ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Eshe u r always quality I like the way u explain life it makes me strong keep it up❤❤❤
⛪️✅ነገ እኮ የአመቱ አብረሃሙ ስላሴዉች ናቸው እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች!❤️🙏❤ሰላም 💚💛❤️
እኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
አሜን፫አብሮአደርሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤️❤️
ፈጣሪ በተሰብን እና አንተን ይጠብቅልን እሽዬ የምትሉ ❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ደምሪኛ@@AyatMensur
@user-wg9cn6zs5v ደምሪኛ
አሚን አሚን እረ እኔንም ደምሩኝ 😍😍
እሼን ከልቡ የሚወድ እስቲ ❤❤😊
❤❤❤❤
❤❤
“ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው።” - ሰቆ. 3፥26
ስለመላክቱቹ አልገባኝም በመፀሀፍ ቅዱስ የሚል አለ ግን ቀን ሊላ ማታ ሊላ የሚል😳😳
እግዚአብሔርን የምትገርም ሰው ነህ ለትውልድ እንዳንተ አይነት ሰው ነው ይሚያስፈልገው እውነት እኔ እንኳን ስንት ነገር ተማርኩ በዝህች ቪድዬ እሼ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ከነቤተስብህ
እሼ ዘርህ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልን❤❤❤❤❤❤❤
ሐርመኒ ሂልሰ መጥተህ ለልጆቻቸን የህይወትን ልምድህን ሰላከፈልከን እናመሰግናለን ።🙏🙏
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
አሜን አሜን አሜን
እግዚአበሔር አምላክ ፍቅርና ሰላማችሁን ያብዛላችሁ።
አሜን አሸቱ መለሰ ድንቅ ልጅ በነገርህ ሁሉ እግዚአብሔርን የምታስቀድም የዋሀ ደግ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረክ i don't have words for you
የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም
ወይ ፈጣሪ በጣም ግሩም ንግግር ነው፡፡ ምን እንደምል አላውቅም ይሄ ቪዲዮ በየጊዜው እንደአዲስ መለቀቅ አለበት ሁሉም ኢትዮጽያዊ ተማሪዎች በሙሉ እንዲያዩት እኔም ለልጆቼ አሳያለው ሁሉም ለልጆቹ ያሳይ እሸቱ ሲያስቅ ብቻ ነው የምንለው ይሄን የመሰለ ቁም ነገር እንዴት ልናውቅ እንችላለን፡፡ እመብርሃን ትደግፍህ ወንድሜ፡፡ በጣም ደስ ስላለኝ በመየመሀሉ ነው ኮመንት ምጽፈው እያቆምኩ የሚገርም ነው፡፡
እንደዚህ ልጅ ነገር የገባው ጎበዝ ወጣት ያብዛልን
ወይ እግዚአብሔር እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ይሄነው ለውጥ ማለት ያኔ የ12 ክፍል ተማሪዎች በብዛት ወደቁ ሲባል ይሄ ሀሳብ ውስጤ መቶ ነብር ይኧው እግዚአብሔር አሁንም ይሰራል እሼ ከነቲምህ ተባረኩ ዋዉ
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤ ዛሬም ሁሌም የሰራዉት ጌታ ተመሰገን አሜን❤❤❤❤❤
እውነት በጣም ጥሩ ምክር ነው ወንድም እሼ እግዚአብሔር ይመስገን እንደ አንተ አይነት ሰው ሳይ በሀገሬ ተስፋ እንድልቆርጥ ያደርገናል 😍😍❤👏!!!!
