"ያልታሰበ ሲሳይ" ምርጥ በድርጊት የተሞላ የአማረኛ ድራማ(Yaltasebe Sisay New Ethiopian Dirama) 2023

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 260

  • @meticar4025
    @meticar4025 ปีที่แล้ว +23

    የማን ሚስት ማን ይመኛታል እሰይ የኔ ኩሩ የሀገሬ ሰዎቸ ሰላማችሁ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤❤ ሀይሌ እኮ የወንድ ጀግና እሰይይይ 🥰🥰

    • @welebamidia8488
      @welebamidia8488 ปีที่แล้ว +1

      አአመሠግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ❤❤❤❤❤

    • @meticar4025
      @meticar4025 ปีที่แล้ว

      @@welebamidia8488 ክብሩን ሁሉ የክብሩ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ 👆💒🇪🇹🙏 በርቱልን ወንድሞች እህቶች እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa ปีที่แล้ว +47

    ኩልል ጥርት ያለ ዉበት የኔ አማራ የኢትዮጵያ እናት🥰🥰ማማሯ ሴቷ

  • @user-sq8ty6kd5r
    @user-sq8ty6kd5r ปีที่แล้ว +12

    ወላሂ ደብሮኝ ነበር ፈታ አልኩ😂😂😂

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 ปีที่แล้ว +4

    እረ የዛሬውስ በሳቅ ሞትሁ በማርያም ከመጀመርያው እስከመጨረሻው የገረመኝ አንዱ አንዱን እየጣለ ይህ ሲገርመኝ ጥዋት ኑ ብሎ የተጠቀመበት ትልቅ ትምርትነው ዘዴውን አዳቂህነኝ ከዝህ የተማርሁት ነገሬችን በትግስት ማሳለፍ በንዴት የምንሰራቸው ስራወች ጎጅ እደመሆነው የፈጨው ጎበዝነው አያያዝ ልቤ በሰናች የኛመልካም ደስ ስትይ ዱቄት የምትለቀለቁ ተመልከቱ አምላክ በአምሳሉ ውብ አርጎ የፈጠራት ያማረች በፈጣሪዋ የምትመካ ዱቄት የምትነፋ በፈጣሪ ስጦታ ብቻ ኩሩ ሀገራችን የምናየው የሚያሳዝን ቢሆንም በናተ ልቤ ቆሰለ ቀጣይ በሰላም መልካም እደዝህ ፈገግ የሚያረግ አምጡልን ደራሲውን አድናቂውነኝ ❤

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው ደስ የሚል አስቂኝ የገጠር ድራማ ነው በርቱ 😅😅😅❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eg5ct1mn7o
    @user-eg5ct1mn7o ปีที่แล้ว +10

    የተደበቀ ዉበት አማራ እኮ ዉብ ነን

    • @Emebet917
      @Emebet917 ปีที่แล้ว

      😊😊ደምሪኝ

    • @user-eg5ct1mn7o
      @user-eg5ct1mn7o ปีที่แล้ว

      @@Emebet917 ደምሬሻለሁ

    • @Emebet917
      @Emebet917 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ውዴ

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 ปีที่แล้ว +20

    ህልም ነው 😁 እሄ ሰውየ የሚሰራቸው ደርማ ደሰ ሲሉ ልጂህ የቲደች😍👍👍👍

  • @toreygebry3433
    @toreygebry3433 ปีที่แล้ว +13

    ባለማህተቦች እንደት እንደምታምሩ 😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p ปีที่แล้ว +6

    እውነትም❤❤❤ወርቅነሽ❤❤❤እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤❤

  • @meticar4025
    @meticar4025 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ ዘንድሮ ወደዉ አይስቁ አይደል እሚባል 🤣🤣🤣🤣 እረ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😢

