🔴በህልም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 51

  • @SamiraMuhidin-x2y
    @SamiraMuhidin-x2y ปีที่แล้ว +2

  • @EUMtubebewg9ve6jl7v
    @EUMtubebewg9ve6jl7v ปีที่แล้ว

    አሰላሙዋአሊኩምወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ድስእሚል እሚል

  • @Abu447
    @Abu447 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሸ ጥሩ ትምህርት አዘል ነው የአካፈልሸን በረች ጎራ በይ ዝምድና ጥሩ ነው

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  ปีที่แล้ว

      ኢንሻ አላህ #አቡ_ማሂር ስለ አስተያየቱ አመሰግናለው🙏

  • @wubbitalemayehu2719
    @wubbitalemayehu2719 ปีที่แล้ว +2

    የኔ መልካም ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልሽ።

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  ปีที่แล้ว +1

      አሚን ማማዬ 🤲🤲🤲 በጣም አመሰግናለው 😍😍

  • @SaSa-n9e3h
    @SaSa-n9e3h หลายเดือนก่อน +1

    ዋሊኩምአሰላምእህትወላሂቃልየለኝምየኔቆጆማሻአላህይጨምርልሽውዴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤የኔዛዛሬያልኩሽንነይልኝ

  • @sadamohammed
    @sadamohammed ปีที่แล้ว +1

    Wealeyikumi selami werahimetu llahi weberkatuhu habibeti❤❤❤

  • @GalileeSirachGalilee
    @GalileeSirachGalilee ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kal8432
    @kal8432 ปีที่แล้ว +1

    ውድዬ❤❤

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 10 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍

  • @abdidewid6624
    @abdidewid6624 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤as wr wb

  • @osamatarizi8292
    @osamatarizi8292 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ውዴ በህልሜ ብርትካንማ ቀሚስ ለብሼ በዝናብ ውስጥ እንደ ህፃን ደስ እያለኝ በአስፋልት የሚፈሰውን ቆንጆ የዝናብ ውሃ እየረገጥኩ በሁለት እጄ ቀሚሴን ይዤ አስፋልት አቁዋርጬ የሆነ ጊቢ ስገባ የናቴ መሳኑ ወይም ጣውንት ቤት ነው የገባውት ገብቼ በዝናብ የራሰውን ቀሚሴን ለመጭመቅ ጎንበስ ስል የተዘፈዘፈ ቆንጆ የዶሮ ስጋ አየው ውዴ በተቻለ መጠን ቶሎ ፍችልኝ❤❤❤❤

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/iQ4rmp336qY/w-d-xo.htmlsi=7IG84EBSEU1vA7nd

  • @GalileeSirachGalilee
    @GalileeSirachGalilee ปีที่แล้ว +1

    የኔ ተወዳጅ ስለምትፈችልን አመሰግንሻለው
    የሚያምር ልጅ ወልጄ አዋላጆቼ ጠቅልለው.ሲሰጡኝ ጾታውን አላወኩም አልጋላይ ሆኜ መሬቱ የቆሸሸ ማስኮ በብዛት ተጥሎ አይቸ የህነች ሰትዮ ጠርቼ ጠርገሽ.አውጪ ስላት
    ስነቃ ደስ ብሎኝ ነቃው
    በዱዋ አስቢኝ አደራ
    የዱባዩ አሚር መኪና ከፍቶ ስገባ ውሻ ነበረ ይውርዳል ብዙ.ብር.ሰጠኝ.

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  ปีที่แล้ว +1

      ሁለቱም ማሻ አላህ ነው ህልምሽ የተፈታ ነው ግን th-cam.com/video/MhE97lZ0xLI/w-d-xo.htmlsi=j-ZO_QK6Fa3y7XS8 👈

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  ปีที่แล้ว +1

      አላህ ከጭንቅ ያውጣን ያረብ ንያችን ሁሉ ሙሉ ይሁን

    • @GalileeSirachGalilee
      @GalileeSirachGalilee ปีที่แล้ว

      @@HalimaTube-hs8dw 🙌🙌🙌አሜን ያረብ

  • @ZinetYasin-g5v
    @ZinetYasin-g5v ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እኳን ደህና መጣሽ እህቴ በተደጋጋሚ የማየዉ ህልም ነዉ አስኪ አየት አረጊልኝ ባለትዳረ ነኝ ከቤቴ ከበረ ውጭ ማለትም ከተን በሩላይ ብዙ የማላቃቸዉ ሰወች ቆመዉ ወደቤት እያዩ አያለሁ አንዳንዶቹ ወጣቶች አንዳንዶቹ ደሞ ልጆች ይመስሉኛል ደሀ ሚስኪን ብረስጭኝ ብለዉኝ የመስለኛል ልሰጠቸዉ ጠብቁኝ ብየ ወደቤት ስገባ ሄዱ እና ተደጋጋሚ አያለሁ የማላቃቸዉ ሴቶችም አሉ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/k8xnmWX0EYQ/w-d-xo.htmlsi=apjvkiIAVSlYxZbH👈 ስለ በቤት ውስጥ እንግዳ ይናገራል
      th-cam.com/video/Qun4rTs3lL8/w-d-xo.htmlsi=IzLLr1YXM2fXeo5B 👈 ስለ ገንዘብ ለድሀ መስጠት ይናገራል ለማየት ሞክሪ

