ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጆርዲዬ የኔ ባለሙያ አሪፍ ምግብ ነው ያዘጋቻችሁልን ። የጋበዝሽው ባለሙያም የሚደነቅ ሰው ነው ። ወንዶች ምግብ ስራ መልመድ መቻል አለባቸው ትክክል ነሽ ።👌 አሪፍ ነው ።
ተባረክ ወንድማችን መልካም ጅምር ነው። ወንዶች ይሰራሉ ወንድሞቼ በጣም ይሰራል ዘመኑ ተቀይሯል ለማንኛውም እጅህን ቁርጥማት አይካው።
ዋው ኢትዮጵያ ዊ፡ውድድ
Thanks all
ደስ ስትይ እህትዬ እራስሽን ሆነሽ መቅረብሽን ስወድልሽ በርች ባለሙያ ቆንጆ ።ወንድማችንም ጎበዝ በሞጋቾች ድራማ ነበር የማውቅህ በአሪፍ ፓስታ ባልቀምሰውም መጀመርያ አይን ነው የሚበላው። እኔም መጭው ፆም ነው እሰራዋለሁ በአንተ አይነት አሰራር እናመሰግናለን።ተባረኩ
ለምድን ነው ንፅህና ንፅህና ንፅህና የምትሉት ሙያውን ተማሩ ንፅህናውን እናተው አፅዱ
ዋው የኔ ኢትዮጵያኖች ደስ ይላል ዛሬ እራቴን ሰርቼ በላሁት ከናተው እኩል ጀምሬ እናመሰግናለን
Jordye i love u bc ur way is easy and coast
ante mitagebat tadlaa.....beqa wond neh....tsebay,sir'at......💚
Cook የሚረግ ወንድ ደስ ይለኛል የሰለጠነ ሰው ነው
እኔ ምሚርኛ ነገር አለ ሰው ባኮለስኩ እጄ ተነከስኩ ነው ፡ከሚንት የሚትሰጡ ሰዎች ከምትሳደቡ ብትማሩ ሁፍፍፍ
Good word
atsede asnakew betam arif new comenit misetut sitigermu aberetatu enj. kifu aywitachuh. lenegeru maysera yisadebal. yewed balemuya adnakih neh
You are right
Wow i like it
😍😍😍😍👍👍👍🙏🙏🙏🙏👏
ኩክ ማርግ ትችላልክ ማለትነው እሮብለት የተላለፈው ሞጋቾች ላይ ቴዲ አተቤይ መቶ አድሮ ቀርስ ስትሰራ አያያዝህ በጣም ያምራል ኩክ ያርጋል ልድ አለው ስነበር እውነትም ጎበዝ ነክ እሽ
Healthy salad..lol is there any other kind ?
ወይኔ አዲናስ ምርጥ ፊልም ነው ወዳወድነትህ ዋው ነው ፊልም ላይ ስሰራ
Selam lenaneta betam gobeze nahe weda Ethiopia semeta anta gare new yemebelaw ken betesabocha by th way yename belebate betam gobeze new😙
waw Arief new Enam belhueg Leswem Aref new
Behayil betem edinakik nagn wandeh wonde nak film hulu yimachagnel
ጉራብቻ እንግሊዘኛ ቶሜዶ 😂😂😂🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙊🙊🙉🙉🙈🙈
Are bakish qesi bayi😆😆😆😆😮😮😮
Wey enkan Agegnawsh enatye betam new miwedsh yenbalemuya
ምን አገባችሁ እምትሳዱቡ
ተዘረዬ እጅህ ይባረክ
እኔን የሚያገባ ባል እንግዲህ ተማር ምግብ መስራት አለበለዚያ አታገኘኝም ክክክ በተረፈ እናመሰግናለን
Behayilu adenaqik neng arif sera lewandoch ariya
አተበጣም ጎበዝ ነህ እሺ አቺደሞ ምግብተሰርቶ ሳልቅበስረአት ተቀርቦነው የሚበላው እህቴ አዱሳያልቅአዱን ቅምስምድነው ስረአትይኑረን ካጠፋሁ ይቅርታ
ጉበዝ ነሺ
bargiti sirawo dasiyilali nagari gun salata baiji aqalalimi batami yidabiragnali
Betam arif new enameseginalen andiken metiche belalew berase isab
ጔንት መልበሣችሁ ቢቀር ሰላጣውን በጃችሁምስል በማንኪያ አታማስሉም እንዴ
በጣም እናመሰግንአለን ቆንጆ
አሁንስ ብር ያለው ባል ሳይሆን የምፈልገው ሙያያለውነው
ጥሩነው ግንንፅህና ይጎለዋል
ንፅህና ንፅህና ንፅህና ምድነው ሲታጠብ ግደታ ማየት አለብን እዴ ?
