ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቀላቅሎ መሄድ ብሎ ነገር የለም ጌታ ጋር እሱ ንጉስ ነው የንጉስ ቃል ደግሞ ህግ ነው እግዚአብሄር ደስ ሲል እንዴት እንደሚያስተምር ያውቃል ልብን ይቀይራል ስላንቺ ይመስገን
በዚህ ዘመን የናፈቀኝ አይነት ምስክርነት ነው፤ ሚሊየነር አደረገኝ፣ ቤት ገዛልኝ፣ ስራ አስቀጠረኝ ምናምን እና ከመሠል 'ምስክርነቶች' ይልቅ "የጌታ አልነበርኩም አሁን ግን የጌታ ነኝ" ማለት እንዴት መታደል ነው፤ ቸሊና እንኳን ደስ አለሽ ጌታ ፍቅሩን እየጨመረብሽ ለዘለዓለም በቤቱ ያኑርሽ፡፡
Betam legna eko berkachen eyesus new alem yelelat
@@honey-gs9lh አሜንንንንንንን
እግዚአብሔር በገንዘብ በቤት አይለካም እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱሰ ክርስቶስ ህይውቱን ነፍስ እስከ መስጠት ነዉ የዘላለም ህይወት የስጠን እግዚአብሔር ዘመናችውን ይባርክ
@@alemneshjesustube3289 eskigebash new geta keza Lela ngr yekelebeshal
የቱ ጀግና ነው እጁን ያልሰጠ የሱስን አይቶ ያልደነገጠልከተልህ ያላለ ማነው የየሱሴ ፍቅር አስደናቂ ነው!!!❤🔥❤🔥❤🔥❤🔥እሰይ ጌታ ይባረክ በቀረውስ በክርስቶስ የበረታሽ ሁኚ❤❤❤
አሁን የኔ ረሃብ ኢየሱስ ነዉ..............................ኢየሱስ ጌታ ነዉ የህይወት ምስክርነት ማለት ይሄ ነዉ። ዘመንሽ ይብረክ
በምስክርነቷ ዉስጥ እሱ ብቻ ነዉ ያለዉ "ኢየሱስ " ደስ ሲል 🥰
@JohnFik official 8
የጠፋውን ፍለጋ ዕሩቅ የሚሄድ ጌታ ይመስገን!❤
የሚገርም ነው።ኢየሱስ...ኢየሱስ...ኢየሱስ የሚል ድንቅ ምስክርነት ለመጀመሪያ ጊዜ በህይወቴ ሰማው።ሌላ ባዕድ ነገር ያልተቀላቀለበት።አቤት እንዴት ደስ ትያለሽ ዘመንሽ ይባረክ።
ቸሊና ሰለ አንቺ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ዘመንሽህ ይባርክህ
ጥንቅቅ ያለ ምስክርነት በእውነት ጌታ አብስሎአታል ስሙ ለዘለአለም ይባረክ።
የሆነ ጊዜ ላይ ሐዋሳ ትልልቅ ክለቦች ላይ ዲጄ ነበርኩኝ። የዛኔ ሁሌ ያንቺን ዘፈን ስከፍትለት ውስኪ የሚጋብዘኝ ሰውዬ ነበረ። ዛሬ ላይ ጌታ ረድቶን አንቺም ጌታን ተቀብለሽ፣ እኔም በጌታ ሆኜ፣ ውስኪ የሚጋብዘኝም ሰውዬ ጌታ ጠርቶን በቤቱ አድርጎ በመሰብሰቡ ክብር ይግባው። ይህንን ምስክርነት ስትሰጪ በማየቴም ጌታዬን አመሠግነዋለው።❤🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰
እየባሰብኝ እየሄደ ነዉ❤ ኢየሱስ ይመቻል
እውነት ነው እህቴ ኮረና ለእኔም ባለውለታዬ ነው ህይወቴ ተሃድሶ ያገኘበት ጌታን በቅርብ ያየሁበት ወቅት ነበር፤ ተባረኪ በቤቱ መተከል ይሁንልሽ አሜን .......
አቤት ጌታ አጠራሩ ልዩ ልዩ ነው እኮ ያገኘሽ እራሱ ኢየሱስ ስለሆነ መሰረትሽ አለትሽ እርሱ ነው ብቻ ነው ታድለሻል ተባርከሽ ለይቶሻል ስሙ ይባረክ።🙏🙏🙏😍
እግዚአብሔር ይባረክ ኢየሱስን የሚገልጥ ምስክርነት ነው ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ ለበረከት ሁኚ ዛሬም ጌታ ሰው እያሳደገ ነው ክብሩ ለኢየሱስ ይሁን ነብይ ዘኔ ዘመንህ ይባረክ
ድንቅ ምስክርነት የተነካ ሰዉ ምስክርነት ሕይወት ያለበት ምስክርነት ዋዉ ዘመንሽ ይባረክ!!!!
ኢየሱስ የሚደንቅ አምላክ ነው።
Congratulations Chelina! You are one of the luckiest people in this world to be chosen by God to know him.