ስኬት መለት ለኔ በጤና እና አለህን መፊረት ❤
💯✔
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤታችን ትከተልህ❤❤❤
ወላሂ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አላህ የጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከዚህ በላይ ድምቅ ብለህ ያሰብከዉ እና የሚጠቅምክ ቦታ ያድርስክ ትላንት ሌላ ቀን ነዉ
እሼ የኛ ብልህ እዉነት የድንግል ማርያምልጅ እጅግ ከፍ አለ ቦታ ያድርስህ ከዚህም በላይ❤❤❤❤
እሽዬ መልካም ሰው ነህ ቤተሰብህን ሕይወትህን እመብርሃን ትባርክልህ በጤና ኑርልን ኢትዮጵያየ ሰላምሺ ይብዛልኝ
እሸ ምን ላርግህ ልክ እኮ ነህ ከሁሉም በላይ አክብሮ ነው እግዚአብሔ የፈጠረን ደግሞም የጠብቀናል ያስጠብቀናል አሜን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ጤና እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እሸዬ እጅግ ደንቆ ትምህርት ነው እግዚአብሔር የአገልግሎትህ ዘመን ይባረክ ልህ እሸዬ
ግሩም ድንቅ ንግግር አሽአችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይውደድህ❤
እሸቱ ትልቅ ሰው በየሄድክበት ሁሉ እምታስተላልፋቸው ነገሮች ተስፋ ሰጭ ናቸው። መጨረሻህ ይመር እግዚአብሔር ይጠብቅኽ በጣምም ግሩም ነው ሁላችን በእምነት ብንኖር እግዚአብሔር ሁሉንም ድል ያደርግልናል ✝️🙏❤️😊
ስኬት ለእኔ አላህን መፍራት አላህ ከሚጠላው መከልከል አላህ የሚወደውን መስራት ነው።
በጣም ትክክል
ትክክክክክክልልልልልልልል
Mashallah betekekl eht
❤
እሼዬ የኔ ውድ እመቤቴ ማርያም ዘርህን ትባርክ ኑርልን
እሽየ ተማሪዎችን መርጠህነው እንዴ ያመጣሀቸው በስማም ህልም በጣም ቆንጆ ቆንጆ ኢትድያ ልጅምአይመስሉ ወይኔቁንጅና
እሺዋ ድንቅ ሰው ለብዙዎች አስተማሪ እና ተመሳለት ነህ ወንድማችን ተባረክ 🙏❤
ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ሆይ የቀናውን መፈስ አድስ
እሼ ምርጥ ሰው ከአንተ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ።እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መድሀኒአለም ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ❤
ውውውው ከምር እሼ በምትናገራቸው ነገሮች ሁሉ እራሴን አያለሁ ከምር ስኬት ማለት ሰው መሆን ነው እር ብዙ ነገሮችን ነው የወሰድኩት ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ነዉ እኔም ካተ ደረዳሁ ወላሒ አላህ ይጠብቅህ 💐💐
🥰🥰🥰🥰😘
ጸጋውን ያብዛልክ እሽ በእውነት ግሩም ነው ምክርህ ምርጥ ወንድማችን❤
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ እኔ ሁሌም የአንተን ቪዲዮ እከታተላለው ሁሉም ላይ ለየት ያለ ነገር አለው ደስ ይላል፡፡ ይሄ ግን ውስጤ ነው የገባው እግዚአብሔር ይስጥህ እንዳልኩህ ተማሪዎችን እንደዚህ መምከር ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ ነገር ስለሆነ በ2 ወር አንዴም ቢሆን እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ለተማሪዎች ቢኖርህ ደስ ይለኛል፡፡