እቺ ሴትዮ እንደው ዝም ብዬ ሳያት የመንፈስ እርጋታ የሌላት እና የተረባበሸች ነው ምትመስለኝ..ስታወራ ከስዋ ጋር መንፈሴ ስለሚንቀዠቀዥ አላያትም። 2/7 የሚያስፈልጋት ይመስለኛል
Yoni Teshale ሀሀሀ ኧረ በሣቅ አይዞሺ ተፈጥሮነው መሠል ለማውራት ትቼኩላለቺ
የት አገር ነው
እጅክ ይባረክ
Wow
Gin lemindin new amaregna mataweru yesew kuwankuwa atikelakilu bzu ethiopian yemigbaw kuwankuwa ale
በርቱልን እውነት በጣም ጉበዝ ነህ ገና ሳልበላውም ደስ ይላል አስራሩ ትመችቶኛል እኔም እሞክረዋለሁ በተረፍ የምትሳደቡት እስኪ እራሳቹ ዞር ብላቹ ተመልከቱ ሰው ከመናቃቹ በፊት ቱልቱላ ሁላ ኢዳ
wooooooow sarshin wedajewalew yen konjo berachiyi
Hi Gordana shikor
thxs
ጥሩ ነው ነገር ግን እስኪ ሴት ልጅ እረጋ ስትል ነው የሚያምርባት ስለዚህ የተረጋጋ መንፈስ እንዲኖርሽ ሞክሪ በተረፈ ጥሩ ነው ቀጥይበት
Gobezoch betam yamirali
ውይይይ ውነትም ሆዳም ነሽ ቅርጫት ሸም ነው ደሞ በማካ ተጠቀም ምድነው ማቧካት ንፍሮ ነውደ
Ergathen Ewedelhalew, Anchi gen calm down
Mestaf gin endet new minagegnaw ?
ለምን ትሳደባላችሁ። ኢትዮጲያ ጉዋንት ተለብሶ ነው እንደ ሚስራው እማታደርጉትን አታውሩ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእውነት ክክክክ እንዲያው በጣም የሚያካብዱ ሰዎች የነበሩበትን የረሱ አጉል ሰለጠን የሚሉ ሰዎች እኮ ናቸው ! እንዴ እሷ ሲጀመር ቅድመ ዝግጅት አድርጋ ነው ሾውን የምታሳየው። ድሮ ግን ሳውቃት እያንዳንዱን ነገር እያጠበች እያሳየች ነበር የምትሰራው ። አሁን እንደ ጀማሪ ሁልጊዜ ማስተማር አይጠበቅባትም። እናም አመሰግናለሁ።
Betam yamral
Sewedehe yene merte
Jordana yelichem tefitalich badis dish edeminagegish tesfa aline
Bejewa nw hulaa metabokaww achene nebere ena madame gare ameteto.beteffe massmetate
Can you speak only in Amharic? which is our language, otherwise , only few people can understand your show.