Tekefla new endezi beyi tebla
@@wowboom5674 asazagn geta ayinihn ykfetlih lela mnm alilm
@@merrydemissie2100 zmmm beyi idiot
ደንቅ ምስክርነት ተባረኪ ለብዙዎች በረከት ያድርግሽበተለየ ዝማሬ ይሙላሽ ጌታ🙏
ዋው ልብ የምነካ ምስክርነት ነው ዘመንሽ ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው።
አቤት የኛ እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው ስሙ ይባረክ
እየሱስ እኮ ፍቅር ነው ። ስለ አንቻ ጌታ ይባረክ።
የረዳሽ አምላክ ስሙ ይባረክ ዘመንሽ ይባረክለበረከት ሁኚ ብዙዎችን ከጨለማው አለም የምትናጠቂ ያድርግሽ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ
አሜንን ጌታሆ ሰራክ ግሩም ና ድንቅ ነው
አምላኬ ሆይ እወድሃለሁ ❤️! የሰዎችን ህይወት የምትቀይርበት እና የምትለውጥበት ጥበብና መንገድ በጣም ድንቅ ነው። እናመሰግናለን መንፈስ ቅዱስ ሁሌም ድንቅ ነህ። ቼሊና እንደመሰከረች፣ ክርስትና በእኛ የተገለጠው የኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወት፣ ሞት እና ትንሣኤ ነው። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። አቤቱ ለዘለዓለም ጌታን እናመልካለን! በጣም ያስገረመኝ እና እኔን ያስደነቀኝ በአንዳንድ ክርስቲያኖች ሕይወት ውስጥ ኢየሱስን ማየት እንደማትችል ስትናገር ነው። በዚህ ምስክርነት ውስጥ ያለው ትልቁ ቁምነገር እውነተኛው ክርስትና ኢየሱስ በእኛ ውስጥ መታየት ሲችል ነው። ሰው ብቻ ሳይሆን ዲያብሎስም ኢየሱስን በእኔና በእናንተ ውስጥ ማየት መቻል አለበት በእውነት ክርስቲያኖች ከሆንን። አመሰግናለሁ Chelina! ሕይወትሽ ኢየሱስን በተለየ መንገድ ገልጦልኛል። ሁሉም፣ ዲያቢሎስን ጨምሮ ኢየሱስን በእኔ ውስጥ ማየት መቻል አለባቸው! ሁላችሁንም አመሰግናለሁ! ጌታ ይባርካችሁ!
እግዚያብሔር ሆይ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ቸሊናን እና ጥበብ ወርቅዬን የለወጠ ጌታ ይባረክ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሌሎችም ተለውጠው እስኪመሰክሩ በጣም ነው የጓጓሁት
እውነት በርቶልሻል እህት! " በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።"(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:10)
How beautiful the holy spirit is....praise the Lord !
ዎው ምስክርነትሽ በራሱ ትምህርት ነው መሞት ነበረብኝ ዎው ለእየሱስ መለየት❤ዘመንሽ ይለምልም በታመንሽው ጌታ❤❤❤
❤❤❤ይገርማል …. ወይ መታደል ወይ መታደል ወይ መታደል …. ጌታ እንዴት ነው የገባሽ እህቴ ከዚህ በላይ ምን መታደል አለ የኔ ቆንጆ ጌታ እንዴት እንደረዳሽ እኮ እኔ ይኼንን ምስክርነት የምስክርነቶች ቁንጮ ብዬዋለሁ እሱን ብቻ ሰለሱ ቢወራ ቢወራ ተወርቶለት የማያልቅ ክብር ፣ ምስጋና፣ አባትነት፣ ፍቅር፣ ትሁት፣ ታጋሽነት፣ እረ ስንቱ ….. አሁንም ሁሌ አዲስ የሆነው ታውቆ የማያልቀው አባትሽ፣ ወንደምሽ፣ አስተማሪሽ … እራሱን በማሳወቅና በመግለጥ ይባርክሽ ብዬ መረቅሁሽ። ብርክርክ በይልኝ! የተወደድሽ ነሽ። ❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ!ጌታ በቤቱ ያፅናሽ!ክርስቲና አልጋ በአልጋ ብቻ አይደለም ዋጋ ያስከፍላል,, በሃዘን ,በደስታ,በሀብት በድህነት በመውደድ በመጠላት,በድካም በብርታት,በማግኘት በማጣት ,...በየትኛውም ሁኔታ ዉስጥ በቤቱ ያጽናሽ እህታችን❤
ሀሌሉያ ይሄ ነው ጌታ👏👏👏👏
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ከዚ ከፍታ አትውረጂ ጌታ ምርኩዝና ድጋፍ ይሁንሽ እንዳንቻ ትውሉዱ ጌታን የሚናፍቅ ይሁን ብርክ በይ
ክብር ለኢየሱስ ይሁን👏🙏በቀረሽ ዘመን እየሱስ በአንች ላይ ደመቆ ይታይ እህቴ!!
ጌታ ይባርክሽ እህቴ። ጌታ ኢየሱስ የእኔንም ልብ እንደዚህ ለውጠው አምላኬ።
በእርግጥ ደስ የሚል ህይወት ያለበት ምስክርነት። እኔም እላለሁ እንኳን ጌታ ጥንቅቅ አደረገሽ ስሙ ይክበር ።
Beautiful testimony! Good God!
ልብ ይነካል ምስክርነቷ 😢 ኢየሱስ ጌታ ነዉ!!
እኛ ኮ ምስክርነታችን ሁሉ ኮ ወንጌል ነው❤😍❤😍 ይለውጣል መንፈስ ቅዱስ አለበትእውነቷን ነው እየባሰ ነው የሚሄደው ...ፍቅሩ የ ኢየሱስ 😍❤❤❤❤❤
መታደል ነው የረዳሽ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ❤🙏
ዋው! ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን!!
በእዉነት ጌታ ነክቶሻል ጌታ የነካዉ ያሰታዉቃል እስከመጨረሻው ያጽናሽ።
ጌታ የወደደውን አደረገ ተባረኪ ቀሪ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ🙏
wow dase yelale enkuan geta eredashe
ክብር ለእግዚአብሄር ልጅ ለኢየሱሰ ክርስቶስ ይሁን!!እንዲህ ዓይነት ትውልድ(ወጣት)ንግግሩ በጨው የተቀመመ ማየትን የመሰለ ምን መልካም ነገር አለ::እህቴ እንኳን አመለጥሽ ጌታን ስለአንቺ አከበርኩት::ነብይ ዘነበ ዘመንህ ይለምልም🙏
ጌታ ሆይ አንተ ፍቅር ነህ .ቸሊና ተባረኪ ጌታ በቤቱ ያጽናሽ .
