Ethiopia # ኤልዛቤል(ደራሲ አዳም ረታ/full cast dramatized audio /sep 2024
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- No Copyright , Royalty-free Music
🎵 Track Info:
Title: Court and Page by Silent Partner
Genre and Mood: Ambient + Dark
License: You're free to use this song and monetize your videos.
🎵 Track Info:
Title: The Rain by Silent Partner
Genre and Mood: Classical + Calm
License: You're free to use this song and monetize your videos.
ከዝነኛው ደራሲ አዳም ረታ' ማህሌት' ከተባለው መፀሀፍ '' ብሎ የሰየመውን ክፍል እንዲህ አድርገን ተርከነዋል።
ብሌን ሳሙኤል እንደ ሰላማዊት
አንተነህ አስረስ እንደ ጳውሎስ
ኤርሚያስ ገ/ሚካኤል እንደ መስፍን
ፍሬህይወት ቸኮል እንደ ሮማን
Ethioemma tube September 2024
ይህን የመሰለ ግሩም አቀራረብ ለምን በጥቂት ሰዎች ብቻ እንደሚታይ ሊገባኝ አልቻለም እጅግ ምርጦች ናችሁ እኮ
በጣም እናመሰግናለን።ያው እኛም መስራቱ ላይ እንጂ ማስተዋወቁ ላይ ብዙ አልሰራንበትም።እንደእናንተ አይነቱ የምር አድማጭ ሲገኝ ግን ልብን ይሞቃል ።ክበሩልን
Wow
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤
Antye 😍😍😍
እንዴ ሰብስክራይበሬ ነህና አቤላ thankyou
ምርጥ ናቹ
አፍ ሙሉውን ብተርኩልን ምን ይመስላቹሀል
በደስታ እንተርከው ነበር።ነገር ግን ሙሉውን ለመተረክ ፈቃድ ማግኘት ይኖርብናል
@@ethioemmatube እሺ ፈቃድ አግኝታቹ እንደምተርኩልን ተስፋ እናረጋለን ግን አትጥፉብን ጥምረታቹ በጣም ደስ ይላል በርቱልን
@wondesnderese3667 እናመሰግናለን