Ethiopia - አሜሪካ ለህወሓት የራዳር መጥለፊያ ሰጥታለች አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የፈጸመችው ጉድ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ต.ค. 2021
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Getachew Reda | Debretsion Gebremichael | Tigray | Tigrai TV | TMH | Ethio Forum
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 223

  • @hawatube1185
    @hawatube1185 2 ปีที่แล้ว +27

    መከራ የበዛብሽ ሀገሬ አላህ ጥንካሬውን ይስጥሽ ጥላትንም አላህ ያሳልን

  • @user-nm9tw1kx6c
    @user-nm9tw1kx6c 2 ปีที่แล้ว +17

    ውድቀት ለአሜሪካ አላህ ይጠብቅልን ኢትዮጵያን ያረብ ድል ለኢትዮጵያ አላህ አለን ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍

  • @saadasaada4989
    @saadasaada4989 2 ปีที่แล้ว +10

    ወይ አሜሪካ እንደው ፈጣሪ መአቱን ያውርድብሽ ሌላ ምንም አቅም የለንም ይች ነጫጭባ ሀገር

  • @tube8964
    @tube8964 2 ปีที่แล้ว +10

    ለአሜሪካ አለሀ ያስራዋን ይከፍለታል እንሻ አለሀ🇪🇹🇪🇹☝☝☝

  • @alfiyasurur2025
    @alfiyasurur2025 2 ปีที่แล้ว +13

    አሜሪካ አላህ የሰራቸውን የሰጣቸው ብታተኑነ ሰላምችንነ አሳጡነ ተወውና ኢትዮጵያ የኛናት ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ube-23s
      @ube-23s 2 ปีที่แล้ว

      ሰላማውያን። ህዝብ። እየገደልሽ ሰላም። ትሊያለሽ። you need God you need Jesus

  • @senaytalemu5018
    @senaytalemu5018 2 ปีที่แล้ว +7

    አቤቱ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን አንተ ጠብቅልን🙏🙏🙏💚💛♥

  • @eneweyadis1336
    @eneweyadis1336 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ሆይ እባክህ ለህዝቦችህ ሰላምን ሰጥን አሜሪካ ተብዬዋ እግዘአብሔር ኢትዮፕያን የሚያሰረሳ ማአቱን ያውረድብሸ

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ያውርድባት

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 2 ปีที่แล้ว +11

    አሜሪካ ያላሰባችሁ መአበል ያውርድባችሁ እውነት ፈጣሪ የንፁሃን ደም በየሃገሩ የምሰሩት ሲራ

    • @selamuassefa5738
      @selamuassefa5738 2 ปีที่แล้ว

      ለአረብ ኢምሬት ለቻይና ለቱርክ ሰላም ይውረድላቸው አይደልልል!!

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +15

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    በምስራቅ ወለጋ በአማረነታቸው ለተጨፈጨፉት ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou 2 ปีที่แล้ว

      የምን እምነት አመጣሽ ሙስሊም ነው ለማለት ነው ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ እስላም በሌለበት ማቾቹም ኦሮሞ ገዳዩ የአማራ ልዩ ሃይል

    • @user-gf3rb5ms4i
      @user-gf3rb5ms4i 2 ปีที่แล้ว

      ሀገራት በውሸት አትጠፈም ድል ለሀገራኤቶጰ

    • @zaratube608
      @zaratube608 2 ปีที่แล้ว

      ወለጋ አማራ ብቻ አይደለም ሦስት ብሔሮች ናቸው ሐረሮች አሉ

  • @tesfayegebremariam8731
    @tesfayegebremariam8731 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️Long Live Ethiopia 💚💛❤️
    💚💛❤️ Long Live Ethiopia 💚💛❤️
    💚💛❤️ God bless Ethiopia 💚💛❤️
    💚💛❤️ God bless Ethiopia 💚💛❤️