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ ጉርቤታችን ቀይ ሻይ እየጠጣ በሻይ ብርጨቆ ዳቡም ብጁ ይዙ እየብላ አየሁ ስላም ብየው አልፍኩ ፍችልኝ ባለትዳር ነኝ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  9 หลายเดือนก่อน +1

      ከሚታወቅ ሰው ለሱ ያለውን ደስታ ያሳያል

  • @YeshiFekerYasin
    @YeshiFekerYasin 27 วันที่ผ่านมา

    በማንቆርቆርያ ለሰው ቀድቼ ስሰጥ ነው ያየሁት አንድ የማላቀው ሰው ከፊት ለፊቴ ቆሞ ነበር

  • @ferulove146
    @ferulove146 11 หลายเดือนก่อน

    ወአሌይኩም ሰላም ወረአህመቱላሂ ወበረካቱ እኔ ያየዉት በህልሜ ልጄ ሻይ መኘታ ቤቴ ዉሰጥ ሰትደፉ አየዉ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  11 หลายเดือนก่อน

      ሻይ ሲደፋ ጥሩ አይደለም መኝታ ቤት ማለት የግል ሂወት ማለት ነው

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 ปีที่แล้ว

    ሀቢብቲ እስቲ ሲመችሽ ስለቁልፍ ስሪልን። ቁፍ ማየት መቀበል....!❤

  • @nejattaye
    @nejattaye ปีที่แล้ว

    Aslam walyekum ehite Ke 3kan bafit yebararo fiche laye hilm fichelgne beyeahe nbar b Allha

  • @Fatemah-x4n
    @Fatemah-x4n 5 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለይኩም፣ እረመልሽልኝ፣እህት የሴትዩየ፣እናትቤት ይመስለኛል ሻይአፍልቸ እየቀዳሁ ይፈስብኛል፣ ግን እናደድና እየወለወልኩ፣ ስታየኝ፣ የተረፈታለጠጭ፣አለውትለኛለች፣ አፅድቸስጨርስ፣አብራኝ፣ቁጭትላለች፣ማርቤትአግብቶፈትነኝ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  5 หลายเดือนก่อน

      ሻይ ሲደፋ ምን እንደው እዚሁ ላይ አለ እኮ ማማዬ

  • @osamatarizi8292
    @osamatarizi8292 ปีที่แล้ว

    ሌላ ህልም ደግሞ ከ30 አመት በፍት የተሸጠ የወላጆቼን ቤት ውስጥ ሳልገባ ከውጭ እያየሁት በጣም ቤቱ ያሳዝነኛል እህቴ ደግሞ ተከራዮቹ ከወጡ እኔ ገባበታለሁ ትላለች በእውነታው አለም ቤቱን የሰራችው እናቴ ናት ቤቱን በልጅነት ነው የኖርኩበት ብዙ ትዝታም የለኝም ግን እዛ ቤት እያለው በልጅነቴ ህልም አይቼ ነበር ህልሙም እኔ ሞቼ የጎረቤታችንን ሰትዮ ቆራርጠው ጎዝጉዘዋት እኔን በሱዋ ላይ ይቀብሩኛል ይሄን ህልም ስነግራቸው አንችልም ህልም ነሽ ልጅ ህልም አያይም ነው ያሉኝ እኔ ግን ከሰላሳ አመት ብሁዋላ እንኩዋን ህልሙን አልረሳውትም ረጅም ነው የፃፍኩልሽ ይቅርታ አማን ፍችልኝ❤❤❤❤

    • @osamatarizi8292
      @osamatarizi8292 ปีที่แล้ว

      ባለትዳር ነኝ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/k8xnmWX0EYQ/w-d-xo.htmlsi=5OBTAhrrsl31l9Lo

  • @DfgSfy
    @DfgSfy 9 หลายเดือนก่อน

    የወረቀት ብር

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  9 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/zTA4aiWH6Yo/w-d-xo.htmlsi=ZPgjzz1A0W35wECL

  • @user-xt8sq1wn7i
    @user-xt8sq1wn7i ปีที่แล้ว

    በኮሜት ፍችልኝ ውዴ ነጭ ጦጣ ልትጎዳኝ እያመለጥኳት እሷም እየተከተለችኝ ነቃሁ
    ሌላው ደሞ ባሌ ሌላ ሴት አቅፎ ተቀምጦ እኔ ስናገራት እሱ ከሷ ጎን ሁኖ እኔን ቅጭላቴን በቁርቋፍ መታኝ እኔም ጥያቸው ሄድኩኝ እሷን አላቃትም። ትዳር አለኝ

