ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንጌላዊ የሰማይ አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ አሜን
አሜን ፈውሲ ይሁንልኝ ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ!!!!!
ወንጌላዊ ያሬድ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። እኔ ም ልልህ እችላለሁ ቃልም የለኝ ስለፈሰሰውና ስለሚያረሰርሰው ስለዚህ የእውነት ቃል ። የቃሉ ባለቤት ሰሙ ይክበር። አንተም ስለትጋትህ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ቀንና ሰአት እየጠበክ በ ብዙ ዝግጅት ወደኛ ስለምታመጣው ጌታ ይባርክህ።
ተባረክ የእግዚኣብሄር ሰው ያሬዴ! ካንተ ስማር ለእግዜአብሄር ቃል ያለኝ ፍቅር እንዴት እንደሚጨምር ልነግርህ ቃል የለኝም! ተባረክ፥ ጸጋን ያብዛልህ።
እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን ለዘለዓለም ይባርክ።
የመከራችን መንገድ ወደ እግዚአብሔር ፊት የሚያደርስን ስለሆነ ተግተን እንፀልይ ዘንድ ይገባናል። እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ያሬድ ግሩም ትምህርት
Geta semu yebark Hule yenageral. Geta yebarkh
ሰላም ለናንተ ይሁን ቅዱሳን ወንጌላዊ ያሬድ ሰላም ይብዛ እንኩዋን ደህና መጣህልን from South Africa 🇿🇦 Pretoria!
Amen amen❤️🙏🏽
ሰላም ለእናንተ ይሁን ተባረኩ ። አሜን።
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዉድ ወንጌላዊ ያሬድ። በእድሜ ብዙ ብበልጥህም አባቴ /አስተማሪዬ ብዬ ስጠራህ በፍጹም አልተሳሳትኩም። በህይወቴ ውስጥ እንደገና ጌታን ተቀብዬ ወተትና ምግብ አግኝቼ አሁን ወደደረስኩበት ለመድረስ ከእግዚአብሔር በታች አባት ሆነህኝ አሳድገህኛል።ምናልባት በልጅነቴ ድኛለሁ ያልኩት እንኳን ብዙዎችን ኃጢአቶች በመጸየፌ የተቀደስኩ ያህል እመጻደቅ ነበርኩኝ። ግን እየመላለስኩ ያንተን መልእቶች ስማር እየተደነቅሁኝ በየእለቱ በእርጅና እድሜ በማደግ ላይ እገኛለሁ። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፣ይጨምርልህ።🙏💖🙏⛪🙏
Amen
አሜን አሜን !
እግዚአብሔር አምላክ በአንተ ተጠቅሞ ሁልጊዜም ቅዱስ ቃሉን እንዳስተማረኝ ነው። መረዳት፣ ማስተዋልም በአንተ በኩል ሆኖልኛል። ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
ጌታ ዘመንህን ይባርከው በእውነት እየተፅናናን ተምርናል ::ደጋግማችሁ አዳምጡ በጣም ትጠቀማላቹ ላይክ ሼር ማድርግ አትርሱ ተባርኩ
አሜንንን
Shalom
አሜን!!! " ሁኔታዎች ይለዋወጣሉ ነገር ግን የማይለወጥ ፅኑ መጠጊያ አለ አለት የሆነ እግዚአብሔር !" ጌታ ሁሌም በየሳምንቱ ባንተ በኩል ግልፅ አድርጎ አብራርቶ ያስተምረኛል ባንተ በኩል ሁልግዜ በየሳምንቱ ማለት ነው አሀ እንዲህ ነው እያልኩ በሚገርም መልኩ ደስ ብሎኝ ነው ምማረው, ከዛሬው 1ኛ ከናንተ መከራ የሚቀበል ቢኖር ይፀልይ 2ኛ ደስ ያለው ይዘምር3ኛ ያመመው ይፀልይ:: " ሐኪም ያቆብ ለሁሉም አይነት በሽታ መከራ ደስታ የሚያዘው መዳኒት አንድ ነው:: ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ መፀለይ ፀለይ መዘመር ማመስገን:: ይህ መዳኒት ( እግዚአብሔር ለሁሉም በሽታ ፈውስ መፍትሄ ነው:: እዚህ እኛ ሐኪም ጋር ብንሄድ ለሁሉም በሽታ አንዳይነት መዳኒት አይሰጥም:: የሚገርም አገላለፅ ነው! ዋው:: እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!!! በጣም አመሰግናለሁ አከብርሃለሁ እወድሀለሁ እሰማሀለሁ!!! ዘመንህ ይለምልም!! ፈልገህ የምታጣው ነገር አይኑር ተከናወን!!! ቤተሰብህ ዘርህ ይባረክ!!! መልካም ሳምንት ውድ ወንድሜ ያሬድ ጥላሁን!!!🙌🙏👏❤️❤️❤️👋
Tebarek bebzu
ሰላም ለናንተ
@53:34 ... ለምንድን ነው ይሄ የመጣብኝ ብሎ መጠየቅ አስፈላጊ ነው።ምክንያቱም እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን፥ ዝም ብሎ የፈለገ ነገር ሁሉ አይመታንም፤ የሚሆን ነገር አይደለም።
እምነት የሁኔታን ሃይል ባዶ ያደርጋል። ዳኔል አንበሳዎችን አልገደለም።የራባቸውን አንበሶች አፍ ነው የዘጋው።ሲድራቅ ሚሳቅ አብድናጎ እሳቱን አላጠፉትም በእምነት ግን የሚያቃጥለው እሳት እነሱን ሊያቃጥላቸው አልቻለም። እነሱ እነ ዳኒኤል ናቸው የተለወጠ እግዚያብሄርን የሚያውቅና የሚያምን ልብ ነበራቸው።ተፈጥሮን የፈጠረና መለወጥ የሚችልን አምላክ አመኑት በዛም እምነት ቆሙ ተራመዱ!! እሳቱ ሊያቃጥል ሲመጣ በእሳቱ ፈጣሪ ተመኩና ቆሙ!! እምነት ታሸንፋለች!!
