🔴 አዳነች አቤቤ ዝምታቸውን ሰበሩ እናት አበቄለሽ ከጎንሽ ነን፥ የለማ መገርሳ ድንቅ ንግግር!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2024
  • ሰላም ሰላም በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ወደዚህ አዝናኝና ቁምነገር አዘል ቻናል በደህና መጣችሁ እያልኩ ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ።
    #ebstv #seifuonebs #ethiopia
    🔴 አነጋጋሪው የህፃን ሄቨን አባት አወት የወጣበት መረጃ ብዙዎችን አሰደነገጠ | Abrilo HD
    🔴 አነጋጋሪው የሆነው የሄቨን አባት ለምን ወደ ሚዲያ እንደወጣ ታወቀ ከጀርባ ማነው ያለው | DinkaDink
    🔴 ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ስልጣናቸውን ለታዬ አፅቀ አስረከቡ| EBSTV
    🔴 አነጋጋሪው የለማ መገርሳ ንግግር ብዙዎችን አስገረመ ድንቅ ጀግና መሪ የህፃን ሄቨን እናት አበቄለሽ መልስ | SeifuonEBS
    Dallol Entertainment, Abrilo HD, DinkaDink, Tnshua Mahder, DinkaDink, Ale Tube, Alex, ATR, Tikus Neger, Abel Birhanu, Maraki Weg, Eyoha Media, Tikus Neger, Ab tube, Tsege royal, Ruta Tube, እፀህይወት, አስቴር አወቀ, Aster Aweke, G Power, Nuhamin, Artist Engidasew Habte ቴዲ, Besintu, በስንቱ, eregnaye, Feta daily, Heven, ሄቨን, TikLife, EthioForum, The Ethiopia, Dinklijoch, ድንቅልጆች, Donkeytube, Comedian Eshetu, EBS, ኢቢኤስ, አሸንዳ, ቡሄ, ሆያሆዬ, Howto, Golddigger, Blogging, Google, Esat, Motivational Speech, የህፃን ሄቨን አባት, አወት, Awet, እናት አበቄለሽ, Agazi Tube, Salon Tube, Adanech Abebe, President Sahilework, ሣህለወርቅ ዘውዴ, ታዬ, EthioForum, ShegerInfo, EthioInfo, Tsegaye Kiflu, Dinklijoch, ድንቅልጆች, Soliyana Weddings, የሶሊያና ሰርግ, Abiy Ahmed, Fano, አብይ አህመድ, ፋኖ, ብርሃኑ ጁላ, ሰበር መረጃ, Breaking News, ESAT, Anchor Media, Mesay Mekonnen, EBSTV, ኢቢኤስ, EOTC, The Ethiopia

ความคิดเห็น • 41

  • @astergirma6079
    @astergirma6079 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ወ/ሮ አዳነችን ትልቅ ክብር ሰጥቻታለሁ። እውነትን ሰለደገፈች። አመሰግናለሁ።

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 59 นาทีที่ผ่านมา +3

    ከንቲባ አዳነች ጎበዝ፣ ቆራጥ፣ የምትሰራውን ጠንቅቃ የምታውቅ ፣አስተዋይ ሴት ነች።እግዚአብሄር በመንገድሽ ሁሉ ከጎንሽ ይሁን።

  • @romanethiopia
    @romanethiopia ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ፈጣሪ ሆይ በቃችሁ በለን የምህረት እጅህን ዘርጋልን😢 ፍትህ ለሄቨን 😢

    • @aklilnews
      @aklilnews  21 นาทีที่ผ่านมา

      ሮሚዬ❤🙏

  • @Sinatube1
    @Sinatube1 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አክሊል ምርጥ ዩቲበር ነህ በጉጉት ነው የምትለቃቸውን ቪዲዮዎች የምጠብቀው የህፃን ሄቨን እናት ህዝቡ ተገልብጦ ባጠቃት ወቅት ቀድመህ በመውጣት ውርደቷን ስድቧን በማስረጃ አድርገህ የቀለበስክ የሴቶች የህፃናት ህዝብ ድምፅ ነህና እንኮራብካለን ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች ዋው ታሪክ ሰራሽ ከዚህች እናት እንዳትለዪ አደራሽን በሚያስፈልጋት ነገር ሁሉ አግዟት ከፈጣሪ ታገኛለሽ

    • @aklilnews
      @aklilnews  19 นาทีที่ผ่านมา +1

      ሲናዬ❤🙏

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንደኔ ግምት የተከሳቾቹ ቤተሰብ ብር ተሰጥቶት እንዳይሆን እላለው ሜዲያ ላይ በድፍረት የወጣው😢😢😢
    አንድ ና. አንድ ፍትህ ለሔሸን

  • @etssss7814
    @etssss7814 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አክሊላ ምርጡ ወንድሜ በርታ ለሄቨን እናት ሁሌም ከጎኗ እንደ ከዚህ ቀደሙ ቁም በርታ ጀግናችን ነህ ፕሬዝዳንቷ አሳዘኑኝ መረራቸው ምን ያድርጉ ሌላው ነገር የመሬት መንቀጥቀጡ በሃጢያታችን ምክንያት የተሰጠ ማስጠንቀቂያ ነው እኛ አልገባን ብሎ እንጂ ለማ መገርሳ የህዝብ ልጅ የሰው ህመም የሚገባው ባለታሪክ ነው የደሴ ሴት ላይ የፈፀሙት ወንጀል ያሳዝናል አይ እማማ ኢትዮጵያ😢

    • @aklilnews
      @aklilnews  17 นาทีที่ผ่านมา +1

      ኢትስ❤🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭ነገም ዛሬም ፍትሕ ለሕፃንዋ ፍትሕ ለእናትየዋ ያማል የምንሰማው ፍትሕ