ጌታ ስሙ ይትባረክ ምሶክርነቱ በሰማሁ ጊዜ በደስታ እንባዬን ልቆጣጠረው አልቻልኩም ጌታ አብዝቶ ዮቤርክሽ
WOW በጣም ደስ የሚል ህይወት ለዋጭ ምስክርነት ነው። ይህንን ምስክርነት ስሰማ ውስጤ በሃሴት ተሞላ🙏🙏🙏🙏
Heart touching testimony, can’t stop crying
Wow! This is Jesus whom I know who changes our destiny. Your testimony is real. May the Glory be to our Lord Jesus.
አሁን እኔ ርሀብ እና ናፍቆት መንፈስ ቅዱስን የሚራብ ሪቫይቫሉን በጉጉት የሚጠብቅ ትውልድ ማየት ነው ርሀቤ ውስጤን ነው የነዘረኝ ሪቫይቫል ወደ ትውልድ በደ ቃሉ በደ ኢየሱስ መመለሱ ነው ተባረኪ አስደናቂ ምስክርነት ነው
ደስ ስትይ ዘመንሽ ይባረክ ዕድሜሽ በጌታ ቤት ይለቅ!❤❤❤
ምን ይባላል ቸሉዬ ስላንቺ ጌታዬን እጅግ እባርከዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከሳበው በቀር ወደ ጌታ ሊመጣ የሚችል የለምና ። ወደሽው ሁሉን ንቀሽ የመጣሽለት ጌታ በሚበልጥ በረከት ይባርክሻል ምክንያቱም መገኘቱ ላይመልስ የሚችለው አንዳች ጥያቄ የለም። ብዙዎቻችን ጥቂት የማይባሉ አመታትን በቤቱ ኖረን ያልደረስንበትን ታላቅ የመንፈስ ረሀብ በአንቺ ላይ አይቻለሁ ይህ መታደል ነው። ቸሉዬ አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ ምክንያቱም ከኢየሱስ ጋር መጨረስን የመሰለ ታላቅ እና እውነተኛ ድል የለምና።😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
እንዴት መታድል ነው የእየሱስ መሆን የሚገርም ምስክርነት ከእውነትና ከህይውት የሆነ እንዴት አይነት መነካት ነው አሁንም ከዚህ በላይ ይገለጥልሸ ተባረኪ💓
Wow wow እንዴት ደስ ይላል እውነት እየሱስ ገብቶሻል ምስክርነት ❤❤❤❤❤❤️ ጌታ ይመስገን አሁነም ጸግ ይብዛለሽ ❤❤️❤️❤️❤️
Blessed❤❤❤ ቼሊና😍😍በቤቱ ያፅናሽ ውስጥሽ የገባው የጌታ ፍቅር ሳይቀንስ እየጨመረ ዘመንሽ ሁሉ ለጌታ ይሁን። አፅንቶ ያቁምሽ🙏🙏🙏
ቸሊና ጌታ በቤቱ ያጽናሽ እሚገርም ምስክርነት ባንቺ፡ብዙዋች ይመጣሉ በርቺ ጌታ ይርዳሽ አብዝቶ ይባርክሽ ለምልሚ
All i can say is WOW!!!! .......my eyes i can't stop crying thats what i want for me for my home, GETAYEEEEEEEE!!!!
ጌታ ይመስገን!! እንኳን ጌታ አገኘሽ!!!❤
Great testimony, Glory to the Almighty God
በጣም ደስ ይላል እውነተኛ ፍቅር እየጨመረ የሚሄድ ነው እንጂ በየፌርማታው የምናቆመው አይደለም እየሱስ እየሱስ ነው
ጌታ ሆይ አመሰግንሃለሁ የፀሎቴን መልስ ስለሰጠኸኝ አሁን ደሞ በምድሬ ላይ አንድ ጊዜ Revival ታደርግ ዘንድ እለምንሃለሁ የፍጥረት ናፍቆት የሆኑትን ልጆችህን አስነሳ በዘመኔ ይህን ብቻ እለምንሃለሁ .......🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏.......
This is amazing!!!Jesus is lord. The power of gospel is still abundant.
Wow Enkuan geta asmeletesh yene konjo geta yibarek
"የንጉስ ቃል ህግ ነው" በጣም እስማማለው ! ኢየሱስ ያድናል !