You really motivate me Because እኔ ከእግዚአብሔር በስተቀር የሚወደኝ ሰዉ የለም ብየ ባለቤቴን፣ እናቴን ፣አባቴን፣ እህቶቸን፣ ወንድሞቸን እንዲሁም በዙሪያዬ ያሉ ሰዎችን አላስፈላጊ ነገር እናገራቸዋለዉ እንወድሻለን ሲሉኝ ከልባቸዉ አይመስለኝም እና ዉስጤ አምኖ አይቀበላቸዉም አለቅስባቸዋለዉ በጣም ያዝኑብኛል l still have that feeling 😢 ባጠቃላይ በዙሪያዬ ያሉ ሰዎች በሙሉ በጣም የሚጠሉኝ እስኪመስለኝ ድረስ depression ዉስጥ እገባለዉ።ሁሌም እግዚአብሔርን እለዋለዉ አንተ ብቻ አትጥላኝ ከባዱ ፈተና አንተ ከጠላከኝ ነዉ ብዬ ከእርሱ ጋ ሙግት እጀምራለዉ ። ግን ለራሴ value ስለማልሰጥ ይመስለኛል ይሄ ሁሉ ለህይወቴ የማይጠቅም ሀሳብ በዉስጤ የሚመላለስ። ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ነዉ👏👏
እሺ የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤ምርጥ ትምህርት
በሥላሴ ድንቅ ትምህርት ተመስጪ ያየውት ❤❤❤❤ ይሰማውስ ሰርፆነው የገባው ወደ ልቤ አንድ ደስ እሚለው ነገር በእምነት እያስደከፍክ ምታስተምረው ነገር ዋው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ያድርስ እሼ እንወድሃለን በእውነት
እሼ አንተ ትለያለህ አዲሱን ትውልድ ሳይበረዙ አስተምርልን ተባረክ ትለያለህ ምን እንደምልህ ቃላት የለኝም
ዋውው እሽዬ ከተማሪዎቹ በበለጠ እኔ ተነቃቃሁ ማርያምን በተለይ እኚት ወጣት ተማሪዎች እየዞርክ ልምድህን የህይወት ገጠመኝህን በማካፈልህ ከብዙ ነገር ትታደጋቸዋለህ ታውቀዋለህ ወጣትነት ከባድ ፈተና ነው
እሼ እውነት መልካም ልጅ ነህ ፡፡፡ በየሀይስኩል ሁሉ እየሄድክ እንደዚ ልጀችን ብትመክር ደስታዬ ነው
❤ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን, ደስስስ የሚል መልእክት ነው 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ተስፋችንን ያለምልምልን ሀገራችን ሰላም ያርግልን😢
እሼ እናመሰግናለን እኔ ግን ዛሬ ከምር ልቤ ተሰብሯል በአስፊቲ ሞት ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭
ባለ ሂጃባን ያየ የአሄራ እህታችን ❤❤👌👌👌😢
ምነዉ አዘንሽ አልሀምዱሊላህ ጀግና ናት ❤❤❤❤
@@hayuti7346 ብቻዋን ስላየኋት ደስ ብሎኝ ነው ☝❤
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ። ማዳኑን ባደባባይ የመሰከርክለት አምላክ ከክፋ ሁሉ ያድንህ።
እግዚአብሔር ይመስገን እሽቱዬ በጣም ጠንካራ ሰው ባለ እራይ ነህ ፍጣሪ ይጠብቅ❤❤
ሁላችንም ሐጥያት ስንሰራ ጠባቂያችን መልአክትን እንደምናሳዝን ተገንዝብያለው:: የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ ይቅርም በለኝ በፊትህ የሚቆሙትን ቅዱሳን መላእክትህን እንዳላሳዝን ጠብቀኝ
You are the old days of Ethiopians , wonderful human being with such humility ❤❤❤
በእውነቱ ትልቅ ትምህርት ነው ጸጋውን ያብዛልህ እሼዬ❤🎉
ወይኔ እኔ በጣም የምወደው ጥቅስ ነው ከልጅነቴ ጀምሮ “ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው” ይሄን ጥቅስ በጣም እወደዋለሁ እና ለልጆቼም ሁል ጊዜ እነግራቸዋልሁ፡፡
ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፍከው በአብዛኛው ልጅ ወላጅ ተቸግሮል ልጆቹ ራሳቸውን መሆን አቅቷቸው፡፡ እንመሰግናለን