  • @user-gb3is1bh8w
    @user-gb3is1bh8w 2 ปีที่แล้ว +3

    አገራችን ከዚህመከራ በቅርብ ነፃትሆናለች

  • @user-ru3zi4pl9x
    @user-ru3zi4pl9x 2 ปีที่แล้ว

    ኢትወ🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወደፊት ጠላት ይዉደም ሀገሬ ከፍ በይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
    መቸም ተስፋ አንቆርጥም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
    _አሜሪካ መቸም አይሳካላት ለጊዜዉ ነዉ የስራዋን ታገኛለች
    ሰዉ የሰራዉን ነዉ እሚያጭደዉ
    ፈጣሪ የስራቸዉን ይስጣቸዉ
    _ለጠላት አንበረከክም ያረጉትን ያርጉ💪💪💪

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያ አገሬ ትቅደምምም
    የማይበጀን ይውደምምም💪💪💪💪💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mohatube937
    @mohatube937 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህየ እምየን ጥብቃት የንፀሀን በግፍ ፍስስ ያርብ ፍትህህህ ዝም አበለንንን ያርንብብ

  • @wagayetube7705
    @wagayetube7705 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ አገራችንን ሰላም አርግልን ምቀኛችንን ዶግ አመድ አርግልን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠላምን ለሐገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @emuamira6706
    @emuamira6706 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለሀገራችን ኢትዩጵያ ሞትና ሽንፈት ለጠላት

  • @asddasdd4209
    @asddasdd4209 2 ปีที่แล้ว +6

    ፍትህ ፍትህ ለሠሜንሎ አብይ ውውውውውውው እረባክህ ከጭንቅ ለመውጣት ሠበብሁነን አላህ ሆይ ከወራሪዎች አገራችንን ሠላም አውጣልን

  • @user-mh2hp6zp4u
    @user-mh2hp6zp4u 2 ปีที่แล้ว

    አሜሪካ ከኢትዮጵያ ላይእጅሺን። አንሺ

  • @samimimi659
    @samimimi659 2 ปีที่แล้ว

    እትዮጵያሃ መንጊስት ከአሜርከን ገራ ያለሁ ን አድነት ይሰርዝ

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 2 ปีที่แล้ว

    እረ አላህ በቃበለን እደኛ ወጀል ሳይሆን በዝነትህ ይሁንብህ

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 ปีที่แล้ว +6

    ለሀቅ ሥለቆሙ ፕሮፌሰር ጃን ድምፅ ሥለሆኑን እናመሠግናለን

  • @wendwesenmengistu9607
    @wendwesenmengistu9607 2 ปีที่แล้ว

    Thank you professor

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያ እናት ሀገሬ አላህ ይድርሥልሽ በየእምነታቹ ፀልዩ ፈተናከብዳልያርብድርሥልን

  • @lieltabera7998
    @lieltabera7998 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፈታ ዴሊ
    እባክህ አምላኬ አገራችንን ሰላም አድርግልን
    የሄን የተረገመ ሽማግሌ እባክህ ገልግለን የኢትጵያ አምላክ 😭

  • @Birtukan21
    @Birtukan21 2 ปีที่แล้ว +3

    አለ ነገር ዘንድሮ አለ ነገር
    እንዲ ታመን ታመን
    አንገት ደፍተን አንቀር"።

  • @datamo8955
    @datamo8955 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜሪከ የስራሽን ይስጥሽ ፈጠሬ ሆይ አገራችን ሰለም አሪግልን

  • @dagnewtafere4688
    @dagnewtafere4688 2 ปีที่แล้ว +1

    Great and useful message !!!
    Thank you feta media.
    Thank dear professor Jan from London !!!
    Respectfully sincerely Appreciation !!!!

  • @MdAhmad-hr3my
    @MdAhmad-hr3my 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጀግና አድናቂውነኘ ለምን መልሶ እድገባ ተደረገአሑንም ትንሺነው የቀረው አድስአባ ሊገባ አማራን አስጨረሰን ይህ ሉ ምግስትነው አማሪን እዳይታጠቅ አድራጎአስጨረሰን ሚስኪኑ ን እያስጨፈጨፈ ስደ ሊጎበኘ ሒደ

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 2 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮፊሰር ጃንእድሜና ጤናይስጥልን

  • @sabaalemu4071
    @sabaalemu4071 2 ปีที่แล้ว

    ሊቀ የሴጣን አንባሳደሮች ባቢሎን የምድር ስጋት አሜሪካ ፈጣሪ የእጆን ይስጣት።እግዚሀብሄር እውነተኛ ዳኛ ነው የጽዋ ጉዳይ ነው።

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ የግፍ እባን እብስ በቃበልን

  • @rev.terefediriba3023
    @rev.terefediriba3023 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ሃገሬን ከግፈኞችና ከጡጨኞች ይጠብቅ ዘንድ የዘወትር ልመናዬ ነው!

