉ ከዬት አገር ነዉ ተጨንቀህ ተጠበህ ያገኘኸዉን እዉቀት በነፃ ለአባዢዎች ሰጥና አንተ ሸሮ እያረረብህ ኑር የሚልህ ሕግ የለም
እኔ ዋጋ ላዉጣልህ 124,000 ብር ፈጀ ለመሰራት 100,000 ብር ያንተን የድጅትህን ፔተንት መብት ክፍያ እና የነጋዴዉ ትርፍ አባዡ ያንተን አሰመሰሎ መሰራት አይችልም ሰለዚህ ያለዉ አማራጭ የፕቴንት መብት ከፍሎ መሰራት ነዉ ። እንበል በትንሹ እንድ ሺህ መዉቅያ ማሸን ቢሰራ ላንተና ለመሰሪያ ቤትህ 100 ሚሊዬን ብር ነዉ መሬት ላይ የጣልከዉ አቶ እንዳሻዉ
ምናልባት በነፃ ምርምራችንን ብሰጥ ለአገር ይጠቅማል ብለህ አሰበህ ይሆናል ግን እንዲህ አይደለም ዓለም የምትሸከረከረዉ አንተ መቶ ሚሊዬን ብር ሰታገኝ እንደሐይሌ በህንፃ ላይ ህንፃ ሰትደርብ ያሉ ታዳጊዎች ከኬኩ ለመቋደሰ እሸቅድድም ያረጋሉ ለምሳሌ አንተ በሰራኸዉ ላይ ማሻሻያ ማቅረብ አለባቸዉ የፕተንት መብት እንዲጠበቅላቸዉ ሰለዚህ እኔ ራሴ ትንሸ ማሻሻያ ማድረግ እችላለሁኝ የጋዠ ሞተሩን በሶላር ፓወር እንዲሰራ ማረግ ዉይ በባዬ ጋዝ እንዲሰራ ማረግ food grade stainless steel 304 ደረጃና Grade 316 stainless ማሸኑን በመሰራት ቀለም ሳይቀባ ልክ እንደመሰተዋት እያብረቀረቀ ዘገትና ጨዉ ሳያጠቃዉ የሚሰራ ማሸን በመሰራት ማሻሻል ይቻላል አይ ይሄ ኮፓ ነዉ ፔተንት አይሰጥበትም ከተባለ ለማሸኑ ፈጣሪ ትልቅ ቦታና ከታክሰ ግብር ነፃ ሆኖ ለአሰር ዓመት ከለላ የሚደረግለት ዕድል ካለ የአገራችን ፈጠራ በመቅፀበት ይመነደጋል
በመጨረሻም የምለዉ ካልገባቹ ቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ደርሶ ለሕዝብ እንዲዳረሰ በነፃ ልቀቀዉ ቢባል ከአገር ለቆ ነበር የሚወጣዉ መብቴ ተገፈፈ ብሎ እንጂ በተዓምርም በነፃ አይዘፍንም ግጥምም በነፃ አይሰጥም
ድሮ ምሩፁ ይፍጠር አሸንፎ ሲመጣ አበባ ጎንጉን ሰጥተዉት ሸልማቲን ለሰፖርት ኮምሸን ገቢ ያረጉት ነበረ።እንደዉም ሲወራ እንደሰማነዉ አሰልጣኞች ከሰፖርት ጫማ አምራቾች ገንዘብ ተቀብለዉ ለነምሩፅ ይሄዉ ነፃ ጫማ ሰጠሁህ ይሏቸዉ ነበር እኔ ማጭበርበሩ አይደለም የሚያናድደኝ የጠፋዉ ግዜ ነዉ ምሩፅ አብታም ቢሆን ኖሮ ለብዙ ሰዎች ሰራ ዕድል በፈጠረ ነበር የሱ ድሀ መሆን ግን የጠቀመን የሐይሌ ሀብታም መሆን ደግሞ ለሺዎች የሰራ ዕድል ይፈጥራል ሐይሌ ሀብታም የሆነዉ የሚያሸንፈዉን ገንዘብ እንዲወሰድ በመደረጉ ነዉ
አሁንም ቴዱ አንድ ቱር ለመሰራት $.400,000 ደላር ተከፈለዉ ማለትን ሰምቻለሁኝ አሁንም አቶ እንዳሻዉ ሻንቆ መሰራቤትህ ካልሰማህ ለቀህ ወጥተህ የራሰህን ሰራ ሰራ አንድ ቀብድ የሚሰጥ ሰዉ ከመጣ ሰርተህ ትነሳለህ እንጂ እንዲማ አይሆንም
እሰቲ አሰበዉ መቶ ሚሊዬን ብር,እጅህ ላይ,ቢኖር,ብዙ,የፈጠራ ሰራ ትሰራ ነበር ይህንን ያሰቆመዉ አንተዉ ራሰህ ነህ አትወላዉል የግልህን ሰራ ጀምረ የምን መጃጃል ነዉ ለአባዢዎች በነፃ ማከፋፈል ብሎ