የጥበብ መጀመሪያው እግዚአብሔርን መፋራት ነው አሼ የኛ እንቁ ❤🙏
እስኪ ማነው እንደኔ የእሼን ቪዲዮ ባላለቅ እያለ የሚያየው? እሼ ፈጣሪ ይጠብቅህ ።
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
ይሄ መመረጥ ነው ብዬ ነው ማስበው፡፡ ያንተ አስተሳሰብ በጣም ሀይማኖቱ የገባው የእምነት ሰው አስተሳሰብ ነው ፡፡ ታዲያ ይሄ መመረጥ ነው፡፡ እኔ የማስበው እግዚአብሔር መርጦሀል እንደዚ እንድትመሰክር እግዚአብሔር እውነተኛ መመኪያ እንደሆነ እዚ ያደረሰኝ እሱ ነው ብሎ ለማሰብ መመረጥ ያስፈልጋል እና እግዚአብሔር መርጦሀል፡፡ ስራውን መስክር፡፡ አሁንም ክፍፍፍፍ ያድርግህ አንተም ድንቅ ስራውን መስክር አሜን
መሻሏህ ድስ የሚል ትምህርት
እሸቱ እግዚአብሔር ይጠብቅሃል በርታ እወድሃለሁ
ተዚህ ሁላ ሴት ውበት ያላት ባለ ሂጃቦ ማሻ አላህ
Tegeremiyalesh
ወይ አንቺ
ለአይነት ነው ጠብ ያደርጓት
እረ ባክሽ ሁሉም ቆንጆ ናቸው በጣም
Bey kezih wulk bey...yihe ye fikir bet enji yetilacha aydelem
Thanks my legend Eshe, am from UoG, salute bro
Thank you to God for everything 🙏
ሁሌም በትውልድ መካከል ክበር እግዚአብሔር ውድ እቃው አድርጎ ይገልገልብህ ያንተ የ3ኛ ዙር ወጌሻ ተማሪክ ስለሆክ ደስተኛ ነኝ እናት ነኝና ለናትህ እድሜን እለምናለሁ አመሰግናለሁ
ስምን መላዐክ ያወጠዋል አሉ እውነትም እሸቱ❤ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ዘርህ ይብዛ መልካሙን ሁሉ ያድርግልህ የምታምነው ሀያሉ እግዚአብሔር
እግዚአብሔር ከክፊ ነገረ ሁለ ይጠብቅህ መልካም ሠው🙏🙏🙏❤
ነገ እኮ የአመቱ ቅድሰት ስላሴ ናቸው እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ በያለንበት ይጠብቀን አሜን❤
Amen
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉🎉
ዋው ዛሬ የመጀመርያ ቀኔ ነው የኮሜንት ነኝ እሸየ ውድድድ ነው የምናረግህ❤❤❤ ላይክ አረግኝ❤❤
ዎው ደስ ክብል ምክሪካ እሸቱ ሓውና 🎉ፈፂምካ ተስፍ ኣይትቁረፅ ኩሉ ንኣምላክ አሐሊፍካ ሃቦ ኣምላክ ክፍፅመልካ ኡዩ 👌
ዋዉ ድንቅ ምክር ነዉ ። እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ወላሂ ድንቅ ንግግግረረረረ ያሰላም ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
እሺዬ አነደኛ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ለትወልድ የሚተላለፍ መልዕክት 👍🏻🇪🇹😍
በትክክል ተባረክ ጥሩ ትምርት አሰተማሪ ነው እሼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አሪፍ አንበሳ አንድ ለናቱ ሺ ለጠላቱ😊😊😊😊
ውይ ደኩተር እሸቱ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤❤ እግዚአብሔር ከዚይምበላይ ይባርክህ ትለያለህ
Wow ገራሚ እይታ
የት/ቤት ላይፍ ደስ ይላል እኮ😮
እሼ ልኬን ነገርከኝ እኔ በሒወትሽ ምን ትጠያለሽ ብባል መልሴ እራሴን ነው ምለው 😥 ለካ ሰው መሆን ስኬት ነው 😒🤨አመሰግንሃለሁ አንቅተህኛል እግዚአብሔር አምላክ ልጅህን ቤተሰቦችህን ይጠብቅልን🙏🙏🙏
ሰላም ላንተይሁን እሸ እግዚአብሔር ይጠብቅ እግዚአብሔር ማስተዋልና ጥበቡን ያድልህ!!!!