ምነው የኒን ባል እንተርቪ ብታቀርቢልኝ
እኔ ከምያስጠሉኝ ነገ። ሰርተው አጎራረሳቸው ብሰሩ ፓስታ ማካሮኒ በቃ ለምን አብስቲ አውጣጡን አታሳዩም አያምርም የኛ ምግብ ትቪ ላይ ምንማርበት ሳይሆን በቅደመ አያቶቻችን ያለው ሙይም ነው ውበት ምሰጠው ጨርሻለው።።።።
Esunma enawikewalen manakewn yasayen enji
Betam des ylal bale muya nek
awkowt aymeslegnm gn kofya alew gn mad beat tsegur metsefen alebt .stkortse aych yebrofosnal adelem asbibet mknyarum eyastemarsh mena tfr enka mwrzem yelebetmkankah matfatb bltsegna adelem yalut amatachoch migebut menger wendich egna wayseru lemn meber ahun gn seatochun wch wlew wlmigebu metgagez endalebachuw menger. Sweden yerachachew ngb alebache alakewm hatyat adelem. pasta adelem mgbachew pls.tekemtehm yerash mgb tbelana resturat sibalm yerash megbyelachwm blh stawera atafrm enea eza new mnorew chief negn'na ebakachu atwashu keneykrtaw.
ምንአለ ሰላጣውን እንኳን በማኪያ ብታማስለው ያያያያያያ
ለምን ትሰድቧትአላችሁ ባጎረስኩ እጀን.ተነከስኩ ዝበያቸው ሀቢብቲ እንወድሻለን ምግብሽንም አንችንም
Ya lik nesh sis yehe eko yebet weset megeb new menem makabed ayasefelegem
የኔኳን መብላት እንጂ።መስራት።አያውቅም እንኳን እሱ እኔም አላቅ
አንተ የወንዶች በላይ ብየህ አለሁ ስለምወድህ
ኮሜቶች ከትሳደብ እና ሠው ለማሥተማር ከሆነ ጉት መልበሥ ግዲነው ባልሳሳት ሆዳመሳይነሽ 😊
ምን አገባቹዋናዉ ቁምነገሩን አትማሩም
ወይ ebs ኬት የምትጠረቃቁሟቸው እቺ ደሞ ስታስታውክ፤ልጁ ግን በጣም ነው የሚመቸኝ እሺ፤
Friye Amen አስተፍረላ አይባልም ሰው ያስታውካልደ?
Haha
Ejii matatbii minminii yelmii endee
ende bejachu selata errrr ydebral astekakluti eyanm atasafrun
Wey asgmezachuy besdet anjety enamesgenaln
አሪፍ ነው ግን ጓንት ብትጠቀሙ አሪፍ ነው
hodo metache aye anchi
are betam yidebral letmlkachi bejih atchemr
ኡፍ ተመኘው ባሌ ቁጭ አድርጎ ሰርቶ ቢያበላኝ
Eshi selata beje ayinefam
አበላልሸ ይመቸኛል
Weyyyyyy yazece sateyo megebe endte endamezaga eswane kayahu yancohe megebe mato kafetalye megebe ayasbalgeme menme ayenate meuya yalteme bocebaca tese dagmo ancen belo esate hulume nagra sedabere leyasemalsge nawe uuuuuffffff
Eree shunkrtii aktatfii gibzii
ለምን እደሆነ አላውቅም ምኑም አይመቸኝም መክተት ብቻ ነው ስራዋ
tele natki xihafiley
ename yemegebe seratega nge gene edezeche ayenete.keresame gewwtte ekewane atakime hodamee ate demo aretisiteniteki.nw meyamerebiki kezeche sedate kelalate gare ufffe
Wedw ayedele bealmhen west setan beztal melkam lemeyderku setoh weyem wendoh yemoral degaf betam yanekakl gen negetv bha nw yemetyw yemaram leje Jesus leb yestahw selam b JESUS
በእጅ ነው ሚቀላቀል ቲ
Please Atenkashkasi
የሆናችሁነውርነውኮሚትሠጭወችአትደቡሠውን
ያምራል ወንድማችን
Waye gude
Ara targage hodam
yellow squashe yebalale
እባክሽ ንፅእና ይኑርሽ ባለሙያ ከተባሉት ጋአ አልቆጥርሽም
girdana sho ሳይሆን ሆዶ ሾ ነዉ ማለት አቺን ዉይይይ ዝም ብሎ መብላት አይደብረሽም ማን እይ አላሽ ??