Praise too Lord hallelujah hallelujah Hallelujah Jesus is lord hallelujah Amen Amen Amen Amen Amen
degagime semahush ... I am moved by this testimony. You gave me prayer lists. magelgel jemreshal chelina because I am touched to the deep! tebareki
ጌታ ዘመንሽን ህይወትሽ ትዳርሽን ይባርከው አንኳን በክርስቶስ እህቴ ሆንሺልኝ ሰሊናዬ ሰላንቺ ጌታ ይባረክ በመዝሙሮችሽ እጅግ በጣም ተባርኪያለው
የኔ እናት ዘመንሽ ይባረክ abiraw zemanat kekoxarut baly geta eyagalxalsh yalew ewunat dink naw tebarkilgn
Endet metadel new be geta mehon be rasu memerat! Egziaber zemenshn ybark🙏eskemechereshaw yatsnash! Tmatshn ymulalsh🙌
እንኴን ደስ አለሽ በውስጥሽ ላለው ለገዛሽ በጁ ውስ ጥ ላኖሪሽ ለተሸከመሽ ፍቅሩናህይወቱን ለሰጠሽ ስለዘመርሽ ለት አሁንም ፀጋውይብዛልሽ ባለቤትሽም ጌታ ያለምልመው ተባረኩ
ድንቅ ምስክርነት የናፈቀኝን ክርስትና አየውብሽ ።አንቺ ታላቅ ሴት ነሽ ለብዙዎች የምታስፈልጊ ።ተባረኪ
እንኳን ጌተ ረደሽ እህተችንበኢየሱስ ስም ዘመንሽ ይበረክ🙏🙏🙏
ቸሊናዬ ጌታ እየሱስን ስላገኘሽው በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ክርስቲያን ብሆንም ንግግርሽን እያለቀስኩ ነው የሰማውት እንወድሻለን በርቺ ጌታ እግዚአብሔር ገና ይጠቀምሻል በርቺ🙏🙏👏👏😘😘😘
ጌታ ድንቅ ነው። ይሄ ለኔ ለመንግስቱ ከመጨመር በላይ ያንቺ መምጣት ደስታዬ ነው። እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ👏👏👏👏 ስላንቺ ጌታን ከልቤ በእውነት አመሰግነዋለሁ ዋው ፣ you know what አሁን ስትመሰክሪ ሳይ የሆነ ነገር ታወሰኝ እና ለማረጋገጥ ምስክርነቱን አቋርጬ አንዱን ዘፈን ሳይ ትዝ አለኝ !!! ባጋጣሚ አንድቀን ሰው ቤት ይመስለኛል አይቻት ድሮ በዓለም ሳለሁ እወዳት ከነበረው ሳዴ ከምትባል የውጪ ዘፋኝ ጋር አመሳሰልኳት እና፣ በእግዚአብሔር ፊት የምመሰክረው እና ጌታን ከልብ የማመሰግነው፣ በሰዓቱ ምናለ በዚህ ድምፅ ብትዘምር ብዬ ተመኝቼ ነበር ጌታ ይክበር ይባረክ እልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው!!! ቼሊና ስለመጣሽ እግዚአብሔርን አመሰገንኩት ሀሌሉያ እልልልልልልልልልል እሰይ ዋው ያባቴ ልጆ👏👏👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር ስራው ማዳን ነው እንኳን ዳንን። ኢየሱስ ክበር አከብርሃለሁ።
ቻሊና ስለ አንቺ ጌታ እየሱስ ይባረክ
ካስልፈሹ የልቅ ቃር ዝምነሽ ይበልጣል ጌታ ይባርከሽ ❤️❤❤
Amazing testimony may God keep you and bless you more Chelina 🙏
“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።” - ኢሳይያስ 40፥31
Nice💙Chelina beloved Sister God is your strength ..Focus Only on Christ ✨.ቸሊና ምርጥ ሰው እንወድሻለን
እንኩዋን አገዘሽ ጌታ ዘላለም ይክበር
እግዚአብሔር በብቱ ያጽናሽ ጌታ ከክፉ ዓለም ሥራ ይጠብቅሽ ጌታ የእውነት መንፈስ ይሙለብሽ 💯💯💯💯💯💯💯💯❤🙏✅
እልልልልልል ተባረኪ ልጄ ለሌሎች በረከት ያድርግሽ
እሰይ እልልልልልልልል እኔም በእምባ ነው የሠማሁሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ የብዙዎች መዳኛ ምክንያት ትሆኛለሽ እየሡስ ለትዉልድ ሁሉ ይድረስ
በሚገርም ፍቅር ውስጥ ነኝ ከኢየሱስ ጋር ❤️💯 3:48ልቤን የወሰደው ቃል ❤️💯
Me too weyeeeee yene geta Eysuse
🤣🤣🤣🤣
ዘመንሽ ይባረክ
ምስክርነትሽን ስሰማ አንድ ቃል ትዝ አለኝ ኢየሱስ የተናገረው ስለ ስንዴ ቅንጣት :የስንዴ ቅንጣት ካልሞተች በስተቀር ብዙ ፍሬ ልታፈራ አትችልም ብሎ ለደቀመዛሙርቶቹ ተናግራል።በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ሰው እኛ ለሀጥአት የሞተ ማንነት ከለለን ፍሬ ልናፈራ አንችልም :አንች አንዷ ራስሽን አንደ ለሃጥአት ሞተሽ ለፅድቅ የተነሳሽ ጀግና ሴት ነሽ :አንች አንዷ ብዙ ፍሬ አፍርተሻል :ስለ አንች ጌታ ይክበር :ባንች ህይወት ምስክርነት እና የክርስትና አቋም ብዙዎችን ወደ ጌታ ታመጫለሽ :ለምልምልኝ አሁንም ክርስቶስ በወህይትሽ ደምቆ ይሰበክ እላለሁ።
እልልልልልልልል ክብር ለ ጌታ የሁኔ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
I can't wait to hear your worship songs...
የበሰለ ምስክርነት በእውነት እግዚአብሔር እንዲህ ያሳድገን የበለጠ ያሳድግሽ ኦሪት ዘፍጥረት 2460፤ ርብቃንም መረቁአትና፦ አንቺ እኅታችን፥ እልፍ አእላፋት ሁኚ፤ ዘርሽም የጠላቶችን ደጅ ይውረስ፡ አሉአት።
Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Geta Ihuko Nw Simu Yebareke Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Egzaibher Minimi Yemisaha Nagere Yelemi Simu Yebareke 🤝🏽
ሃሌሉያ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረኪ
አሜን !! ኢየሱስ ጌታ ነው 🙏🏾
ፍቅር ኢየሱስ ሲነካ እንዲህ ነው ተባረኪ የባቴ ቆንጆ።
ጌታ ይባርክሽ
What a testimony. I see the love and real touch of Christ in your testimony chelli........I hope and I believe this love will surrend much more of lost. God bless you
I love chelina most of her music did convey great message to the generation. hope she will do the same as a gospel singer.
