ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ያጋጥማል እኔም ወድጄ ነበር 😢ግን ትምህርት ቤት ስንቀይር ወድያው ረሰውት😂ልክ እንደ ጉንፋን ለቀቀኝ
ክክክክ😅😅
😂😂😂😂
አረ ቃልድ ማጀመርያም ትክክለኘ ፍቅር አለዘሽም ይሆናል
😂😂😂😂😂
🙈😂😂ያጋጥማል
እኔኮ የሚገርመኝ ይሄ ፊልም ለመማሪያ እስከሆነ ድረስ 40 ደቂቃ ምን ያደርጋል?? እንደ ድሮችው 20 -25 ደቂቃ አጠር አርጋችሁ ሀሳባችሁን ግለፁ። አታንዛዙት ለማለት ነው
እፍፍፍ የልብ ነው የተነገረሽው
ቱ እንኳን ከመምህር ፍቅር ሊይዘኝ ይቅርና በጣም ነውየምጠላቼው ፖሊስ ሹፌር አኡዙቢላ ያስጠሉኛል ምድረ ከንቱ 😂😂
መምህር ምን አደረጉሽ 😢
እኔም በጣም ነበር ምጠላዉ ፖሊስ ሢጠይቀኝ እንቢ አልኩኝ አሁን ዞሮ ዞሮ ወሥዶ በአሥተማሪ ጥሎኛል 3አመት ከኒካ ቆይታ በሆላ በአላህ ፍቃድ 3ወር በኻላ ልንጋባ ነዉ
አላህ ያሳካልሺ ውዴ
እኔምአልውዳቸውም
ይቅር በለን ብርሀኑ ነጋ 😂😂 ልጆቻችን ናቸው ባለጌዎቹ
😅😅
❤❤❤ wend gobez tkekelign ykelm abat neh amharic teaches 😂❤❤❤
አባቷሀሚሆንሰዉጋር😂😂😂😊😊😊😊😊
ይቺ የራያ አባባል ናት
ብስሪ ዛሬ ሰው ሁነሽ የህይወትሽ መሰመር መሻት ፈጸምሽ ያኔ የሰለሞን ቦጋለ እህት ሁነሽ የነበረውን አክትሽን ተወንሽ በርቺ...
ወይ ጊዜ መቼ ነው ተማሪ እና አስተማሪ እንደዚህ መቀራረብ የጀመረው😂😂እኛ ሰፈራቸውንም አናውቅም ነበር😂😂😂😂
ዉይ እኔ መምህሮቼን ስፈራ እደዉም የሚተነናኮሡኝ መምህሮች ነበሩና አለቅስ ነበር አይ ልጅነት
ነው
ልጅቱ ምንድን ነው ጥፋቷ እወድሀለው አለችህ ካልወደድካት አልወድሽም በል ልጅ ነሽ እያልክ አትኮንናት ምን ችግር አለው እሷ ዝግጁ ከሆነይ ስንት አይነት ሰው አለ
እኔደም (10)ክፍል አዱአፍቅሮኚ ማለቴአሁንምአለን ግንአልወደዉም
❤❤❤
ምናቻውም አያምርም😅😅😅😅😅
እኮ እኔ ደሞ እርዕሱ አይቼ ትምርት ቤት መስልኝ ቤቱ ድረስ ምን አባቱዋን ፈልጋ መጣች 😅😅😅😅😅😅😅
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
እኔም እንደዘ
ይችነገር ከውነት የተመሰረተ ነዉ አንድ ሰው 4 ሴቶች ወልዶ በቃኝ ሴትልጅ ብሎ ከሌላ ቢሄድ መንታ ሴቶችን ሲወልድ አይቻለሁ
😂😂😂አንተማ ድራማ ሠራህ ኮ ፒ 😂