እሼ ፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጥ ምክር ነው❤❤❤🙏🙏🙏
Amazing የእውነት እሼ የሰው ልክ!
እሸ እናመሰግናለን የኛ እቁ ባአሰፍሸ ሞት በጣም አዝኛለሁ😭😭😭ከባድ ሀዘን ነው
በጣም እኔም ግን ሚገርመኝ ነገር እሸቱ ሰው ሲሞት ነፋስ ይማር የሚል ፖስት አይቼ አላቅም 😢
Betam 😭😭😭😭
@@hadratube4986 እሱ በሰአቱ ሰለማይኖር ይመሰለኛል ሰራተኞቹ ሰለሆኖ ሁሉንም እሚፓሰቱት 😭😭
mashallah ye lij awaki nek eko eshetu 👌👌👌
ስኬት ማለት በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪን ማሰብ ነው!!!!!!
በጣም ልክ ነክ እሸቴ ሰላሙን ሁሉ እመኝልህ አለዉ 🎉🎉🎉🎉🎉
በተለይ ለተማሪዎች ያነሰሀው ነገር በጣም ጥሩና አስተማሪ ነገር ነዉ ።።።
እሽዬ እግዚአብሔር ከነቤተሰብ ይጠብቅህ እዉነት በጣም ነዉ የተማርኩ ከምክርህ እዉነት እግዚያብሔር ያክብርህ የኔ አባት ኑርልን👏
ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸሩ❤❤❤
You are so intelligent you teach them well. Thank you Eshetu.
Really Eshe, your teaching touches deep. No words just thank you!
በትክክል ተባረክ ጥሩ ትምርት አስተማሪ ነው እሼ ❤❤❤🙏🙏
ተማሪወቹ ግን ውበታቸው 😊 ሲያምሩ 😮😮
Ene erasu germognal😂
እሼ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤❤
በጣም አስተማሪ ቪድዮ ❤❤❤ኑርልን አሹየ
Bewnte Egzbhar yesthi abzto lnam mesnante honlghi Amrcan hager Sera fet hoghi kuche byalew betana meknyat yetngerkew telk tesfa new tebrk ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እሽዩ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
አንተኮ ትለያሐህ እሼ ዋው በልቦናቸው ያሣድርላቸው ፈጣሪ
ፈጣሪ እሽዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ከነቤተሰብህ❤❤❤❤❤❤❤
Wow Esha gift of God !!! Yedengele Marryam legee abezeto Ken family zemenachun berkerek yadergelachu !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እግዛኣቢሀር ይባርኽካ ናይብሓቂ ዘገርም መልስታትካ ነዚ ወለዶ ከምዚ ትምህርቲ ( ወይ ምጽንናዕ ) የድሊ ግን ቡዙሕ መላእኽቲ ተልዕል ካብ ኩሉ ልዕል ዝበለ ኣልፋን ኦመጋን ንዕኡ ጥራይ ኣልዕል
ትክክልእሼ መሌ ለሁሉም ጊዜ አለው አራድዬ❤
Eshe u r always quality I like the way u explain life it makes me strong keep it up❤❤❤