ጌታ እየሱስ አይለቅም ተባረክ በጣም ደስ ይላል
😢😢😢 ኢየሱስን በግልሽ እወቂው እሱ መልካም አባታችን ወዳጃችን ነው እውነተኛ እሱ ብቻ በርቺ ሁሉንም ያደረገ ኢየሱስ ክብር ይበል❤
Ere betam dessss yelale enkuwan beselam mtash sew kemelesh belay demo anbebsh seletrdash ymr des yelale geta berke yargesh
ቀላቅሎ መሄድ ብሎ ነገር የለም ጌታ ጋር እሱ ንጉስ ነው የንጉስ ቃል ደግሞ ህግ ነው እግዚአብሄር ደስ ሲል እንዴት እንደሚያስተምር ያውቃል ልብን ይቀይራል ስላንቺ ይመስገን
በዚህ ዘመን የናፈቀኝ አይነት ምስክርነት ነው፤ ሚሊየነር አደረገኝ፣ ቤት ገዛልኝ፣ ስራ አስቀጠረኝ ምናምን እና ከመሠል 'ምስክርነቶች' ይልቅ "የጌታ አልነበርኩም አሁን ግን የጌታ ነኝ" ማለት እንዴት መታደል ነው፤ ቸሊና እንኳን ደስ አለሽ ጌታ ፍቅሩን እየጨመረብሽ ለዘለዓለም በቤቱ ያኑርሽ፡፡
Betam legna eko berkachen eyesus new alem yelelat
@@honey-gs9lh አሜንንንንንንን
እግዚአብሔር በገንዘብ በቤት አይለካም እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱሰ ክርስቶስ ህይውቱን ነፍስ እስከ መስጠት ነዉ የዘላለም ህይወት የስጠን እግዚአብሔር ዘመናችውን ይባርክ
@@alemneshjesustube3289 eskigebash new geta keza Lela ngr yekelebeshal
የቱ ጀግና ነው እጁን ያልሰጠ
የሱስን አይቶ ያልደነገጠ
ልከተልህ ያላለ ማነው
የየሱሴ ፍቅር አስደናቂ ነው!!!
❤🔥❤🔥❤🔥❤🔥
እሰይ ጌታ ይባረክ በቀረውስ በክርስቶስ የበረታሽ ሁኚ❤❤❤
አሁን የኔ ረሃብ ኢየሱስ ነዉ..............................ኢየሱስ ጌታ ነዉ የህይወት ምስክርነት ማለት ይሄ ነዉ። ዘመንሽ ይብረክ
በምስክርነቷ ዉስጥ እሱ ብቻ ነዉ ያለዉ "ኢየሱስ " ደስ ሲል 🥰
@JohnFik official
8
የጠፋውን ፍለጋ ዕሩቅ የሚሄድ ጌታ ይመስገን!❤
የሚገርም ነው።ኢየሱስ...ኢየሱስ...ኢየሱስ የሚል ድንቅ ምስክርነት ለመጀመሪያ ጊዜ በህይወቴ ሰማው።ሌላ ባዕድ ነገር ያልተቀላቀለበት።አቤት እንዴት ደስ ትያለሽ ዘመንሽ ይባረክ።
ቸሊና ሰለ አንቺ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ዘመንሽህ ይባርክህ
ጥንቅቅ ያለ ምስክርነት በእውነት ጌታ አብስሎአታል ስሙ ለዘለአለም ይባረክ።
የሆነ ጊዜ ላይ ሐዋሳ ትልልቅ ክለቦች ላይ ዲጄ ነበርኩኝ። የዛኔ ሁሌ ያንቺን ዘፈን ስከፍትለት ውስኪ የሚጋብዘኝ ሰውዬ ነበረ።
ዛሬ ላይ ጌታ ረድቶን አንቺም ጌታን ተቀብለሽ፣ እኔም በጌታ ሆኜ፣ ውስኪ የሚጋብዘኝም ሰውዬ ጌታ ጠርቶን በቤቱ አድርጎ በመሰብሰቡ ክብር ይግባው። ይህንን ምስክርነት ስትሰጪ በማየቴም ጌታዬን አመሠግነዋለው።❤🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰
እየባሰብኝ እየሄደ ነዉ❤ ኢየሱስ ይመቻል
እውነት ነው እህቴ ኮረና ለእኔም ባለውለታዬ ነው ህይወቴ ተሃድሶ ያገኘበት ጌታን በቅርብ ያየሁበት ወቅት ነበር፤ ተባረኪ በቤቱ መተከል ይሁንልሽ አሜን .......
አቤት ጌታ አጠራሩ ልዩ ልዩ ነው እኮ ያገኘሽ እራሱ ኢየሱስ ስለሆነ መሰረትሽ አለትሽ እርሱ ነው ብቻ ነው ታድለሻል ተባርከሽ ለይቶሻል ስሙ ይባረክ።🙏🙏🙏😍
እግዚአብሔር ይባረክ ኢየሱስን የሚገልጥ ምስክርነት ነው ጌታ በደሙ ይሸፍንሽ ለበረከት ሁኚ ዛሬም ጌታ ሰው እያሳደገ ነው ክብሩ ለኢየሱስ ይሁን ነብይ ዘኔ ዘመንህ ይባረክ
ድንቅ ምስክርነት የተነካ ሰዉ ምስክርነት ሕይወት ያለበት ምስክርነት ዋዉ ዘመንሽ ይባረክ!!!!
ኢየሱስ የሚደንቅ አምላክ ነው።
Congratulations Chelina! You are one of the luckiest people in this world to be chosen by God to know him.