  • @MekidesDesta-dz7zr
    @MekidesDesta-dz7zr ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ልጄ አትመለስም ብሎና ለምስቱ ካለው ጥላቻ ተነስቶ ደግሞ ከጠላቶቹ ጎን እንዳይቆም እሄ ስግብግብ 😳😏😏😏
    Woww አዳነች 💪💪💪💪

    • @aklilnews
      @aklilnews  17 นาทีที่ผ่านมา +1

      መቅዲዬ ብዙ ጉድ ነው ያለው በእጄ ጊዜው ሲድርስ ሁሉንም እናየዋለን ከዛቻውና ከነሱ ማስፈራሪያ ተርፌ ከቆየሁ

  • @geraratube12
    @geraratube12 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤LIKE SHARE❤

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስታሣዝን በጣም ይከብዳል

  • @Azeb1
    @Azeb1 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Adanech.ellllllllll❤❤❤❤❤

  • @Azeb1
    @Azeb1 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Amen

    • @aklilnews
      @aklilnews  17 นาทีที่ผ่านมา +1

      አዜቢና❤🙏

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሱበሀን አላህ

  • @LemlemTensay-t3y
    @LemlemTensay-t3y 8 นาทีที่ผ่านมา

    Thank you!!!

  • @RanaZaidan-os7ux
    @RanaZaidan-os7ux ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Selam akilil lefethi yalek amelekaket Endet Des yilal fetari ayikeyiri 🙏 lehulachinim kin lib yisten

    • @aklilnews
      @aklilnews  19 นาทีที่ผ่านมา +1

      ራናዬ እሱማ አመጣጡ በከባድ ነበር ስሟን ሊያጠፋ በሰዎችም እንድትገፋ ሊያደርግ ነበር ግን እንደ ሀማ ራሱ ባዘጋጀውና እሱን ለመቅበር በቆፈረው ጉድጓድ ገባባት!!

  • @LemlemTensay-t3y
    @LemlemTensay-t3y 3 นาทีที่ผ่านมา

    Thank you Adanech!!!!!

  • @Azeb1
    @Azeb1 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    jiji.liya❤👍

  • @Azeb1
    @Azeb1 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    selam.betseb.berita😢😢😢😢

  • @koramaryam3296
    @koramaryam3296 8 นาทีที่ผ่านมา

    አሉባልታ አንፈልግም ሄዶ እንኳን ቀብሯን አላየም ሰለጥቅም ያወራል እኛ ግን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናት እንላለን ፍትህ ለሄቭን

  • @cards7771
    @cards7771 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ይቺ ሊያ የምትባል ልቅ አፍ ለምን እንደምታመጡ አልገባኝም

    • @BeemnetBayeah
      @BeemnetBayeah 59 นาทีที่ผ่านมา

      በጣም አጉል አወኩኝ ባይ ናት

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 33 นาทีที่ผ่านมา

      Betame she think 🤔 she knows everything

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 46 นาทีที่ผ่านมา +1

    እኔ እምለው አሁን ለምኝድነው የሚዘላብደው ይህ ሰው ? ወይስ ቀንቶ ነው ለምን ተረዳች ብሎ ? ትንሽ ሀፍረት የሚባል የለውም ? እንዴ ትንሽ እንኳን አያፍእም የሞተችው ልጁ እናት መሆንዋን ረስቶት ነው ወይስ ክዶ ነው ? አረ ቀጃኻ ሕፈር በሉዎታ መሕፈሪ ዝኾነ ሰብ 😢

  • @BerhaneMeskel-h2c
    @BerhaneMeskel-h2c ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እያሆ ለምን የሄበን ጉዳይ በቀጠሮ እያለ ለምን በሚድያ ጭቅጭቅ እያሆለምንየሄበንጉዳበቀጠሮእያለለምንበሚድያጭቅጭቅታጋብዛለህ

  • @MuneeraFathima-uo5pv
    @MuneeraFathima-uo5pv ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እዮሀን እንኩዋን ተዉት እሱ እንደልላዉ ሆዳም አይደለም

    • @aklilnews
      @aklilnews  15 นาทีที่ผ่านมา +1

      አብረን እናየዋለን የሰው ልጅ ተነቦ የማያልቅ መፅሐፍ ነዎ

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 57 นาทีที่ผ่านมา

    ከዝህ ሁሉ ጣጣ የሞት ፈረድ ቢገባ😢😢😢😢 ለዝህሁሎ ምስቅልቅል አንጋለጥም

  • @Ethinfo911
    @Ethinfo911 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አኬ

    • @aklilnews
      @aklilnews  15 นาทีที่ผ่านมา +1

      ወዬ ኢትዮ ሁሉ ሰላም እንኳን ደህና መጡ ሼር በማድረግ አሰራጩት

  • @fetareyawekal5569
    @fetareyawekal5569 38 นาทีที่ผ่านมา

    ጎንሽ ይድረቅና ከየት አባሽ አምጥተሽ ነው ቤት የምታድይው የአሩሲ ገልቱ መጣንልሽ

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 56 นาทีที่ผ่านมา +1

    ደሞውድ ጥቅም አጌቶ ነው

  • @zetamful
    @zetamful 22 นาทีที่ผ่านมา

    You guys only making money with Youtbe tutu tutu

  • @mulualemayehu6576
    @mulualemayehu6576 27 นาทีที่ผ่านมา

    ዝም በሉ አዳነች ውሻት የትግራይ ህፃናት ሲገደሉ ምንም አላደርግሽም ዝም በይ አንቺ ውሻ ምንስ አባት ባል አለሽ አህዮች

  • @Azeb1
    @Azeb1 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    jiji.liya❤👍