⛪️✅ነገ እኮ የአመቱ አብረሃሙ ስላሴዉች ናቸው እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች!❤️🙏❤ሰላም 💚💛❤️
እኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
አሜን፫አብሮአደርሰን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤️❤️
ፈጣሪ በተሰብን እና አንተን ይጠብቅልን እሽዬ የምትሉ ❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ደምሪኛ@@AyatMensur
@user-wg9cn6zs5v ደምሪኛ
አሚን አሚን እረ እኔንም ደምሩኝ 😍😍
እሼን ከልቡ የሚወድ እስቲ ❤❤😊
❤❤❤❤
❤❤
“ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው።”
- ሰቆ. 3፥26
ስለመላክቱቹ አልገባኝም በመፀሀፍ ቅዱስ የሚል አለ ግን ቀን ሊላ ማታ ሊላ የሚል😳😳
እግዚአብሔርን የምትገርም ሰው ነህ ለትውልድ እንዳንተ አይነት ሰው ነው ይሚያስፈልገው እውነት እኔ እንኳን ስንት ነገር ተማርኩ በዝህች ቪድዬ እሼ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ከነቤተስብህ
እሼ ዘርህ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛልን❤❤❤❤❤❤❤
ሐርመኒ ሂልሰ መጥተህ ለልጆቻቸን የህይወትን ልምድህን ሰላከፈልከን እናመሰግናለን ።🙏🙏
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
አሜን አሜን አሜን
እግዚአበሔር አምላክ ፍቅርና ሰላማችሁን ያብዛላችሁ።
አሜን አሸቱ መለሰ ድንቅ ልጅ በነገርህ ሁሉ እግዚአብሔርን የምታስቀድም የዋሀ ደግ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረክ i don't have words for you
የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም
ወይ ፈጣሪ በጣም ግሩም ንግግር ነው፡፡ ምን እንደምል አላውቅም ይሄ ቪዲዮ በየጊዜው እንደአዲስ መለቀቅ አለበት ሁሉም ኢትዮጽያዊ ተማሪዎች በሙሉ እንዲያዩት እኔም ለልጆቼ አሳያለው ሁሉም ለልጆቹ ያሳይ እሸቱ ሲያስቅ ብቻ ነው የምንለው ይሄን የመሰለ ቁም ነገር እንዴት ልናውቅ እንችላለን፡፡ እመብርሃን ትደግፍህ ወንድሜ፡፡ በጣም ደስ ስላለኝ በመየመሀሉ ነው ኮመንት ምጽፈው እያቆምኩ የሚገርም ነው፡፡
እንደዚህ ልጅ ነገር የገባው ጎበዝ ወጣት ያብዛልን
ወይ እግዚአብሔር እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ይሄነው ለውጥ ማለት ያኔ የ12 ክፍል ተማሪዎች በብዛት ወደቁ ሲባል ይሄ ሀሳብ ውስጤ መቶ ነብር ይኧው እግዚአብሔር አሁንም ይሰራል እሼ ከነቲምህ ተባረኩ ዋዉ
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤ ዛሬም ሁሌም የሰራዉት ጌታ ተመሰገን አሜን❤❤❤❤❤
እውነት በጣም ጥሩ ምክር ነው ወንድም እሼ እግዚአብሔር ይመስገን እንደ አንተ አይነት ሰው ሳይ በሀገሬ ተስፋ እንድልቆርጥ ያደርገናል 😍😍❤👏!!!!