Tekefla new endezi beyi tebla
@@wowboom5674 asazagn geta ayinihn ykfetlih lela mnm alilm
@@merrydemissie2100 zmmm beyi idiot
ደንቅ ምስክርነት ተባረኪ ለብዙዎች በረከት ያድርግሽ
በተለየ ዝማሬ ይሙላሽ ጌታ🙏
ዋው ልብ የምነካ ምስክርነት ነው ዘመንሽ ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው።
አቤት የኛ እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው ስሙ ይባረክ
እየሱስ እኮ ፍቅር ነው ። ስለ አንቻ ጌታ ይባረክ።
የረዳሽ አምላክ ስሙ ይባረክ ዘመንሽ ይባረክ
ለበረከት ሁኚ ብዙዎችን ከጨለማው አለም የምትናጠቂ ያድርግሽ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ
አሜንን ጌታሆ ሰራክ ግሩም ና ድንቅ ነው
አምላኬ ሆይ እወድሃለሁ ❤️! የሰዎችን ህይወት የምትቀይርበት እና የምትለውጥበት ጥበብና መንገድ በጣም ድንቅ ነው። እናመሰግናለን መንፈስ ቅዱስ ሁሌም ድንቅ ነህ። ቼሊና እንደመሰከረች፣ ክርስትና በእኛ የተገለጠው የኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወት፣ ሞት እና ትንሣኤ ነው። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። አቤቱ ለዘለዓለም ጌታን እናመልካለን! በጣም ያስገረመኝ እና እኔን ያስደነቀኝ በአንዳንድ ክርስቲያኖች ሕይወት ውስጥ ኢየሱስን ማየት እንደማትችል ስትናገር ነው። በዚህ ምስክርነት ውስጥ ያለው ትልቁ ቁምነገር እውነተኛው ክርስትና ኢየሱስ በእኛ ውስጥ መታየት ሲችል ነው። ሰው ብቻ ሳይሆን ዲያብሎስም ኢየሱስን በእኔና በእናንተ ውስጥ ማየት መቻል አለበት በእውነት ክርስቲያኖች ከሆንን። አመሰግናለሁ Chelina! ሕይወትሽ ኢየሱስን በተለየ መንገድ ገልጦልኛል። ሁሉም፣ ዲያቢሎስን ጨምሮ ኢየሱስን በእኔ ውስጥ ማየት መቻል አለባቸው!
ሁላችሁንም አመሰግናለሁ! ጌታ ይባርካችሁ!
እግዚያብሔር ሆይ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ቸሊናን እና ጥበብ ወርቅዬን የለወጠ ጌታ ይባረክ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሌሎችም ተለውጠው እስኪመሰክሩ በጣም ነው የጓጓሁት
እውነት በርቶልሻል እህት! " በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።"
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:10)
How beautiful the holy spirit is....praise the Lord !
ዎው ምስክርነትሽ በራሱ ትምህርት ነው መሞት ነበረብኝ ዎው ለእየሱስ መለየት❤ዘመንሽ ይለምልም በታመንሽው ጌታ❤❤❤
❤❤❤
ይገርማል …. ወይ መታደል ወይ መታደል ወይ መታደል …. ጌታ እንዴት ነው የገባሽ እህቴ ከዚህ በላይ ምን መታደል አለ የኔ ቆንጆ ጌታ እንዴት እንደረዳሽ እኮ እኔ ይኼንን ምስክርነት የምስክርነቶች ቁንጮ ብዬዋለሁ እሱን ብቻ ሰለሱ ቢወራ ቢወራ ተወርቶለት የማያልቅ ክብር ፣ ምስጋና፣ አባትነት፣ ፍቅር፣ ትሁት፣ ታጋሽነት፣ እረ ስንቱ ….. አሁንም ሁሌ አዲስ የሆነው ታውቆ የማያልቀው አባትሽ፣ ወንደምሽ፣ አስተማሪሽ … እራሱን በማሳወቅና በመግለጥ ይባርክሽ ብዬ መረቅሁሽ። ብርክርክ በይልኝ! የተወደድሽ ነሽ። ❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ!ጌታ በቤቱ ያፅናሽ!ክርስቲና አልጋ በአልጋ ብቻ አይደለም ዋጋ ያስከፍላል,, በሃዘን ,በደስታ,በሀብት በድህነት በመውደድ በመጠላት,በድካም በብርታት,በማግኘት በማጣት ,...በየትኛውም ሁኔታ ዉስጥ በቤቱ ያጽናሽ እህታችን❤
ሀሌሉያ ይሄ ነው ጌታ👏👏👏👏
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ከዚ ከፍታ አትውረጂ ጌታ ምርኩዝና ድጋፍ ይሁንሽ እንዳንቻ ትውሉዱ ጌታን የሚናፍቅ ይሁን ብርክ በይ
ክብር ለኢየሱስ ይሁን👏🙏
በቀረሽ ዘመን እየሱስ በአንች ላይ ደመቆ ይታይ እህቴ!!
ጌታ ይባርክሽ እህቴ። ጌታ ኢየሱስ የእኔንም ልብ እንደዚህ ለውጠው አምላኬ።
በእርግጥ ደስ የሚል ህይወት ያለበት ምስክርነት። እኔም እላለሁ እንኳን ጌታ ጥንቅቅ አደረገሽ ስሙ ይክበር ።
Beautiful testimony! Good God!
ልብ ይነካል ምስክርነቷ 😢 ኢየሱስ ጌታ ነዉ!!
እኛ ኮ ምስክርነታችን ሁሉ ኮ ወንጌል ነው❤😍❤😍 ይለውጣል መንፈስ ቅዱስ አለበት
እውነቷን ነው እየባሰ ነው የሚሄደው ...ፍቅሩ የ ኢየሱስ 😍❤❤❤❤❤
መታደል ነው የረዳሽ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ❤🙏
ዋው! ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን!!