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +3

    አምላክ ሆይ እጅህን ዘርጋልን 😭😭🙏🏿

  • @zeharatadesse5882
    @zeharatadesse5882 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ሱበሀኑ ወታአላ የህጆባይዶንን በማሻህ አሳልን ያርቢልአለሚን

  • @wuytrwyt1496
    @wuytrwyt1496 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህዬ ፍረጂሃን አጣልን
    ምሢጊኒ ሀዝቡቹ አለቁ አረዉደቲነዉ
    አብት ይሚባለዉ አር ለዉጊኒ አትዉ ዲረሥላቾዉ ያረብ 💚💚💚💛💛💛💖💔💔💔💔💔💔💔

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 2 ปีที่แล้ว +5

    Great report, I appreciate professor John fact analysis in the report. Ethiopia will win.

  • @user-li6xe7qi2z
    @user-li6xe7qi2z 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ሀገሬ የማይተውሽ እምላክሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ስለሆነ ሁሉም ያልፋል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ewunetumelesebekel1436
    @ewunetumelesebekel1436 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዯጵያ አትፈርስም .ምዕራባዉያን ግን ፈጣሪ ያፈርሳቸዋል .ማዕበል ያዉርድባችሁ

  • @ahmedhbashy1608
    @ahmedhbashy1608 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @toybatoyba2725
    @toybatoyba2725 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @shush1506
    @shush1506 2 ปีที่แล้ว

    አሜሪካ ከመፈጠሯ በፊት ኢትዮጵያ ለዘመናት ነበረች፡፡ አሜሪካ ከጠፋችም በሁዋላ ኢትዮጵያ ለዘመናት ትኖራለች፡፡ ድል ለሠራዊታችን!

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 2 ปีที่แล้ว

    አሜሪካ ትልቋ ሸይጣን በአላህ እጅ የምትጠፋበት ሰአት ደርሷል ለዚህ ነው የሚያንቀዠቅዣት!!

  • @sofiaessa2364
    @sofiaessa2364 2 ปีที่แล้ว

    U.S.A Hands off Ethiopian

  • @mesrakbefekadu9643
    @mesrakbefekadu9643 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላገራችን ውርደት ለጠላታችን

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 2 ปีที่แล้ว

    በሀገራችን ሉዓላዊነት አንደራደርም ማርያምን!!

  • @user-gb3is1bh8w
    @user-gb3is1bh8w 2 ปีที่แล้ว

    አልሳካ ብሎት እጅአሜሪካ አገራችንን ሶሬለማድረግ ያልሰረችው ስራየለም

  • @user-fm9dh3ut4j
    @user-fm9dh3ut4j 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ ሀገራችን ሰላም ሆኖ የተፈናቀሉት ቤተሰቦቻችን ወደየቤታቼው የሚመለሱበት ቀን የናፈቀኝ

  • @user-gl7qp8nt3j
    @user-gl7qp8nt3j 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ሠላም ያምጣልን የንፁሀን ዴም ይፍረዴን

  • @seadseid3581
    @seadseid3581 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ እደው አላህየ እነዚህ አሜሪካውያኖችን አሏህ ጨጭ ያርጋቸው በለአውን ይላክባቸው እነዚህእምነትየላላቸው ምነው አላርፉ አሉ

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 2 ปีที่แล้ว

    አሜሪካ ኢትዮጵያን እንዳመሻት መዳህንያለም ያምስሽ ውርደትሽን ያሳየን ሀሰት ለምትፈርዱ ጌታ ይፍርባችሁ ኢ/ጵ ተሳይሽ ቅርብይሁን

  • @ahimmadhassan6190
    @ahimmadhassan6190 2 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላህ ድል ለሀገራችን

  • @kaleelkaleel7399
    @kaleelkaleel7399 2 ปีที่แล้ว +2

    እዉነትን የሚናገሩ እዉነትን አይተዉ ስለሚሄዱ አሸናፊዉ እዉነትን የያዘ ነዉ ለኢትዮጽያ ማንንም አትፈልግም እሱም ፈጣሪዎን ስለሚፈራ ህዝቦቻ እዉነት ትፈርዳለች ለሁሉም ግዜ አለዉ