Nice 👍🏿
😀😀😀
anta
TST APP የቹ ምግብ አደለም የበላቹ የራስዋ ነው እንዴ ፈለገች መብላት መምብታ ነው
ጥሩ ነበር ግን ሰላጣ በጅ ይደብራል እንደ አርብ በእጅ ኤጭ ኤጭ
zem belesh tewtkiyalesh setdbri
anechi atebeyem
I like program.Please don't tuch nose,body.anything.Next time don't this.Thankyou
ዙኩኔ ምን ድነው
በማኪያ አትጠቀሙም
Ychi hodam
ጆርዳና ጎበዝ ነሽ ግን እራስሽ ሰርተሽ እራስሽን ታደንቂያለሽ የባለሙያ ስርአት አደለም የሰራሽውን ስትመገቢ ከካሜራው ዞር በይ አመጋገብሽ ይዘገንናል
አችማ ለመብላት ተዘጋጂ ወዳምዬ ክክክክክክክክክክክ
ሞጋቾ መጡ ደግሞ እኔ ግን ዝም ብዬ ሳየው የምትሰሪው ለሆድሽ ይመስለኛል ምንም አይጥምም ደግሞ እኔ እበልጥሻለው ከመዳም ጋር እሺ
ኡፍፍፍፍ ከዘቃዛ ምን ኗ
if yot moreadhrom well delaish
እናመስግን አለንአስራራቹ በጣም ቆጆ ነውግን ትንሽ ሴትያ እሳት ነገር ናትማለቴ አብዝቶ እሚያወራ ሰው ስለ ማልዎድ ነው
ጆርዲዬ የኔ ባለሙያ አሪፍ ምግብ ነው ያዘጋቻችሁልን ። የጋበዝሽው ባለሙያም የሚደነቅ ሰው ነው ። ወንዶች ምግብ ስራ መልመድ መቻል አለባቸው ትክክል ነሽ ።👌 አሪፍ ነው ።
ተባረክ ወንድማችን መልካም ጅምር ነው። ወንዶች ይሰራሉ ወንድሞቼ
በጣም ይሰራል ዘመኑ ተቀይሯል ለማንኛውም እጅህን ቁርጥማት አይካው።
ዋው ኢትዮጵያ ዊ፡ውድድ
Thanks all
ደስ ስትይ እህትዬ እራስሽን ሆነሽ መቅረብሽን ስወድልሽ በርች ባለሙያ ቆንጆ ።ወንድማችንም ጎበዝ በሞጋቾች ድራማ ነበር የማውቅህ በአሪፍ ፓስታ ባልቀምሰውም መጀመርያ አይን ነው የሚበላው። እኔም መጭው ፆም ነው እሰራዋለሁ በአንተ አይነት አሰራር እናመሰግናለን።ተባረኩ
ለምድን ነው ንፅህና ንፅህና ንፅህና የምትሉት ሙያውን ተማሩ ንፅህናውን እናተው አፅዱ
ዋው የኔ ኢትዮጵያኖች ደስ ይላል ዛሬ እራቴን ሰርቼ በላሁት ከናተው እኩል ጀምሬ እናመሰግናለን
Jordye i love u bc ur way is easy and coast
ante mitagebat tadlaa.....beqa wond neh....tsebay,sir'at......💚
Cook የሚረግ ወንድ ደስ ይለኛል የሰለጠነ ሰው ነው
እኔ ምሚርኛ ነገር አለ ሰው ባኮለስኩ እጄ ተነከስኩ ነው ፡ከሚንት የሚትሰጡ ሰዎች ከምትሳደቡ ብትማሩ ሁፍፍፍ
Good word
atsede asnakew betam arif new comenit misetut sitigermu aberetatu enj. kifu aywitachuh. lenegeru maysera yisadebal. yewed balemuya adnakih neh
You are right
Wow i like it
😍😍😍😍👍👍👍🙏🙏🙏🙏👏
ኩክ ማርግ ትችላልክ ማለትነው እሮብለት የተላለፈው ሞጋቾች ላይ ቴዲ አተቤይ መቶ አድሮ ቀርስ ስትሰራ አያያዝህ በጣም ያምራል ኩክ ያርጋል ልድ አለው ስነበር እውነትም ጎበዝ ነክ እሽ
Healthy salad..lol is there any other kind ?