በእዉነት ጌታ ነክቶሻል ጌታ የነካዉ ያሰታዉቃል እስከመጨረሻው ያጽናሽ።
ጌታ የወደደውን አደረገ ተባረኪ ቀሪ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ🙏
wow dase yelale enkuan geta eredashe
ክብር ለእግዚአብሄር ልጅ ለኢየሱሰ ክርስቶስ ይሁን!!እንዲህ ዓይነት ትውልድ(ወጣት)ንግግሩ በጨው የተቀመመ ማየትን የመሰለ ምን መልካም ነገር አለ::እህቴ እንኳን አመለጥሽ ጌታን ስለአንቺ አከበርኩት::ነብይ ዘነበ ዘመንህ ይለምልም🙏
ጌታ ሆይ አንተ ፍቅር ነህ .
ቸሊና ተባረኪ ጌታ በቤቱ ያጽናሽ .
ጌታ ስሙ ይትባረክ ምሶክርነቱ በሰማሁ ጊዜ በደስታ እንባዬን ልቆጣጠረው አልቻልኩም ጌታ አብዝቶ ዮቤርክሽ
WOW በጣም ደስ የሚል ህይወት ለዋጭ ምስክርነት ነው። ይህንን ምስክርነት ስሰማ ውስጤ በሃሴት ተሞላ🙏🙏🙏🙏
Heart touching testimony, can’t stop crying
Wow! This is Jesus whom I know who changes our destiny. Your testimony is real. May the Glory be to our Lord Jesus.
አሁን እኔ ርሀብ እና ናፍቆት መንፈስ ቅዱስን የሚራብ ሪቫይቫሉን በጉጉት የሚጠብቅ ትውልድ ማየት ነው ርሀቤ ውስጤን ነው የነዘረኝ ሪቫይቫል ወደ ትውልድ በደ ቃሉ በደ ኢየሱስ መመለሱ ነው ተባረኪ አስደናቂ ምስክርነት ነው
ደስ ስትይ ዘመንሽ ይባረክ ዕድሜሽ በጌታ ቤት ይለቅ!❤❤❤
ምን ይባላል ቸሉዬ ስላንቺ ጌታዬን እጅግ እባርከዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ከሳበው በቀር ወደ ጌታ ሊመጣ የሚችል የለምና ። ወደሽው ሁሉን ንቀሽ የመጣሽለት ጌታ በሚበልጥ በረከት ይባርክሻል ምክንያቱም መገኘቱ ላይመልስ የሚችለው አንዳች ጥያቄ የለም። ብዙዎቻችን ጥቂት የማይባሉ አመታትን በቤቱ ኖረን ያልደረስንበትን ታላቅ የመንፈስ ረሀብ በአንቺ ላይ አይቻለሁ ይህ መታደል ነው። ቸሉዬ አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ ምክንያቱም ከኢየሱስ ጋር መጨረስን የመሰለ ታላቅ እና እውነተኛ ድል የለምና።😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
እንዴት መታድል ነው የእየሱስ መሆን የሚገርም ምስክርነት ከእውነትና ከህይውት የሆነ እንዴት አይነት መነካት ነው አሁንም ከዚህ በላይ ይገለጥልሸ ተባረኪ💓
Wow wow እንዴት ደስ ይላል እውነት እየሱስ ገብቶሻል ምስክርነት ❤❤❤❤❤❤️ ጌታ ይመስገን አሁነም ጸግ ይብዛለሽ ❤❤️❤️❤️❤️
Blessed❤❤❤ ቼሊና😍😍
በቤቱ ያፅናሽ ውስጥሽ የገባው የጌታ ፍቅር ሳይቀንስ እየጨመረ ዘመንሽ ሁሉ ለጌታ ይሁን። አፅንቶ ያቁምሽ🙏🙏🙏
ቸሊና ጌታ በቤቱ ያጽናሽ እሚገርም ምስክርነት ባንቺ፡ብዙዋች ይመጣሉ በርቺ ጌታ ይርዳሽ አብዝቶ ይባርክሽ ለምልሚ
All i can say is WOW!!!! .......my eyes i can't stop crying thats what i want for me for my home, GETAYEEEEEEEE!!!!
ጌታ ይመስገን!! እንኳን ጌታ አገኘሽ!!!❤
Great testimony, Glory to the Almighty God
በጣም ደስ ይላል እውነተኛ ፍቅር እየጨመረ የሚሄድ ነው እንጂ በየፌርማታው የምናቆመው አይደለም እየሱስ እየሱስ ነው
ጌታ ሆይ አመሰግንሃለሁ የፀሎቴን መልስ ስለሰጠኸኝ
አሁን ደሞ በምድሬ ላይ አንድ ጊዜ Revival ታደርግ ዘንድ እለምንሃለሁ
የፍጥረት ናፍቆት የሆኑትን ልጆችህን አስነሳ በዘመኔ ይህን ብቻ እለምንሃለሁ
.......🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏.......
This is amazing!!!Jesus is lord. The power of gospel is still abundant.
Wow Enkuan geta asmeletesh yene konjo geta yibarek
"የንጉስ ቃል ህግ ነው" በጣም እስማማለው ! ኢየሱስ ያድናል !