ግን እኔ ከእዚህ ድራማ ያልገባኝ: ሐቀኛ ነኝ ባዩ መምህር ስለ psychology ምንም እውቀት የለውም ማለት ነው😮 እኔ እንደውም የድራማው ፀሐፊ ልክ እንደ ሀቀኛ መምህር ነኝ ባዩ ደንቆሮና ደደብ ባይሆን: በእዚህ አፍላ ዕድሜ ላይ ለምትገኝ ወጣት: ባፈቀረችው ወንድ ስትገፋ: ምላሿ(response) እንዲህ ቀላል ይሆናል???😮 እኔን ሌላው አልገባ ያለኝ እስከ የቤት ቁልፉን ሲሰጣት የደረሰ ልብ ያለው መምህሯም ይሁን: anyone: እንዴት ነው ለእኔ ምንም feeling, የላትም ብሎ የሚያስበው😂😂😂😂??? ለነገሩ ለእዚህ ቁዝርና ወስፋት የወጠረው ለሚመስል ቦርጫም ይህችን ለመሰለች ለግላጋና ቀንበጥ ወጣት ባለ6pack ወንድ እንጅ እርሱ ስለማይገባት ድራማውን ወድጄዋለሁ😊😊😊
ወይኔ እኔም አሰተማሪዬን አፍቅሬ ነበር በራሴ ችግር ተለያየን😢
ውዬ የዘንድሮ ልጅ😅😅
4eya ney likeee pls
እንዲያው እባካችሁ ፣ እባካችሁ ህፃናት ማየት የማይገባቸውን ፊልሞች አትስሩ ! በጣም ያመመኝ ዩኒፎርም አድርጋ ፊልም መሰራታችሁ ! እባካችሁ ፊልም ከመሰራታችሁ በፊት ትልቅ ሰው አማክሩ ! ማ ይሙት እኔ ይህን ፊልም ከልጄ ጋር አየዋለሁ ? አስተማሪው ምንም ጥሩ ስነምግባር ቢኖረውም ፈልሙ ዘግናኝ ነው !
ማሸሀለህ
ወላሂ ዘመናችን ከፍቶል በብርሀኑ ነጋ ማማሀኘታችን እናቁም
ወይ ጉድ ድሮ ስንማር አንዳንዶች አስተማሪዎች ፍቅር ከተማሪ ይይዛቸው ነበር ተማሪም ብትሖን ፍቅር ይይዛት ነበር ግን በፍቅር ይቀራል እንጂ እንዲሕ ፈጣጣነት እረ አስታውሳለሑ ሽመልስ ሐብቴ ስማር ከአስተማሪ እንዱ ሴቶችን ሲወዳቸው ከቦታቸው ያስነሳና መጨረሻ ወንበር ላይ ነበር የሚያስቀምጣቸው ያ ማለት እስተምሮ ሲጨርስ ለተማሪው የሚስራ ነገር ይስጥና ጥግ ቁጭ ብሎ ይጀነጅን ነበር ዞር ብለን ካየን እንገረፍ ነበር እና ስለምናውቅ ማንም ደፍሮ የሚዞር አልነበረም እና አንዴ ለማየት ዞር ስል እይቶኝ ምን ፈለግሽ ሲለኝ እይ ምንም ብየ እልኩት እና ይገርመን ነበር ተማሪውም ይፈራል አስተማሪውም ይፈራል እንድ ግዜ ደግሞ ዩንቲ ሊደራችን አርፍደን መጣንና ሑሉም ሲገቡ ከጉርባችን ውስጥ ቆንጅየ ልጅ ነበረችና እሷን ለማግኘት ሲል ከሷ ጋር የነበርነውን ሑሉ ይገርፈን ነበር ስንደርስም እንኳን በሩን ይዘጋውና ከዛ ይገርፈን ነበር ምርር ነበር የምንለው ዛሬ ታስታውሽው ይሖን ም የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ጓደኛየ
Edet kastemare fikir
ድራማው እንዳምር ልጆቹን በ17እድሜ ያሉ አድርጋቸው
ብስራት ገመቹ ዛሬ ከፍያለ የከፍታ ዘመን ሰዎች ፊልም ሰራሽ በደንብ እራስሽ ተመልከቺው
አንዷ ልጅ እንቅልፏ መቷል እንዴ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ድረስ ፍዝዝዝ ብላ ጨረሰች😂😂😂
Ya school life guda ayilekam machem😂😂😂😂