  • @Beautyandhealth999
    @Beautyandhealth999 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ፍትህ

  • @naimaal3572
    @naimaal3572 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህፍትህለወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወለጋ ፍትህ ለወሎ በማንነታችው ለሚገደሉ

  • @haykyutub636
    @haykyutub636 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለአማራ ፍትህ ላገራችን ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @swoubshet982
    @swoubshet982 2 ปีที่แล้ว +1

    "የቀበጡ ቀን ሞት አይገኝም "" ይላሉ የአባቶቻችን ፣ ወዬው አሜሪካ መካሪ አጥላች
    እጆቿን ከኢትዮጵያ በተነሳ ይመከራል።
    "ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ ፈጣሪዋ ትዘረጋለች"

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 2 ปีที่แล้ว

      አዎ ኢትዮጵያ ፈጣሪ አላት

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ላንተ ይሁን ፈታ

  • @ishraqaphone299
    @ishraqaphone299 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህአማራ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @jamohussen5124
    @jamohussen5124 2 ปีที่แล้ว

    That is not time to be afraid but strong and brave whatever is coming let it come have no FEAR whatsoever we are FOREVER warriors nothing will or can harm us 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @janosaidi4358
    @janosaidi4358 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ ፍትህ ወሎ ፈትህ ወሎ ሳዉዲ ወሎ ፍትህ ወሎ ሳዉዲ ወሎ ፈትህ ወሎ

  • @singerprophetmekibib5789
    @singerprophetmekibib5789 2 ปีที่แล้ว

    አሁንስ እግዝአብሔር ጣልቃ ይብቃ ወደ ፈጣር ጩሁ ሁላችሁም

  • @aymana1552
    @aymana1552 2 ปีที่แล้ว +2

    አሏህ ከነ ዉሸተቸዉ የጥፈቸዉ የአሜርከ
    ተለለክወች አሏህ በችሎተዉ የጥፈቹ

  • @beeeassefa6133
    @beeeassefa6133 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁለቱ መዥገሮች ግን መቼ ይሁን ሚነቀሉት ህዋትና አሜሪካ ተብዬዋ።

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜሪካ ግን የማትገባበት የለም ፈጣሪ ዋጋዋን ይክፈላት

    • @user-gl7qp8nt3j
      @user-gl7qp8nt3j 2 ปีที่แล้ว +1

      እረ አሏህዋ አዋርዳቼው ያከሪም

  • @Rawdah-wy1dk
    @Rawdah-wy1dk 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ ፈርጀን በቃቹ ነለን

  • @emanda1366
    @emanda1366 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮዽያ አሁን የተደቀነባትን ውስጣዊ እና ውጫዊ አደጋ ለመመከት የኛ ኢትዮዽያዊያን አንድነትና ትብብር ከመቼውም ጊዜ በላይ ማጠናከር ያስፈልጋል።

  • @user-qo7sy8xc8f
    @user-qo7sy8xc8f 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ በአሸባሪውና በወራሪው የትህነግ ቡድን ታፍነው ላሉት ቤተሰቦቻችን
    ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን

  • @ahhshssjjsjs2637
    @ahhshssjjsjs2637 2 ปีที่แล้ว

    አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቃት

  • @user-kj4ev2hb7b
    @user-kj4ev2hb7b 2 ปีที่แล้ว

    አሜሪካ የስራሽን ይስጥሽ ኢትዮጰያ ለዘላለም ታሸበርቃለች ያም አለ ይህም አለ በልጆቿ ተከብራ ትኖራለች

  • @MdAhmad-vu4kv
    @MdAhmad-vu4kv 2 ปีที่แล้ว +1

    ስጠብቅህ ነበር እኳን መጣህ

  • @sabitaali5470
    @sabitaali5470 2 ปีที่แล้ว

    አሜሪካ አላህ በለአ ያዉርድብሽ

  • @workewolde7420
    @workewolde7420 2 ปีที่แล้ว

    የማታንቀላፋ የማትተኛ አምላካችን ሆይ ለደሀዉ ሕዝብህ ድረስልን። አሜሪካ ኢትዮጵያን የ666 አባል እንዲትሆን ፈልጋ ነው ኢትዮጵያን አልለቅ ያለችው። ለጆባይደን የእግዚአብሔር ቁጣ ይዉረድባቸዉ ለሕወሓት የልብ ልብ የሚሰጡ ጥቅመኛ ሽማግሌ ነው

