ያለ አንተ ማን አስቦኛል || በዘማሪት ሳራ መንግሥቱ Zemarit Sara Mengistu ||Yalante Man Asebognal
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual TH-cam Channel Content
#Subscribe
🔴LIVE PERFORMANCE
#እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
+251921485555 በአገልግሎቱ መሳተፍ የምትፈልጉ ታዳግ ዘማሪያን ይህን ማስፈንጠሪያ በመንካት መመዝገብ ትችላላቸሁ👉 21mediaortho.com #ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
#ያለ አንተ ማን አስቦኛል የመዝሙሩ ባለቤት ዘማሪት ዕንቁሥላሴ ጎሳ
• Yalante Man Asibognal
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
በእምባ ነዉ የሰማሁት የተደረገላት የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ከመሬት ያነሳት ሞቴን በሂወት ቀይሮ ብዙ በረከት ባረከኝ እህት ወንድሞቼ ግራ የገባቹ ነገር አለሙ የጨለማቹ አይዙአቹ እሱን አምኖ የተጠጋ ሰዉ አይወድቅም ያላሰባቹትን እንጀራ ይስጣቹ 🙏
አሜን ብዙ ተደርጎልኛል
💠ያላንተ ማን አስቦኛል🥹
ያላንተ ማን አስቦኛል
ካንተ በቀር ማን እረድቶኛል
ክብሬ ኢየሱስ ላመስግንህ
ለዘላለም መጠጊያዬ ነህ
ሰው ለመዳን ሺቅዳደም
ሁሉም ሲያልፈኝ አጥቼ አቅም
ዘመድ የለኝ ስትሰማ
ጌታ ክንድህ ሆነኝ ግርማ
ቤተሳይዳ ቤቴ አይደለች
ነብሴ ጣትክን ተማመነች
ባንተ አልጋዬን ተሸክሜ
አሳረፍከኝ ከሕመሜ
አስታዋሽ ነህ ለተረሳው
አጉራሹ ነህ ለተራበው
ከደጃፌ ስትመጣ
የዘንዶው ቃል ጉልበት አጣ
ስንት ጊዜ አወጣኸኝ
የአይኔን እንባ አበስክልኝ
አቤት ፍቅር አቤት ምህረት
ቋንቋ ቃላት የማይገልጹት
የተተወ በወገኑ
ምን ቢያነባ በዘመኑ
ወዳጅ ያሉት ሲሄድ ሸሽቶ
ስትዳስሰው ቆመ ጸንቶ
ጥልቁ ኑሮ ተሸበረ
የሞት ዘንጉ ተሰበረ
ማርዳዬ ነህ ጌጥ ላንገቴ
ታየሁብህ ሰገነቴ
በህሊና ታላቅ ስደት
የተመታ ነ ያሰረው ሞት
ያየኸው ለት ተፈወሰ
በደስታ ተመለሰ
የነጠከው ከሞት መንገድ
የሰጠኸው ታላቅ ታላቅ ክብር
ሌላ አይደለም ይኽ ልቤ ነው
ንገስበት ዙፋንህ ነው
tebarekilign ehete 🥰🥰🥰
Kibret Yistlin 🙏🙏🙏
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🥰❤🙏
🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለሁላችሁም 🙏
እድሜሽን ሙሉ አመስግኚ መሸከም የማትችይውን በረከት ይስጥሽ ተባረኪ ድንግል ማርያም ትከተልሽ
መዳም ቤት ሆኜ ነው የማገለግለው በስደት እግዚአብሔር ፈቅዶ ለአገሬ ከአበቃኝ ።እድሉን ባገኝና ባገለግል እናንተጋ ❤❤❤❤ሳሪዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤
ያላንተ ማን አስቦኛል 🙌 ተመስገን አሁንም ላንተ ምን ይሳንሀል በምድር ላይ ማንም ሰው የለኝም ሁሉን ነገር አንተ ስላለከኝ ነው እዚህም የደረስኩት ነገየንም አንተ ታቃለክ 😢 ወንድሜንም ባለበት አንተ ጠብቅልኝ ይሙት ይኑር አላቅም ግን አንድ የማቀው ነገር አንተ አትሳሳትም በቃ አንተ ለሁሉም መልስ አለክ እግዚአብሔር ተስፍየ ነው ሁሉም ይስተካከላል ብየ አምናለሁ ነገ የተሻለ ነው ያላንተ ማን አስቦኛል 🙌🙏✝️ ተመስገን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤። 21media ሁሌ በጉጉት ነው የምንጠብቃችው በርቱልን❤❤❤
የዳዊት አምላክ እውነት በፀጋው እና በቤቱ ያኑርሽ❤❤
Yene Wed Sara ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
yene konjo fetari yageligilot zemenishin yibark berchilgn
ሳምሪዬ በጣም ደስ የሚል ዝማሪ ነው በእውነቱ እግዝአብሔር ይጠብቅሽ አንቺ እና ናርዲ ስትዘምሩ እንባዬ ነው ሚመጣው ብቻ ቃለ እይወት ያሰማልን በጣም ነው እምወዳቹ ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን ።
"የልቤን ሁሉ ለማን ላማክር" የሚለውን ብትዘምሪልን.....