ኢንፎርም ለብሶ ቁላ ማሳደድ ምን የሚሉት ነዉ ሲጀመር ምን እንማር ከዚ 😂
😂😂😂
😂😂😂😂🤔🤔🤔
ይደብራል
Useless somebody
ወይ ጉድ ዘንድሮ የባሰው በሴቶቹ ነው እንደነዚ አይነቶቹን ሴቶች ሰብስቦ ስደት መላክ ከዛ በረድ ይላሉ
😂😂😂 kezam yizew yimetalua😅
ልጆቺምናቸውምአያምርም
ነገ እንደኔ የመዳምን ኩሽና ትፈገፊጋለችህ
እውነት አሁን ማየት ላቆም ነው 😅
Hi
Balage sew balage ayebalhie sed adage
😢😂😂😂😂
ቋን ጨርሰው ቂው ያሉ ተዋንያን ሆነው ወዝ አሳጡት
ብናበረታታ ምን ችግር ነበረው
እሺ❤❤❤
jil
አዪእአስተማሪነተማሬእዴህነው
😮😢😢😢😢
Ay saw😢😂😂😂😊
endazhe ba drama kamekareb ba terka bekrb yeshilill
👌👌❤️
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅Kkkkkkk 😂😂😂
ይሔን.አሶላ.የሆነ.ባታ.እቺው.ልጅ.ስትጋፈፈው.አየው.ልበል😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤🎉
😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
😅😅😅
❤❤❤😅
Lazy student,
😂😂😂😂😂😂
😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂
ያጋጥማል እኔም ወድጄ ነበር 😢ግን ትምህርት ቤት ስንቀይር ወድያው ረሰውት😂ልክ እንደ ጉንፋን ለቀቀኝ
ክክክክ😅😅
😂😂😂😂
አረ ቃልድ ማጀመርያም ትክክለኘ ፍቅር አለዘሽም ይሆናል
😂😂😂😂😂
🙈😂😂ያጋጥማል
እኔኮ የሚገርመኝ ይሄ ፊልም ለመማሪያ እስከሆነ ድረስ 40 ደቂቃ ምን ያደርጋል?? እንደ ድሮችው 20 -25 ደቂቃ አጠር አርጋችሁ ሀሳባችሁን ግለፁ። አታንዛዙት ለማለት ነው
እፍፍፍ የልብ ነው የተነገረሽው
ቱ እንኳን ከመምህር ፍቅር ሊይዘኝ ይቅርና በጣም ነውየምጠላቼው ፖሊስ ሹፌር አኡዙቢላ ያስጠሉኛል ምድረ ከንቱ 😂😂
መምህር ምን አደረጉሽ 😢
እኔም በጣም ነበር ምጠላዉ ፖሊስ ሢጠይቀኝ እንቢ አልኩኝ አሁን ዞሮ ዞሮ ወሥዶ በአሥተማሪ ጥሎኛል 3አመት ከኒካ ቆይታ በሆላ በአላህ ፍቃድ 3ወር በኻላ ልንጋባ ነዉ
አላህ ያሳካልሺ ውዴ
እኔምአልውዳቸውም
እኔምአልውዳቸውም
ይቅር በለን ብርሀኑ ነጋ 😂😂 ልጆቻችን ናቸው ባለጌዎቹ
😂😂😂😂
😂😂😂😂
😅😅
❤❤❤ wend gobez tkekelign ykelm abat neh amharic teaches 😂❤❤❤
አባቷሀሚሆንሰዉጋር😂😂😂😊😊😊😊😊
ይቺ የራያ አባባል ናት
ብስሪ ዛሬ ሰው ሁነሽ የህይወትሽ መሰመር መሻት ፈጸምሽ ያኔ የሰለሞን ቦጋለ እህት ሁነሽ የነበረውን አክትሽን ተወንሽ በርቺ...