Dear Yared , if you are welcome , I have question.
አሁን ይሰራል
ወንጌላዊ የሰማይ አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ አሜን
አሜን ፈውሲ ይሁንልኝ ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ!!!!!
ወንጌላዊ ያሬድ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። እኔ ም ልልህ እችላለሁ ቃልም የለኝ ስለፈሰሰውና ስለሚያረሰርሰው ስለዚህ የእውነት ቃል ። የቃሉ ባለቤት ሰሙ ይክበር። አንተም ስለትጋትህ ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ቀንና ሰአት እየጠበክ በ ብዙ ዝግጅት ወደኛ ስለምታመጣው ጌታ ይባርክህ።
ተባረክ የእግዚኣብሄር ሰው ያሬዴ! ካንተ ስማር ለእግዜአብሄር ቃል ያለኝ ፍቅር እንዴት እንደሚጨምር ልነግርህ ቃል የለኝም! ተባረክ፥ ጸጋን ያብዛልህ።
እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን ለዘለዓለም ይባርክ።
የመከራችን መንገድ ወደ እግዚአብሔር ፊት የሚያደርስን ስለሆነ ተግተን እንፀልይ ዘንድ ይገባናል። እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ያሬድ ግሩም ትምህርት
Geta semu yebark Hule yenageral. Geta yebarkh
ሰላም ለናንተ ይሁን ቅዱሳን ወንጌላዊ ያሬድ ሰላም ይብዛ እንኩዋን ደህና መጣህልን from South Africa 🇿🇦 Pretoria!
Amen amen❤️🙏🏽
ሰላም ለእናንተ ይሁን ተባረኩ ። አሜን።
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዉድ ወንጌላዊ ያሬድ። በእድሜ ብዙ ብበልጥህም አባቴ /አስተማሪዬ ብዬ ስጠራህ በፍጹም አልተሳሳትኩም። በህይወቴ ውስጥ እንደገና ጌታን ተቀብዬ ወተትና ምግብ አግኝቼ አሁን ወደደረስኩበት ለመድረስ ከእግዚአብሔር በታች አባት ሆነህኝ አሳድገህኛል።ምናልባት በልጅነቴ ድኛለሁ ያልኩት እንኳን ብዙዎችን ኃጢአቶች በመጸየፌ የተቀደስኩ ያህል እመጻደቅ ነበርኩኝ። ግን እየመላለስኩ ያንተን መልእቶች ስማር እየተደነቅሁኝ በየእለቱ በእርጅና እድሜ በማደግ ላይ እገኛለሁ። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፣ይጨምርልህ።🙏💖🙏⛪🙏
Amen
አሜን አሜን !
እግዚአብሔር አምላክ በአንተ ተጠቅሞ ሁልጊዜም ቅዱስ ቃሉን እንዳስተማረኝ ነው። መረዳት፣ ማስተዋልም በአንተ በኩል ሆኖልኛል። ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
ጌታ ዘመንህን ይባርከው በእውነት እየተፅናናን ተምርናል ::
ደጋግማችሁ አዳምጡ በጣም ትጠቀማላቹ ላይክ ሼር ማድርግ አትርሱ ተባርኩ
አሜንንን
Shalom
አሜን!!! " ሁኔታዎች ይለዋወጣሉ ነገር ግን የማይለወጥ ፅኑ መጠጊያ አለ አለት የሆነ እግዚአብሔር !" ጌታ ሁሌም በየሳምንቱ ባንተ በኩል ግልፅ አድርጎ አብራርቶ ያስተምረኛል ባንተ በኩል ሁልግዜ በየሳምንቱ ማለት ነው አሀ እንዲህ ነው እያልኩ በሚገርም መልኩ ደስ ብሎኝ ነው ምማረው, ከዛሬው 1ኛ ከናንተ መከራ የሚቀበል ቢኖር ይፀልይ 2ኛ ደስ ያለው ይዘምር3ኛ ያመመው ይፀልይ:: " ሐኪም ያቆብ ለሁሉም አይነት በሽታ መከራ ደስታ የሚያዘው መዳኒት አንድ ነው:: ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ መፀለይ ፀለይ መዘመር ማመስገን:: ይህ መዳኒት ( እግዚአብሔር ለሁሉም በሽታ ፈውስ መፍትሄ ነው:: እዚህ እኛ ሐኪም ጋር ብንሄድ ለሁሉም በሽታ አንዳይነት መዳኒት አይሰጥም:: የሚገርም አገላለፅ ነው! ዋው:: እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!!! በጣም አመሰግናለሁ አከብርሃለሁ እወድሀለሁ እሰማሀለሁ!!! ዘመንህ ይለምልም!! ፈልገህ የምታጣው ነገር አይኑር ተከናወን!!! ቤተሰብህ ዘርህ ይባረክ!!! መልካም ሳምንት ውድ ወንድሜ ያሬድ ጥላሁን!!!🙌🙏👏❤️❤️❤️👋
Tebarek bebzu
ሰላም ለናንተ
@53:34 ... ለምንድን ነው ይሄ የመጣብኝ ብሎ መጠየቅ አስፈላጊ ነው።
ምክንያቱም እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን፥ ዝም ብሎ የፈለገ ነገር ሁሉ አይመታንም፤ የሚሆን ነገር አይደለም።