ወይኔ አዲናስ ምርጥ ፊልም ነው ወዳወድነትህ ዋው ነው ፊልም ላይ ስሰራ
Selam lenaneta betam gobeze nahe weda Ethiopia semeta anta gare new yemebelaw ken betesabocha by th way yename belebate betam gobeze new😙
waw Arief new Enam belhueg Leswem Aref new
Behayil betem edinakik nagn wandeh wonde nak film hulu yimachagnel
ጉራብቻ እንግሊዘኛ ቶሜዶ 😂😂😂🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙊🙊🙉🙉🙈🙈
Are bakish qesi bayi😆😆😆😆😮😮😮
Wey enkan Agegnawsh enatye betam new miwedsh yenbalemuya
ምን አገባችሁ እምትሳዱቡ
ተዘረዬ እጅህ ይባረክ
እኔን የሚያገባ ባል እንግዲህ ተማር ምግብ መስራት አለበለዚያ አታገኘኝም ክክክ በተረፈ እናመሰግናለን
Behayilu adenaqik neng arif sera lewandoch ariya
አተበጣም ጎበዝ ነህ እሺ አቺደሞ ምግብተሰርቶ ሳልቅበስረአት ተቀርቦነው የሚበላው እህቴ አዱሳያልቅአዱን ቅምስምድነው ስረአትይኑረን ካጠፋሁ ይቅርታ
ጉበዝ ነሺ
bargiti sirawo dasiyilali nagari gun salata baiji aqalalimi batami yidabiragnali
Betam arif new enameseginalen andiken metiche belalew berase isab
ጔንት መልበሣችሁ ቢቀር ሰላጣውን በጃችሁምስል በማንኪያ አታማስሉም እንዴ
በጣም እናመሰግንአለን ቆንጆ
አሁንስ ብር ያለው ባል ሳይሆን የምፈልገው ሙያያለውነው
ጥሩነው ግንንፅህና ይጎለዋል
ንፅህና ንፅህና ንፅህና ምድነው ሲታጠብ ግደታ ማየት አለብን እዴ ?
እቺ ሴትዮ እንደው ዝም ብዬ ሳያት የመንፈስ እርጋታ የሌላት እና የተረባበሸች ነው ምትመስለኝ..ስታወራ ከስዋ ጋር መንፈሴ ስለሚንቀዠቀዥ አላያትም። 2/7 የሚያስፈልጋት ይመስለኛል
Yoni Teshale ሀሀሀ ኧረ በሣቅ አይዞሺ ተፈጥሮነው መሠል ለማውራት ትቼኩላለቺ
የት አገር ነው
እጅክ ይባረክ
Wow
Gin lemindin new amaregna mataweru yesew kuwankuwa atikelakilu bzu ethiopian yemigbaw kuwankuwa ale
በርቱልን እውነት በጣም ጉበዝ ነህ ገና ሳልበላውም ደስ ይላል አስራሩ ትመችቶኛል እኔም እሞክረዋለሁ
በተረፍ የምትሳደቡት እስኪ እራሳቹ ዞር ብላቹ ተመልከቱ ሰው ከመናቃቹ በፊት ቱልቱላ ሁላ ኢዳ
wooooooow sarshin wedajewalew yen konjo berachiyi
Hi Gordana shikor
thxs
ጥሩ ነው ነገር ግን እስኪ ሴት ልጅ እረጋ ስትል ነው የሚያምርባት ስለዚህ የተረጋጋ መንፈስ እንዲኖርሽ ሞክሪ በተረፈ ጥሩ ነው ቀጥይበት
Gobezoch betam yamirali
ውይይይ ውነትም ሆዳም ነሽ ቅርጫት ሸም ነው ደሞ በማካ ተጠቀም ምድነው ማቧካት ንፍሮ ነውደ
Ergathen Ewedelhalew, Anchi gen calm down
Mestaf gin endet new minagegnaw ?