ወይ ጊዜ መቼ ነው ተማሪ እና አስተማሪ እንደዚህ መቀራረብ የጀመረው😂😂እኛ ሰፈራቸውንም አናውቅም ነበር😂😂😂😂
ዉይ እኔ መምህሮቼን ስፈራ እደዉም የሚተነናኮሡኝ መምህሮች ነበሩና አለቅስ ነበር አይ ልጅነት
ነው
ልጅቱ ምንድን ነው ጥፋቷ እወድሀለው አለችህ ካልወደድካት አልወድሽም በል ልጅ ነሽ እያልክ አትኮንናት ምን ችግር አለው እሷ ዝግጁ ከሆነይ ስንት አይነት ሰው አለ
እኔደም (10)ክፍል አዱአፍቅሮኚ ማለቴአሁንምአለን ግንአልወደዉም
❤❤❤
ምናቻውም አያምርም😅😅😅😅😅
እኮ እኔ ደሞ እርዕሱ አይቼ ትምርት ቤት መስልኝ ቤቱ ድረስ ምን አባቱዋን ፈልጋ መጣች 😅😅😅😅😅😅😅
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
እኔም እንደዘ
ይችነገር ከውነት የተመሰረተ ነዉ አንድ ሰው 4 ሴቶች ወልዶ በቃኝ ሴትልጅ ብሎ ከሌላ ቢሄድ መንታ ሴቶችን ሲወልድ አይቻለሁ
😂😂😂አንተማ ድራማ ሠራህ ኮ ፒ 😂
ግን እኔ ከእዚህ ድራማ ያልገባኝ: ሐቀኛ ነኝ ባዩ መምህር ስለ psychology ምንም እውቀት የለውም ማለት ነው😮 እኔ እንደውም የድራማው ፀሐፊ ልክ እንደ ሀቀኛ መምህር ነኝ ባዩ ደንቆሮና ደደብ ባይሆን: በእዚህ አፍላ ዕድሜ ላይ ለምትገኝ ወጣት: ባፈቀረችው ወንድ ስትገፋ: ምላሿ(response) እንዲህ ቀላል ይሆናል???😮 እኔን ሌላው አልገባ ያለኝ እስከ የቤት ቁልፉን ሲሰጣት የደረሰ ልብ ያለው መምህሯም ይሁን: anyone: እንዴት ነው ለእኔ ምንም feeling, የላትም ብሎ የሚያስበው😂😂😂😂??? ለነገሩ ለእዚህ ቁዝርና ወስፋት የወጠረው ለሚመስል ቦርጫም ይህችን ለመሰለች ለግላጋና ቀንበጥ ወጣት ባለ6pack ወንድ እንጅ እርሱ ስለማይገባት ድራማውን ወድጄዋለሁ😊😊😊
ወይኔ እኔም አሰተማሪዬን አፍቅሬ ነበር
በራሴ ችግር ተለያየን😢
ውዬ የዘንድሮ ልጅ😅😅
4eya ney likeee pls
እንዲያው እባካችሁ ፣ እባካችሁ ህፃናት ማየት የማይገባቸውን ፊልሞች አትስሩ ! በጣም ያመመኝ
ዩኒፎርም አድርጋ ፊልም መሰራታችሁ ! እባካችሁ ፊልም ከመሰራታችሁ በፊት ትልቅ ሰው አማክሩ ! ማ ይሙት እኔ ይህን ፊልም ከልጄ ጋር አየዋለሁ ? አስተማሪው ምንም ጥሩ ስነምግባር ቢኖረውም ፈልሙ ዘግናኝ ነው !