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +3

    ውይኔ እናቴ ሀገሬ ባህሌ ማንነቴ እኔ ስፍጭ ስውቅጥ ትዝ አለኝ እይ ማማሩ ግርማ ሞገሱ በርከቱ ምኑ ተገልፆ ያልቃል ውቢቱ ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር አምላክ በምህርቱ ያስባት ህዝቦችህንም ባርክ ስውዳችሁ ተዋናዩች በድንብ አማርኛውን አነጋገሩን እር ምኑ ሁሉም ያምርባችሃል በተለይ እመዋ የኔን እናት ድምፀ ነው የምትመስለኝ ሳያት እንቴን ያየዋት ያውረዋት ይመስለኛል እመዋየ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 😘😘😘😘😘

    • @user-xj1yi4zd4p
      @user-xj1yi4zd4p ปีที่แล้ว

      አለሽልኝ❤❤❤ተይimoእናውራ❤❤❤

  • @nuneshnunesh5117
    @nuneshnunesh5117 ปีที่แล้ว +10

    ከጥይት እራት ተርፈው ከዘራችንን አላለም እረ ወየው እነዚ ሰወች በሳቅ ገደሉን😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @rozatube2591
    @rozatube2591 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እችን ኮሜት ለምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በማያልቀው ጥበቃው ይጠብቃችሁ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q ปีที่แล้ว +4

    የአገሬ ድራማ ደራማ ማለት ይህ ነው!!!😀😀😀

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 ปีที่แล้ว +6

    😂😂😂የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ እፍፍ ቦታው በራሱ ምን ያክልን መንፈስ እንደሚያድስ በርቱልን ምርጦችየ ❤❤❤❤

  • @wossenlakew9157
    @wossenlakew9157 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ደስ ይላል ያገሬልጆች በርቱ ለሐገራችን ሰላምን. ያምጣል

    • @Kedir7715
      @Kedir7715 ปีที่แล้ว +1

      በአላህ የት ናቸው

    • @user-me3tr3lh5t
      @user-me3tr3lh5t ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @fatihaali389
      @fatihaali389 ปีที่แล้ว

      ​@@Kedir7715 ግጃም ባህረ ዳሬ

    • @lilbeba
      @lilbeba ปีที่แล้ว

      @@fatihaali389 እረ ደብረ ማርቆስ ናቸው

    • @fatihaali389
      @fatihaali389 ปีที่แล้ว

      @@lilbeba wow 💚💛❤

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 ปีที่แล้ว +24

    😂😂😂😂😂የኔ ፍቅር እንዴት አባሽ ነው ምታምሪው ውቢቷ ኢትዮጲያ ❤❤❤❤❤❤❤እውነት በጣም ነው ምታምሪው አፈዘዝሽኝ እኮ❤❤❤❤❤❤❤ አንተንም እወድሃለሁ ወንዳወንድ ምርጥ ጀግና አባት እንኳን ደህና መጣችሁልኝ❤❤❤❤

    • @eexx5392
      @eexx5392 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ ሲሉ 😂😂😂😂

    • @genatdemalash1385
      @genatdemalash1385 ปีที่แล้ว

      ሚፈጨው በጣም ያስቃል

    • @yashiyashi5827
      @yashiyashi5827 ปีที่แล้ว

      👍👍😃🤣🤣🤣🤣

    • @yashiyashi5827
      @yashiyashi5827 ปีที่แล้ว

      😅😅

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว

      ቆንጆ ፣ማግባት ፣መከራ ፣ነው 😂😂😅😅😅

  • @NanaNana-or3my
    @NanaNana-or3my ปีที่แล้ว +5

    አውነቱን ነው ወቀጣውን ነበር ያየሁት እውነትም ወይዘሮ.ሐይልሻ ጥበበኛው ካንተ ይማማሩ ሰዎች ቆንጅቷ ልጅህን ይዘ ብቅ አትርሳ ሰላም ሁኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hfffty7608
    @hfffty7608 ปีที่แล้ว +7

    በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂

  • @madinahassan63
    @madinahassan63 ปีที่แล้ว +4

    ፐ እናተ ብቻ ስሩት ተወናውን የእውነት ጥበብ ጠርታችኀለች ፈታ አደረጋችሁኝ ደብሮኝ ነበር❤❤😂😂😂

  • @salamabebe788
    @salamabebe788 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ሞትኩ😂😂😂ባህሌ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ🙏

  • @zeritutube
    @zeritutube ปีที่แล้ว +3

    የኔ አለም ተቀየረች እደ ቆንጂዬናት ዋዉዉዉ💚💛❤

  • @tube896
    @tube896 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክክክክክክክ አሪፍ ቅጣት ነዉ በዚሁ ይቀጥል የሴት ልጅ ጥቃት ይቁም።

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 ปีที่แล้ว +8

    እውነትም ወርቅነሺ ❤❤❤❤ ደስ ይላል 🎉🎉🎉

  • @ashenafianmaw501
    @ashenafianmaw501 ปีที่แล้ว +1

    Wow hagera

  • @edomanbese3810
    @edomanbese3810 ปีที่แล้ว +2

    አምላኬ ሆይ እንዴት ነው የምታምረው

  • @user-nu6zv4nj2g
    @user-nu6zv4nj2g ปีที่แล้ว +4

    ይህ አውደልዳይ ሁላ አስተማሪ ነው ❤

  • @America1219
    @America1219 ปีที่แล้ว +5

    Omg 😂😂😂😂😂😂😂 I really appreciate guys ❤

  • @Marketingforfurelife
    @Marketingforfurelife ปีที่แล้ว +3

    This one is very unique I love it

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 ปีที่แล้ว +4

    አንዴኛ ነኝ ወይኔ ስታምር

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 ปีที่แล้ว

      ማማር ብቻ ልዮ ናት ሳያት ልቤ ትርትር አለ❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 ปีที่แล้ว

      ስወድህ❤❤😜

  • @user-jg4op1uw6o
    @user-jg4op1uw6o ปีที่แล้ว +1

    ድምጿ ደስ ሲል🥰🥰🥰

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 ปีที่แล้ว +3

    በጣምጂ ማማር ብቻ የውቦች ውብ ❤❤❤❤ልዮ ናት

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 ปีที่แล้ว +2

    በህይወቴ ስኖር የዜቤት ድራማ እንደዛሬ አልሳኩም

  • @worebado6556
    @worebado6556 ปีที่แล้ว +2

    ጀግኖች በጣም ጨምሯችሇየሇሎል

  • @mareah8016
    @mareah8016 ปีที่แล้ว +1

    አገባህ አይይይይይይይይይይ ታድስ ታደስ. ታደስ ካይህ ይነጠቅሃል ተጠንቅቅ. ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @lulumobile9103
    @lulumobile9103 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ በጣም አዝናናችሁኝ በርቱልን

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw ปีที่แล้ว +3

    ሀይሌ ስወዱህ የወዶች በላይ ነህኮ🥰🥰🥰🥰

    • @welebamidia8488
      @welebamidia8488 ปีที่แล้ว +2

      አመሠግናለሁ ዉዷ ክብረት ይሥጥልኝ❤❤❤❤❤

    • @DandonaGEri
      @DandonaGEri ปีที่แล้ว +1

      በጣም ትችላለህ ሀይልዬ

    • @user-yq2hw6ue9h
      @user-yq2hw6ue9h ปีที่แล้ว +1

      יפה מאוד❤❤❤❤❤❤❤

    • @welebamidia8488
      @welebamidia8488 ปีที่แล้ว

      አመሠግናለሁ ዉዶችዬዬዬዬ(😍😍😍😍

    • @welebamidia8488
      @welebamidia8488 ปีที่แล้ว

      @@user-yq2hw6ue9h አመሠግናለሁ ዉዷ

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t ปีที่แล้ว +2

    እችን ቆንጆ ታዴ ቀዳደው እና ፍጀው ጨርሳቸው እንዳያይብህ ሀይሌ አቤት ውበት❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @amefke2069
    @amefke2069 ปีที่แล้ว +5