  • @emutube6306
    @emutube6306 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያጥፋልን አሜሪካን

  • @DanielDaniel-se1is
    @DanielDaniel-se1is 2 ปีที่แล้ว

    Bravo America

  • @vvvv1652
    @vvvv1652 2 ปีที่แล้ว

    አሜሪካን አላህ ያዋረዳት ያረቢ

  • @soheilmiah
    @soheilmiah 2 ปีที่แล้ว

    ያረብ እረ በቃበልን

  • @aymana1552
    @aymana1552 2 ปีที่แล้ว +1

    ፕሮፌሰሩን ኢነመሰግነለን ጡሩ ሚክር

    • @Sara-zs8rh
      @Sara-zs8rh 2 ปีที่แล้ว

      አሜሪካ የስራሽን ይስጥህ ሰይጣን

  • @fatmaysof747
    @fatmaysof747 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @aregasha8978
    @aregasha8978 2 ปีที่แล้ว +4

    ግራ የገባኝ ነገር ለምንድነው በሚሊየን የሚቆጠር ህዝብ አደጋ ላይ ወድቆ አብይ ጁንታውን እሹሩሩ እሚለው ? ቆፍጠን ያለ እርምጃ ቢወስድ ማንም እየወጣ በኢትዮጵያ ላይ ያዚኝ ልቀቁኝ አይልም ነበር

    • @user-mb3mv2gj8p
      @user-mb3mv2gj8p 2 ปีที่แล้ว +2

      አብይ ጁንታው እዳይሞት ይፈልገዋል መሰል ወላሂ ዛሬ እዳድሰ የተለቀቀው ቦታ ሁላ ተይዞለወ መከላከያ አልታዘዝንም ብሎ ሸሸ

    • @user-zx3hu5zm6l
      @user-zx3hu5zm6l 2 ปีที่แล้ว +1

      እያስጠቃን ያለው መንግስት ተብየው ነው እፍፍፍፍፍ ወገኔ ምን ልሁንላቺሁ ምናል አቅም ቢኖረኝ አላህ ይድረስልን የኢትዮጵያ ህዝብ አውሬ አንዱ አንዱ ሲሞት ደንታ ቢስ ህግ የሌለበት አውሬ

    • @sameeryemar8635
      @sameeryemar8635 2 ปีที่แล้ว +1

      ያስብላልልልግንመንግስት አለወይይይይአይወገኔ

    • @aregasha8978
      @aregasha8978 2 ปีที่แล้ว

      @@user-mb3mv2gj8p መንግስትማ በአማራ ላይ ቁማሩን ተጫወተ ተናት ተደበደበ ሲሉን ነበር

  • @tube-pq2bi
    @tube-pq2bi 2 ปีที่แล้ว

    በሰላም መጣህ

  • @user-gu6xv2dl3j
    @user-gu6xv2dl3j 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህለአማራህዝብበየቦታውለሚገደለው።በማያውቀውነገረ።ለሚታረደው።።ስለአማሪካ።83ሶስቱቤሄረይምከረበት።።ፍትህለአማራ።።።መርሳንካልተቆጣጠረ።።ወላሂአብይአያቸንፍም።።አበባውታደሰ።።ሻበልበየነ።በሀብሩወረዳይግቡ።።መሀልአባወረዳ።ጎዳእምትባልቦታአለይ።ያችንእደምንምብላችሁያችንቦታያዟት።።ደረግንከዛችሁኖነውያቸነፈው።።የውጩንተውትእናየግቢውን።መፍቴሄፈልጉእልቅ።።

  • @wagayetube7705
    @wagayetube7705 2 ปีที่แล้ว

    አህለን

  • @user-ht3te3jg4u
    @user-ht3te3jg4u 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @ghenetmedhane9515
    @ghenetmedhane9515 2 ปีที่แล้ว

