ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
When my husband asks for Ethiopian dabo, your menu is the one I use and we both love it. Sending you a blessing this morning as I am sipping my coffee with a piece of bread that I made using your menu.
ዛሬ ነው ያየሁሽ እህቴ ቆንጆ አሰራር ነው በርቺ
Tenayesteleng wed.Defo dabow melku hulu negeru yamral.Endehum ye ersho aseraru.Amesgenalehu.Emokerewalehu.!!!
ዋው! አንቺንም እግዚአብሄር ብርክ ያርግሽ ሞያሽን ስላጋራሽን ከንፅህናሽ እና ከስከነ ድምፅሽ ጋር በርችልን እህታችን 👏👏👏በጣም አመስግናለሁ::
እንዴት ደስ የምትይና ሰው የምታበረቺ ነሽ:: ተባረኪ😍
እጆችሽ ይባረኩ እህቴ በአይን ጠገብኩ
የተባረክሽ ነሽ:: ብሩክ ሁኚ::
አሜን እህቴ🙏🤗😍
Perfect👌👌👌👌👌🇪🇹thank you sis🙏🏻
Thanks for your support! ❤️
My goodness
በጣም ቆንጅ ድብ ነው
Thanks for your support & complement!
ይቅርታ ግን ጥቁር አዝሙዱ ሲፈጭ አይቼም አላውቅምየተቆላ አብሽድንብላልነጭ አዝሙድ ነው አንድ ላይ ሲፈጭ እማውቀው ጥቁር አዝሙዱ ድፍኑን ነው እሚጨመረው እንግዲህ ሙያ እንደየቤቱ ነው
ስለ አስተያየሽ በጣም አመሰግናለሁ:: እኔም እንዳንቺ እንደምትይው ነበር የምሰራው:: ሁለቱም መንገድ ይሰራል:: ሞክሪው : ትወጂዋለሽ::
በጣም ቆንጇ ድብ ነው የቀይ ጤፍ ድብ ብታሳዪኝ ይህን ቅጂ ነው
የጥቁር ጤፍ ዳቦ ነው ወይ የጠየቀችሽኝ?
በጤፍ እርሾ አይሆንም እህቴ
ስለ አስተያያእትሽ ወይንም ስለ አስተያትህ በጣም አመሰግናለሁ:: በደንብ አድርጎ በጤፍ እርሾ ይሆናል:: እኔ በዚህ መንገድ ሞክሬው ጥሩ ሆኖ ስለወጣልኝ የማቀውን ለማሳየት ነው:: ❤️
ደ ስ ይ ላ ል
When my husband asks for Ethiopian dabo, your menu is the one I use and we both love it. Sending you a blessing this morning as I am sipping my coffee with a piece of bread that I made using your menu.
ዛሬ ነው ያየሁሽ እህቴ ቆንጆ አሰራር ነው በርቺ
Tenayesteleng wed.Defo dabow melku hulu negeru yamral.
Endehum ye ersho aseraru.
Amesgenalehu.Emokerewalehu.!!!
ዋው! አንቺንም እግዚአብሄር ብርክ ያርግሽ ሞያሽን ስላጋራሽን ከንፅህናሽ እና ከስከነ ድምፅሽ ጋር በርችልን እህታችን 👏👏👏በጣም አመስግናለሁ::
እንዴት ደስ የምትይና ሰው የምታበረቺ ነሽ:: ተባረኪ😍
እጆችሽ ይባረኩ እህቴ በአይን ጠገብኩ
የተባረክሽ ነሽ:: ብሩክ ሁኚ::
አሜን እህቴ🙏🤗😍
Perfect👌👌👌👌👌🇪🇹thank you sis🙏🏻
Thanks for your support! ❤️
My goodness
በጣም ቆንጅ ድብ ነው
Thanks for your support & complement!
ይቅርታ ግን ጥቁር አዝሙዱ ሲፈጭ አይቼም አላውቅም
የተቆላ አብሽ
ድንብላል
ነጭ አዝሙድ ነው አንድ ላይ ሲፈጭ እማውቀው ጥቁር አዝሙዱ ድፍኑን ነው እሚጨመረው እንግዲህ ሙያ እንደየቤቱ ነው