    የወንድ ሚስት ቀድሞስ እንዴት ተደፍራ 😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍

  • @Susuuuuu-w5z
    @Susuuuuu-w5z ปีที่แล้ว +2

    ከፋለ ወንድሜ በርታ ቀጥል

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ

  • @user-hd5rr5wi3f
    @user-hd5rr5wi3f ปีที่แล้ว +1

    ልጅቷ ግን በጣም ነው የምታምረው ❤

  • @seydfenta2139
    @seydfenta2139 ปีที่แล้ว +1

    እየወዘወዘ አላለም

  • @kibtes8320
    @kibtes8320 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ ማግባት ችግር ነው

  • @alemyoso2807
    @alemyoso2807 ปีที่แล้ว

    Wiyyy enda zare sike alawkem .des yamil Waze YALEW derama .astamare 👍👍

  • @jbjj-hs3fr
    @jbjj-hs3fr ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው ውበትሽ ከሩቅ ይጠራል ይመቻችሁ❤❤❤ ደሞ ተንበርከክ ሲለው ነው በሳቅ የገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @alem3455
    @alem3455 ปีที่แล้ว +9

    አብይንና ሺመልሰ አብደሳን እደዚህ እሚያረግ ባገኝን ባማራ ህዝብ እደዚህ ነው እሚቅልዱብን

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 4 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 ปีที่แล้ว +2

    ❤ወይኔ ስታምሪ የኔዉብ💋❤❤❤❤❤

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 ปีที่แล้ว +2

    አያችሁ ቆንጆ ማግባት እዳው ብዙ ነው ቆንጆ የግል አይሆንም 😊 እንደ እኔ አይነቷን ፉንጋ አግቡ ማንም አይነካባችሁም😂

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እዴት ታምራለቺ

  • @mikilove5112
    @mikilove5112 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ ስወዳችሁ

  • @nageb21
    @nageb21 ปีที่แล้ว +1

    betam tamralachihu 🧡❤💛💚💙💚💛🧡💛💚💙💙💜 yemiwoktew ychlal

  • @tilahunbeyene2128
    @tilahunbeyene2128 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ በጣም ነው ያዝናኑኝ😂😂😂😂😂

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 ปีที่แล้ว

    ወይ ወንድ አለች የኔ ቆንጆ

  • @emulayliatube
    @emulayliatube ปีที่แล้ว

    አሪፍ ሽክክካ የዛሬው በጣምያስተምራል

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 ปีที่แล้ว +1

    Kesar kektelu ekrdad yelebet be gojam mdr lay magi bekelebet❤abet wbet bele neftun ❤swedew ❤❤❤

  • @titki
    @titki ปีที่แล้ว +1

    ቀጣይ ክፍል ያስፈልጋል 😂

  • @madinahassan63
    @madinahassan63 ปีที่แล้ว +1

    የኔማሮች ወላሂ እንደት እንዳሳቃችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kamrbdss4092
    @kamrbdss4092 ปีที่แล้ว +1

    ሞትሁ ሰሳቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fm2nq2eu7p
    @user-fm2nq2eu7p ปีที่แล้ว +1

    ልጅት ስታምር

  • @mulyemuhe2772
    @mulyemuhe2772 4 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ሀይሌ ጀግና 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @user-kj4mg6mz7i
    @user-kj4mg6mz7i 6 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉ አቤትጨዋታ

  • @seadelove2442
    @seadelove2442 ปีที่แล้ว +2

    ደስ ሲል😂❤❤

  • @lilbeba
    @lilbeba ปีที่แล้ว +1

    ቼከዋ ግን የከተማ ልጅ እንደሆነች ታስታውቃለች

  • @EfrataEfrata-uz3xk
    @EfrataEfrata-uz3xk ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @sultan8218
    @sultan8218 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሐይሌ ዛሬ ሰራህላቸው በቃ

  • @susususu7128
    @susususu7128 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ውበት❤❤😮😮😮