    ኣሸባርውን ጁንታ ይቀበራል: ራዳር ኣያድነውም::

  • @melessemekuria4842
    @melessemekuria4842 2 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ሁሉንም እንደስራው ስጠው። ኢትዮጵያ ምን በደለቻቸው? ወይ ፍረድ ወይ ወረድ።

  • @meseretmolla6713
    @meseretmolla6713 2 ปีที่แล้ว +1

    ጦርነቱ ተራዝሟል የሚባለዉ እዉነት ነዉወይ

  • @user-jq2zk6ut7x
    @user-jq2zk6ut7x 2 ปีที่แล้ว

    አሜሬካአላህያጥፍሽእችፍትፍችያገርነቀረሳአላህያጥፍሽ

  • @iihj550
    @iihj550 2 ปีที่แล้ว

    አሜሪካ እች ምነው ሽቴሚሪዳ ካልሆነ አለች
    አላህ የኮራይበትንያሣጣት አደኩሥትልመውደቅን ትልቅነኝሥትል ማነስን አላህ የሥራዋንአይቶ ይጣላት የናቶችኝ እባአይቶ ቢችሉማሥታረቅ እጅ ምነው የርጎዝብሆነችብን

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 ปีที่แล้ว

    ስንት ዋጋ ተከፍሎ መቀሌን ሐወንበዴዎች ሰጥቶ
    አሁን መጮሆ ምን ይመጣል ?

  • @user-ol4hx3zy8m
    @user-ol4hx3zy8m 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምህ ይብዛ ወድሜ ባለህበት ወድሜ ካተም ባለውቅ ለምነው እርምጃው በፍጥነት የማይካሄደው እነሱ ሲጫጩ አብይ አህመድ ለምን ጁታውን እዳይነሳ አያረግም አባይን ግብጽና ሱዳን ሲጫጩ ጨረሰ አሁንም በፍጥነት ያርገው አሁንስ ግራ ገባኝ ማለቅ የያዘው አፋርና አማራ ነው አሜሪካ ግን የሚጮኽው ለጁታው ነው ጌታቸው ና ጺወንያሜሪካውና መሰሎቹ ፍቅረኛ ናቸውደ

  • @wagayetube7705
    @wagayetube7705 2 ปีที่แล้ว

    1ኛ ነኝ ዛሬ

  • @user-oz6jd5sn5v
    @user-oz6jd5sn5v 2 ปีที่แล้ว

    አሜሪካ እግዚአብሔር ብዲሩዋን ይክፈላት አዎ በትቢቱ እንደተጻፈው የኢትዩጲያ ፈተና አሁን ነው ከኢትዩጺያ ቀጥሎ አሜሪካ በጎርፍ ትጥለቀለቃለች ይህን እንዳሳየኝ ምኞቴ ነው ይዝጋው ምናባቱም አይቀርብንም ይህ አመዲ ፈታ ደይሊ ነገ ሚያስደስት ነገር አሰማን ጭንቀት በቃን!

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 2 ปีที่แล้ว

    ሩሲያ፣ ኢራን .... ወደው አይደለም ለካ።

  • @haijysaed8898
    @haijysaed8898 2 ปีที่แล้ว

    እኳንደህናመጣህወድማችን

  • @user-pl3fz9fe3p
    @user-pl3fz9fe3p 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያጥላትሽይዉደም

    • @user-pl3fz9fe3p
      @user-pl3fz9fe3p 2 ปีที่แล้ว

      ለሀገራችንሁላችንምዘብእንቁም

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 2 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS 🇪🇹ETHIOPIA 🇪🇹🙏❤♥ HAND OFF AMERICA GOVERNMENT FROM OUR COUNTRY ETHIOPIA

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 2 ปีที่แล้ว

    አሜሪካ በፈጠርሽ አምልክእጅሽን ከኢትዮጵያ አሽ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @heyosuk8620
    @heyosuk8620 2 ปีที่แล้ว +1

    የታወቀ ነው ገና ድሮን ጄት ሁሉም የመሳርያ አይነት ትሰጣችሃለች

  • @user-pl3fz9fe3p
    @user-pl3fz9fe3p 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜሪካማሽቃበጥኢሻአላአላህየህዝቡንለቅሶአይቶሠላምያጣልን🇪🇹🇪🇹