    • @user-xt8sq1wn7i
      @user-xt8sq1wn7i ปีที่แล้ว

      ስነቃ እራሴን አሞኝ ነው የተነሳሁት ፍችልኝ ውዴ

  • @Faficho1234
    @Faficho1234 ปีที่แล้ว

    በህልም ልጁ አዝየ የሀገሬ ወንዝ ታሰገረኩን ምን ይሆን አለገበሁም

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  ปีที่แล้ว +1

      ስኬት ነው 🙏
      th-cam.com/video/TgLDW_nnB3E/w-d-xo.htmlsi=Lgu3H0j1dMdF0kJK 👈 ስለ ወንዝ
      th-cam.com/video/MhE97lZ0xLI/w-d-xo.htmlsi=hC0DRoHOzLqFPoPi 👈 ህፃን

  • @toyibayimer-uu4qd
    @toyibayimer-uu4qd ปีที่แล้ว

    እባክሽ ካየሽው ፍችልኝ

  • @halimanuru5556
    @halimanuru5556 ปีที่แล้ว

    ውደ ሁሌም ህልም ማየት ምድነው??

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  ปีที่แล้ว

      ንቁ አእምሮ ሲኖርሽ ስለ ሁሉም ነገር ትኩረት ስትሰጭ ወይም ፍላጎትሽ ሲጨምር

  • @Faficho1234
    @Faficho1234 ปีที่แล้ว

    ስለ ቡናም ሰረልን ቡኔ ቤት ህዶ መጣታት እቤት ላይ መታጣት።........

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  ปีที่แล้ว

      አለ ተሰርቷል በሁለቱም ቻናል።
      th-cam.com/video/a0sAQcpvo-g/w-d-xo.htmlsi=lhz0qwtK1MlGu9es👈
      th-cam.com/video/s33avyE7xeQ/w-d-xo.htmlsi=7SNW31L38ftoui8f

  • @mongumongu7291
    @mongumongu7291 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም እህቴ ጎድኛየ ናት ያየችው ስለኔ ያየችው በህልሟ አድልጂ እወድሻለሁ ሲልሽ አችደሞ አልወድህም ብለሽ ችክ ስትይው አደዛዥ መርፌ ይወጋሽና ትደክሚብኛለሽ እኔ ዴሞ እርዱኝ ብየ ስጮህ ሰው ይመጣልኝና አሲዘዋለሁ አችደሞ ተሸክሜሽ እሄድ ይመስለኛል አለችኝ ሌላኛው ጎድኛየ ደሞ እዲሁም ደክሜ ወድቄ ታየኛለች በህልሞ እና እናቴ ጥለናት እንሂድ ስትለኝ ጥያት አልሄድም ለወድሞ ታስፈልገዋለች ስላት ወድምሽ ሲመጣ ትነቂያለሽ አለችኝ ሌላኛዋ ጎድኛየ ደሞ የኔ ቀሚስ አች ሻጣውስጥ ነጭ ቀሚሴ አችጋር ይመስለኛል እና ድግስ ልሄድ ለብሽ ስደውልልሽ አታነሽም ከዛ ሌላኛዋ ጎድኛየን ስጠይቃት ስደውልላት አታነሳም ቀሚሴ እሷ ዘድነበር ብየ ስጠይቃት እሷኮ መኪና ልቧን ገጭቷት ሀኪቤት ናት ትለኝ ይመስለኛል አለችኝ ስለኔ ጎድኖቸ ናቸው ያዪት ግን ፈራሁ ያረብ አሏህ መጥፎን ነገር ያርቅልኝ ውዴ ከቻልሽ በኮሜት ፍችልኝ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  ปีที่แล้ว

      በርካታ ህልሞች ላይ ተፈታ

    • @mongumongu7291
      @mongumongu7291 ปีที่แล้ว

      @@HalimaTube-hs8dw ሽኩረን ውዴ እስከመጨረሻው ያለውን አልፈታሽልኝም በዚኸው ላይ ሁለቶቹ ጎድኖቸ ያዩትን ስለኔ ፆፊልሽ ነበር እስከመጨረሻው አላነበብሼውም ከቻልሽ በኮሜት ፍችልኝ እያጨነቀኝ ነው ስለኔ በተደጋጋሚ መጥፎ ህልም ያያሉ ጎድኞቸ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  ปีที่แล้ว +1

      @@mongumongu7291 አንዲት ሲንግል ሴት በህልም ስትስት ማየት በመጭው ቅርብ ወራት ወቅት ለበሽታ የመጋለጥ እድል እንዳለ ያሳያል ነገርግን ፈጣሪ በመጨረሻ ፈውሶ ከዚህ መድረክ በሰላም ትወጣለች።
      አንዲት ያላገባች ሴት በሕልም ስትስት ማየት አንዳንድ ችግሮች ሊያጋጥሟት እንደሚችል እና በትዳር ጉዳይ ላይ መዘግየት እንዳለባት ማስረጃ ነው, ነገር ግን በመጨረሻ እፎይታ ይመጣል, ስለዚህ ታጋሽ መሆን እና ስለ ምንም ነገር አትጨነቅ.

    • @mongumongu7291
      @mongumongu7291 ปีที่แล้ว

      @@HalimaTube-hs8dw እሺ ውዴ ሽኩረን አሏህ ኸይሩን ይሻልኝ

  • @SamiraMuhidin-x2y
    @SamiraMuhidin-x2y ปีที่แล้ว +2