Praise too Lord hallelujah hallelujah Hallelujah Jesus is lord hallelujah Amen Amen Amen Amen Amen
degagime semahush ... I am moved by this testimony. You gave me prayer lists. magelgel jemreshal chelina because I am touched to the deep! tebareki
ጌታ ዘመንሽን ህይወትሽ ትዳርሽን ይባርከው አንኳን በክርስቶስ እህቴ ሆንሺልኝ ሰሊናዬ ሰላንቺ ጌታ ይባረክ በመዝሙሮችሽ እጅግ በጣም ተባርኪያለው
የኔ እናት ዘመንሽ ይባረክ abiraw zemanat kekoxarut baly geta eyagalxalsh yalew ewunat dink naw tebarkilgn
Endet metadel new be geta mehon be rasu memerat! Egziaber zemenshn ybark🙏eskemechereshaw yatsnash! Tmatshn ymulalsh🙌
እንኴን ደስ አለሽ በውስጥሽ ላለው ለገዛሽ በጁ ውስ ጥ ላኖሪሽ ለተሸከመሽ ፍቅሩናህይወቱን ለሰጠሽ ስለዘመርሽ ለት አሁንም ፀጋውይብዛልሽ ባለቤትሽም ጌታ ያለምልመው ተባረኩ
ድንቅ ምስክርነት የናፈቀኝን ክርስትና አየውብሽ ።አንቺ ታላቅ ሴት ነሽ ለብዙዎች የምታስፈልጊ ።ተባረኪ
እንኳን ጌተ ረደሽ እህተችንበኢየሱስ ስም ዘመንሽ ይበረክ🙏🙏🙏
ቸሊናዬ ጌታ እየሱስን ስላገኘሽው በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ክርስቲያን ብሆንም ንግግርሽን እያለቀስኩ ነው የሰማውት እንወድሻለን በርቺ ጌታ እግዚአብሔር ገና ይጠቀምሻል በርቺ🙏🙏👏👏😘😘😘
ጌታ ድንቅ ነው። ይሄ ለኔ ለመንግስቱ ከመጨመር በላይ ያንቺ መምጣት ደስታዬ ነው። እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ👏👏👏👏 ስላንቺ ጌታን ከልቤ በእውነት አመሰግነዋለሁ ዋው ፣ you know what አሁን ስትመሰክሪ ሳይ የሆነ ነገር ታወሰኝ እና ለማረጋገጥ ምስክርነቱን አቋርጬ አንዱን ዘፈን ሳይ ትዝ አለኝ !!! ባጋጣሚ አንድቀን ሰው ቤት ይመስለኛል አይቻት ድሮ በዓለም ሳለሁ እወዳት ከነበረው ሳዴ ከምትባል የውጪ ዘፋኝ ጋር አመሳሰልኳት እና፣ በእግዚአብሔር ፊት የምመሰክረው እና ጌታን ከልብ የማመሰግነው፣ በሰዓቱ ምናለ በዚህ ድምፅ ብትዘምር ብዬ ተመኝቼ ነበር ጌታ ይክበር ይባረክ እልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው!!! ቼሊና ስለመጣሽ እግዚአብሔርን አመሰገንኩት ሀሌሉያ እልልልልልልልልልል እሰይ ዋው ያባቴ ልጆ👏👏👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር ስራው ማዳን ነው እንኳን ዳንን። ኢየሱስ ክበር አከብርሃለሁ።
ቻሊና ስለ አንቺ ጌታ እየሱስ ይባረክ
ካስልፈሹ የልቅ ቃር ዝምነሽ ይበልጣል ጌታ ይባርከሽ ❤️❤❤
Amazing testimony may God keep you and bless you more Chelina 🙏
“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”
- ኢሳይያስ 40፥31
Nice💙Chelina beloved Sister God is your strength ..Focus Only on Christ ✨.ቸሊና ምርጥ ሰው እንወድሻለን
እንኩዋን አገዘሽ ጌታ ዘላለም ይክበር
እግዚአብሔር በብቱ ያጽናሽ ጌታ ከክፉ ዓለም ሥራ ይጠብቅሽ ጌታ የእውነት መንፈስ ይሙለብሽ 💯💯💯💯💯💯💯💯❤🙏✅
እልልልልልል ተባረኪ ልጄ ለሌሎች በረከት ያድርግሽ
እሰይ እልልልልልልልል እኔም በእምባ ነው የሠማሁሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ የብዙዎች መዳኛ ምክንያት ትሆኛለሽ እየሡስ ለትዉልድ ሁሉ ይድረስ
በሚገርም ፍቅር ውስጥ ነኝ ከኢየሱስ ጋር ❤️💯 3:48
ልቤን የወሰደው ቃል ❤️💯
Me too weyeeeee yene geta Eysuse
🤣🤣🤣🤣
ዘመንሽ ይባረክ
ምስክርነትሽን ስሰማ አንድ ቃል ትዝ አለኝ ኢየሱስ የተናገረው ስለ ስንዴ ቅንጣት :የስንዴ ቅንጣት ካልሞተች በስተቀር ብዙ ፍሬ ልታፈራ አትችልም ብሎ ለደቀመዛሙርቶቹ ተናግራል።በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ሰው እኛ ለሀጥአት የሞተ ማንነት ከለለን ፍሬ ልናፈራ አንችልም :አንች አንዷ ራስሽን አንደ ለሃጥአት ሞተሽ ለፅድቅ የተነሳሽ ጀግና ሴት ነሽ :አንች አንዷ ብዙ ፍሬ አፍርተሻል :ስለ አንች ጌታ ይክበር :ባንች ህይወት ምስክርነት እና የክርስትና አቋም ብዙዎችን ወደ ጌታ ታመጫለሽ :ለምልምልኝ አሁንም ክርስቶስ በወህይትሽ ደምቆ ይሰበክ እላለሁ።
እልልልልልልልል ክብር ለ ጌታ የሁኔ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
I can't wait to hear your worship songs...
የበሰለ ምስክርነት በእውነት እግዚአብሔር እንዲህ ያሳድገን የበለጠ ያሳድግሽ ኦሪት ዘፍጥረት 24
60፤ ርብቃንም መረቁአትና፦ አንቺ እኅታችን፥ እልፍ አእላፋት ሁኚ፤ ዘርሽም የጠላቶችን ደጅ ይውረስ፡ አሉአት።