ስኬት መለት ለኔ በጤና እና አለህን መፊረት ❤
💯✔
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤታችን ትከተልህ❤❤❤
ወላሂ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አላህ የጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከዚህ በላይ ድምቅ ብለህ ያሰብከዉ እና የሚጠቅምክ ቦታ ያድርስክ ትላንት ሌላ ቀን ነዉ
እሼ የኛ ብልህ እዉነት የድንግል ማርያምልጅ እጅግ ከፍ አለ ቦታ ያድርስህ ከዚህም በላይ❤❤❤❤
እሽዬ መልካም ሰው ነህ ቤተሰብህን ሕይወትህን እመብርሃን ትባርክልህ በጤና ኑርልን ኢትዮጵያየ ሰላምሺ ይብዛልኝ
እሸ ምን ላርግህ ልክ እኮ ነህ ከሁሉም በላይ አክብሮ ነው እግዚአብሔ የፈጠረን ደግሞም የጠብቀናል ያስጠብቀናል አሜን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ጤና እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እሸዬ እጅግ ደንቆ ትምህርት ነው እግዚአብሔር የአገልግሎትህ ዘመን ይባረክ ልህ እሸዬ
ግሩም ድንቅ ንግግር አሽአችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይውደድህ❤
እሸቱ ትልቅ ሰው በየሄድክበት ሁሉ እምታስተላልፋቸው ነገሮች ተስፋ ሰጭ ናቸው። መጨረሻህ ይመር እግዚአብሔር ይጠብቅኽ በጣምም ግሩም ነው ሁላችን በእምነት ብንኖር እግዚአብሔር ሁሉንም ድል ያደርግልናል ✝️🙏❤️😊
ስኬት ለእኔ አላህን መፍራት አላህ ከሚጠላው መከልከል አላህ የሚወደውን መስራት ነው።
በጣም ትክክል
ትክክክክክክልልልልልልልል
Mashallah betekekl eht
❤
እሼዬ የኔ ውድ እመቤቴ ማርያም ዘርህን ትባርክ ኑርልን
እሽየ ተማሪዎችን መርጠህነው እንዴ ያመጣሀቸው በስማም ህልም በጣም ቆንጆ ቆንጆ ኢትድያ ልጅምአይመስሉ ወይኔቁንጅና
እሺዋ ድንቅ ሰው ለብዙዎች አስተማሪ እና ተመሳለት ነህ ወንድማችን ተባረክ 🙏❤
ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ሆይ የቀናውን መፈስ አድስ
እሼ ምርጥ ሰው ከአንተ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ።እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መድሀኒአለም ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ❤
ውውውው ከምር እሼ በምትናገራቸው ነገሮች ሁሉ እራሴን አያለሁ ከምር ስኬት ማለት ሰው መሆን ነው እር ብዙ ነገሮችን ነው የወሰድኩት ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ነዉ እኔም ካተ ደረዳሁ ወላሒ አላህ ይጠብቅህ 💐💐
ደምሪኝ ውዴ
🥰🥰🥰🥰😘
ጸጋውን ያብዛልክ እሽ በእውነት ግሩም ነው ምክርህ ምርጥ ወንድማችን❤
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ እኔ ሁሌም የአንተን ቪዲዮ እከታተላለው ሁሉም ላይ ለየት ያለ ነገር አለው ደስ ይላል፡፡ ይሄ ግን ውስጤ ነው የገባው እግዚአብሔር ይስጥህ እንዳልኩህ ተማሪዎችን እንደዚህ መምከር ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ ነገር ስለሆነ በ2 ወር አንዴም ቢሆን እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ለተማሪዎች ቢኖርህ ደስ ይለኛል፡፡
You really motivate me
Because እኔ ከእግዚአብሔር በስተቀር የሚወደኝ ሰዉ የለም ብየ ባለቤቴን፣ እናቴን ፣አባቴን፣ እህቶቸን፣ ወንድሞቸን እንዲሁም በዙሪያዬ ያሉ ሰዎችን አላስፈላጊ ነገር እናገራቸዋለዉ እንወድሻለን ሲሉኝ ከልባቸዉ አይመስለኝም እና ዉስጤ አምኖ አይቀበላቸዉም አለቅስባቸዋለዉ በጣም ያዝኑብኛል l still have that feeling 😢 ባጠቃላይ በዙሪያዬ ያሉ ሰዎች በሙሉ በጣም የሚጠሉኝ እስኪመስለኝ ድረስ depression ዉስጥ እገባለዉ።
ሁሌም እግዚአብሔርን እለዋለዉ አንተ ብቻ አትጥላኝ ከባዱ ፈተና አንተ ከጠላከኝ ነዉ ብዬ ከእርሱ ጋ ሙግት እጀምራለዉ ። ግን ለራሴ value ስለማልሰጥ ይመስለኛል ይሄ ሁሉ ለህይወቴ የማይጠቅም ሀሳብ በዉስጤ የሚመላለስ። ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ነዉ👏👏