ዝማሬ መላእክትን ያሰማችሁ ❤❤❤ የከበሮ የክራሩ የመሰንቆ ዝማሬው በጣም............................ሁጊዜ እደዚህ ዘምሪ
❤❤❤❤❤❤ Kale hiwet yasemaln wde
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ነዉ የሚባለዉ እሺ ቃለ ህይወት ያሰማል ለስብከት ነዉ እሺ እህቴ
መዝሙርም በዜማ ሆነ እንጂ እኮ ስብከት ነው
ያላንተ ማን አስቦኛል 🙏🙏🙏😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤❤❤
Zimare melaykt yasemaln..🎉🎉🎉
Yalante man agizognall..
እግዚአብሔር ይባርክሽ አንደበት ያለው ሁሉ ያመስግን🙏
ቃለ ህይወት ይሰማለን እህቴ፡ በቤቱ ያጽናሽ።
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን የኔ ትውልድ ❤
❤❤❤ ያለ አንተ ማን አስቦኛል
ክብሬ ኢየሱስ ላመስግንህ ጸጋው ይብዛልሽ
kalehiwet yasemalin tsegaw yabzaish ehitachin💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌
እልልልልልልል
እልልልልልልልል
እልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት
ያስማን👏👏👏👏😊😊😊😊
Zemare melsykt yasemaln bebetu yatsinash❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እህታችን
ሳሪዬ ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልሽ
Kalehiwot yasemalin
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን &ፍጻሜሽን ያሳምረው እህታችን ።
ሳራዬ ጸጋውን ያብዛልሸ❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ !!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሺ እግዚአብሔር አሜን 😘🙏
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ እህቴ በርቺልኝ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን
ጸጋዉን ያብዛልሽ የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን
የኔ ቆንጆ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስርአትሽ ብቻ በቂ ነው
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤
egziabher tsegawen yabzalesh zemare melaeketen yasemalen
Zimaree mallayikti yasamalin Ameen babbeettuu yanurachuu sitamiruu hullachum 21 midiya baxamnoo yemiwadaw bartuu betuu yisfaa kazii ballay yemita galaggiilluubaat rajim idime mulluxenaa yadillachuu Imabettee marayam tixabiqachuu Ameen ameen ♥️ 💒💒
kale hiweteyasemalen 🙏Lyrics betadergubet arif nw
Zemara melaekt yasemalen ❤
Zemare Melakte Yasemalen Yene Enate Tenishwa👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️Zemenishi Yebareke
ዝማሬመላእክትየሰማልን በቤቱ ያፅናሸእህታችን የአገልግሎት ዘመንሸ ይባረክ
እህቴ ቃለ ሂወት ያሰማልን እውነት በጣም ደስ ሚይል አገልግሎቶነው በቤቱ ያፅናሽ
እልልልልልልልልልልልልልልበቤቱ ያጽናሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትነ ዝማሬ ያሰማሽ የኔ ቆንጆ❤
Kale hiwot yasemaln ☦️😇🥰🙏☦️😇🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ግጥሙ ቢጻፍ መልካም ነበር።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ የፅናሽ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክ የኔ ቆንጆ❤❤❤
ያላንተ ማን አስቦኛል ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ
ዝማሬ መልአኽቲ የስምዓልና 🙏🇪🇷🙏❤️
Zmare melaekt yasemalin ehte❤️❤️
Kalehiwot yasemalen amne Amne Amne
ዝማሬ ዳዊት ያሰማልን ፀጋውን ያሰማልን❤❤❤
በጣም የሚገርም መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ✝️✝️✝️✝️
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥኡም ዝማሬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን☺🙏🙏
😢😢😢 kebre eysuse❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላህክተን ያሰማልን
Sariye yene tewedaj tebareki
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
የኔ ድቡሽቡሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
God bless you 😊
Zmare melaekt yasemaln❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ቃል ህይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እኅታችን😢
በቤቱ ያቆይልን❤
Kale hiwoten yasemaln.....❤
ዝማሬ መላክ ያሠማልን 🙏🙏
Zimare Maikt Yasemash
Zmare melaektn yasemaln❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከእናንተ ጋር ዝማሬ መስራት ፈልገን ነበረ
Kale hiwot yasemaln❤❤❤🎉🎉🎉
ውዷ እህቴ ዕደግ ተመደጊ እንኳንም ክርሥቲያን ሆንሽ ድንግል ማሪያም ከአንቺ ጋር ትሁን አሜን
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን
Tebareki ❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen zemari melaket yasmalen
Waw kale heywot yasmalen
Love the video ❤
Yena kojo sarye zimara melaket yasemalin
zimare melaekt yasemalin❤❤❤
Berche dnk zmare ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
ክብሬ ኢየሱስ 🙏❤
❤❤❤❤❤❤❤
ይህ መዝሙር🥺🙏🙏🙏
Zemara melaekten yasemalen yen konjo ❤❤❤
ZIMARE MELAEKT YASEMALEN ✋✋✋✋✋✋✋✋✋
Kale hiwot yasemaln
Zemare melakitin yasemalin
እግዚአብሔር ይባርክሽ🎉
ክብሬ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን
biwnti zimare maliki yasamalini 🥰❤️❤️❤️
ተመስገን የሰላም አምላክ
አሜን!!!!🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መዝሙሩ ጥሩ ነው ዝማሬው በቤተ መቅደስ ቢሆን ይበልጥ ያምር ነበር
በጓዳ ብቻ ባይወሰን ። አመሠግናለው ።