  • @user-gv8ps8oq1j
    @user-gv8ps8oq1j ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀሀሀ

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ይገርማል በርቱ

  • @zeynb5682
    @zeynb5682 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂 ወይ ሩጫ ኑሩልኝ

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997 ปีที่แล้ว

    ሰወዳቸው❤😅😅😅😅😅😅😅

  • @hanahana5759
    @hanahana5759 ปีที่แล้ว +1

    1 ngn

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 ปีที่แล้ว

    ወየሁ በሳቅ ይቺን ድቡሸ ለማግኘት ግን ስታምር ልጂቱ😂😂😂😂😂😂

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ጉድ እኮ ነው

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 ปีที่แล้ว +2

    ምርጦችየ በጣም ደስ እሚል ሀሣብ ነው።
    ምን ታየኝ መሰላችሁ ፋኖ አሸባሪውን... እደዚህ አስተምሮ ሲመልሳቸው ታየኝ።😂😂❤❤❤

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e ปีที่แล้ว +1

    በጠም❤❤ትችለበታለሕ

  • @ayalew1265
    @ayalew1265 ปีที่แล้ว

    ደርባባየዋ

  • @mekiafeker6961
    @mekiafeker6961 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ በሞትኩት አላለም

  • @MHMADUacun-qk4rr
    @MHMADUacun-qk4rr ปีที่แล้ว +2

    ይህ ሎጥሎጣ ወድ ይሄውነው

  • @user-gf4tt4mn8p
    @user-gf4tt4mn8p ปีที่แล้ว +2

    ሀይሌ መሆኑን አላወቁማ እሱባለው ቢሆን አስወስዶ ነበር

  • @user-vz7pv1jy5t
    @user-vz7pv1jy5t ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክየዛሬዉ. የተለየ ነዉ. ሞቶኩ

  • @morimmohammad4308
    @morimmohammad4308 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @marutafere1899
    @marutafere1899 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂😂😂ወዝውዝ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 ปีที่แล้ว

    ልምድ አላችሁ ጎበዝ ደግ አደረግሀቸው።

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e ปีที่แล้ว

    ቆጆ😁😁ሑሉይመኛታል

  • @yesrahailu9366
    @yesrahailu9366 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂 እረ በጣም ያሳቀኝ ወትት የገፍው ነው

  • @sikosilo3403
    @sikosilo3403 ปีที่แล้ว +1

    እየፈጨ እየወዘወዘ ይሄዳል አላለም 😅😅

  • @waskan2718
    @waskan2718 ปีที่แล้ว +1

    ወድልጂ ተበላሸ😁😁😁

  • @aminetibrahim-dz3dj
    @aminetibrahim-dz3dj ปีที่แล้ว +1

    Konjo nw. Close btekeyrue tirue nber

  • @ethiopiaethiopia7733
    @ethiopiaethiopia7733 ปีที่แล้ว +1

    እንደዛሪ አላሳቁኝም❤

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 ปีที่แล้ว +1

    ኪኪኪኪኪ

  • @ASSEB-268
    @ASSEB-268 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ትወና ነው😂😂😂😂

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪኪኪኪኪኪ አረ ወየው ተሠራላችሁ

  • @alimafarah8667
    @alimafarah8667 ปีที่แล้ว

    😂😂😂 አረ በሞትኩት

  • @emulayliatube
    @emulayliatube ปีที่แล้ว +1

    ወይኔጉደ😂😂😂😂😂

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed753 10 หลายเดือนก่อน

    wened enede new

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤😂😂😂

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 ปีที่แล้ว +1

    የ ጾታ ትንኮሳ ላይ ብዙ መሰራት አለበት። የ ሴቶቻችን አበሳ ከገጠር ከተማ ይብሳል

  • @hanaa8530
    @hanaa8530 ปีที่แล้ว +1

    ወደነ ብርቁ ቤት እና ወደ ሌበዋ ቤት መሔጃ