ለምን ትሳደባላችሁ። ኢትዮጲያ ጉዋንት ተለብሶ ነው እንደ ሚስራው እማታደርጉትን አታውሩ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእውነት ክክክክ እንዲያው በጣም የሚያካብዱ ሰዎች የነበሩበትን የረሱ አጉል ሰለጠን የሚሉ ሰዎች እኮ ናቸው ! እንዴ እሷ ሲጀመር ቅድመ ዝግጅት አድርጋ ነው ሾውን የምታሳየው። ድሮ ግን ሳውቃት እያንዳንዱን ነገር እያጠበች እያሳየች ነበር የምትሰራው ። አሁን እንደ ጀማሪ ሁልጊዜ ማስተማር አይጠበቅባትም። እናም አመሰግናለሁ።
Betam yamral
Sewedehe yene merte
Jordana yelichem tefitalich badis dish edeminagegish tesfa aline
Bejewa nw hulaa metabokaww achene nebere ena madame gare ameteto.beteffe massmetate
Can you speak only in Amharic? which is our language, otherwise , only few people can understand your show.
ምነው የኒን ባል እንተርቪ ብታቀርቢልኝ
እኔ ከምያስጠሉኝ ነገ። ሰርተው አጎራረሳቸው ብሰሩ ፓስታ ማካሮኒ በቃ ለምን አብስቲ አውጣጡን አታሳዩም አያምርም የኛ ምግብ ትቪ ላይ ምንማርበት ሳይሆን በቅደመ አያቶቻችን ያለው ሙይም ነው ውበት ምሰጠው ጨርሻለው።።።።
Esunma enawikewalen manakewn yasayen enji
Betam des ylal bale muya nek
awkowt aymeslegnm gn kofya alew gn mad beat tsegur metsefen alebt .
stkortse aych yebrofosnal adelem asbibet mknyarum eyastemarsh mena tfr enka mwrzem yelebetm
kankah matfatb bltsegna adelem
yalut amatachoch migebut menger
wendich egna wayseru lemn meber ahun gn seatochun wch wlew wlmigebu metgagez endalebachuw menger.
Sweden yerachachew ngb alebache alakewm hatyat adelem. pasta adelem mgbachew pls.tekemtehm yerash mgb tbelana resturat sibalm yerash megbyelachwm blh stawera atafrm enea eza new mnorew chief negn'na ebak
achu atwashu keneykrtaw.
ምንአለ ሰላጣውን እንኳን በማኪያ ብታማስለው ያያያያያያ
ለምን ትሰድቧትአላችሁ ባጎረስኩ እጀን.ተነከስኩ ዝበያቸው ሀቢብቲ እንወድሻለን ምግብሽንም አንችንም
Ya lik nesh sis yehe eko yebet weset megeb new menem makabed ayasefelegem
የኔኳን መብላት እንጂ።መስራት።አያውቅም እንኳን እሱ እኔም አላቅ
አንተ የወንዶች በላይ ብየህ አለሁ ስለምወድህ
ኮሜቶች ከትሳደብ እና ሠው ለማሥተማር ከሆነ ጉት መልበሥ ግዲነው ባልሳሳት ሆዳመሳይነሽ 😊
ምን አገባቹዋናዉ ቁምነገሩን አትማሩም
ወይ ebs ኬት የምትጠረቃቁሟቸው እቺ ደሞ ስታስታውክ፤
ልጁ ግን በጣም ነው የሚመቸኝ እሺ፤
Friye Amen አስተፍረላ አይባልም ሰው ያስታውካልደ?
Haha
Ejii matatbii minminii yelmii endee
ende bejachu selata errrr ydebral astekakluti eyanm atasafrun
Wey asgmezachuy besdet anjety enamesgenaln
አሪፍ ነው ግን ጓንት ብትጠቀሙ አሪፍ ነው
hodo metache aye anchi
are betam yidebral letmlkachi bejih atchemr
ኡፍ ተመኘው ባሌ ቁጭ አድርጎ ሰርቶ ቢያበላኝ
Eshi selata beje ayinefam
አበላልሸ ይመቸኛል
Weyyyyyy yazece sateyo megebe endte endamezaga eswane kayahu yancohe megebe mato kafetalye megebe ayasbalgeme menme ayenate meuya yalteme bocebaca tese dagmo ancen belo esate hulume nagra sedabere leyasemalsge nawe uuuuuffffff
Eree shunkrtii aktatfii gibzii
ለምን እደሆነ አላውቅም ምኑም አይመቸኝም መክተት ብቻ ነው ስራዋ
tele natki xihafiley
ename yemegebe seratega nge gene edezeche ayenete.keresame gewwtte ekewane atakime hodamee ate demo aretisiteniteki.nw meyamerebiki kezeche sedate kelalate gare ufffe
Wedw ayedele bealmhen west setan beztal melkam lemeyderku setoh weyem wendoh yemoral degaf betam yanekakl gen negetv bha nw yemetyw yemaram leje Jesus leb yestahw selam b JESUS
በእጅ ነው ሚቀላቀል ቲ
Please Atenkashkasi
የሆናችሁነውርነውኮሚትሠጭወችአትደቡሠውን
ያምራል ወንድማችን
Waye gude
Ara targage hodam
yellow squashe yebalale
እባክሽ ንፅእና ይኑርሽ ባለሙያ ከተባሉት ጋአ አልቆጥርሽም
girdana sho ሳይሆን ሆዶ ሾ ነዉ ማለት አቺን ዉይይይ ዝም ብሎ መብላት አይደብረሽም ማን እይ አላሽ ??
Nice 👍🏿
😀😀😀
anta
TST APP የቹ ምግብ አደለም የበላቹ የራስዋ ነው እንዴ ፈለገች መብላት መምብታ ነው
ጥሩ ነበር ግን ሰላጣ በጅ ይደብራል እንደ አርብ በእጅ ኤጭ ኤጭ
zem belesh tewtkiyalesh setdbri
anechi atebeyem
I like program.
Please don't tuch nose,body.anything.
Next time don't this.
Thankyou
ዙኩኔ ምን ድነው
በማኪያ አትጠቀሙም
Ychi hodam
ጆርዳና ጎበዝ ነሽ ግን እራስሽ ሰርተሽ እራስሽን ታደንቂያለሽ የባለሙያ ስርአት አደለም የሰራሽውን ስትመገቢ ከካሜራው ዞር በይ አመጋገብሽ ይዘገንናል
አችማ ለመብላት ተዘጋጂ ወዳምዬ ክክክክክክክክክክክ
ሞጋቾ መጡ ደግሞ እኔ ግን ዝም ብዬ ሳየው የምትሰሪው ለሆድሽ ይመስለኛል ምንም አይጥምም ደግሞ እኔ እበልጥሻለው ከመዳም ጋር እሺ
ኡፍፍፍፍ ከዘቃዛ ምን ኗ
if yot moreadhrom well delaish
እናመስግን አለን
አስራራቹ በጣም ቆጆ ነው
ግን ትንሽ ሴትያ እሳት ነገር ናት
ማለቴ አብዝቶ እሚያወራ ሰው ስለ ማልዎድ ነው