በጣም የመቀ የእግዚአብሔር እውቀትና ቅባት ያለበት የእግዚአብሔር ስው። I used to listen to him when I was Orthodox he has a real love of Christ.we need to see him more please thank you for sharing may God blues you .
GOD BLESS YOU ''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''MAN OF GOD .
th-cam.com/video/CX1aT5QP9m8/w-d-xo.htmlsi=hf3PvLnffSsXIWwJ
እየሱስ ጌታ ነው። ከዚ በፊት እኔ ኦርቶዶክስ እያለው ያንተ ከ ኦርቶዶክስ መውጣት በጣም ይገርመኝ ነበር፣ እንደዛ መጽሃፍ ቅዱስን እያወቀ ከእግዚአብሄር ጋር ቀን በቀን እያወራ እንዴት መናፍቅ ይሆናል ብዬ በግርምት እናቃለን እሚሉትን ሁሉ ስጠይቅ መልሳቸው መጽሃፉን ሲያውቁ ትምክህተኞች ይሆናሉ ከኔ በላይ የለም ብለው ፈጣሪን ይክዳሉ አሉኝ። እኔ ግን እሺ 1ዱ ሊስት ይችላል አብዛኛው አገልጋዮች ለምን 1ላይ ሳቱ ብዬ ጥያቄ ሆኖቢኝ፣ የሆነ እማ ቤተክርስትያን ውስጥ ያልተመቻቸው ነገር አለ ብዬ መጠራጠር ጀመርኩ። በ ቪዲኦ መናፍቅ ናቸው፣ ህዝቡን ምንፍቅና ሊያስተምሩ ነው ተብሎ ስማችሁ ሲጠፋ ስትሰደቡ ዉስጤ አልተዋጠለትም ነበር። እኔም እሁን ጌታ በብዙ ፈተና እና ስቃይ ዉስጥ አልፌ መርጦኝ የሱ ከሆንኩ በዋላ ሰላሜን ካገኘው በዋላ ያ ስለ እናንተ የነበረኝ ጥያቄ ተፈቶልኝ አየው። እውነት እየሱስ ስሙ ክቡር ነው። እንዴት እንዳስመለጠን ሳይ ግርም ይለኛል። አሁንም ከዛ ቤት ብዙ ቄሶች እየመጡ በድብቅ እየሱስን አምልከው ሲመለሱ አያለው ግን ለህዝቡ ብለው እንዲ ከመደባበቅ እንደናንተ ትተው መውጣት እየቻሉ ሲሰቃዩ ግርም ይለኛል። እየሱስ ህያው አማላክ ዛሬም ይሰራል ብዙዎችን ይታደጋል፣ አንተንም ለሰፋ አገልግሎት እንድትበቃ እና ክብሩን እንድትገልጥ ይረዳሃል፣ እኛም በጸሎት እናግዝሃለን።
Tebarek❤❤
አዎ እኔም እንደዛው ነበር የማስበው ድሮ ኦርቶዶክስ እያለው አመለካከቴ አሁን ላይ ሆኜ ሳስብ ይገርመኛል ጌታ ግን በታአምር አስመለጠኝ ጌታ ይመስገን ገና ብዙዎች ያመልጣሉ
እኔም አሳዳጅ የነበርኩትን ጌታ አሰበኝ😢
ke mendenew yasemeltachu yameltachu sewoch
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ አሁንም በቤቱ ያጽናን
እዛም እያለ የሚሰብከው ድንቅ ወንጌል ነበረ ድምፁም የተቀባ ነው ዛሬ ደግሞ ተገልጦ ወጥቶ እያገለገለ በማየቴ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ በአባቶቻችን በእነቄስ በሊና ከኦርቶዶክስ በሀይለኛው የመንፈስቅዱስ እሳት የተቀጣጠሉ አገልጋዮች ይነሳሉ ብሎ ጌታ ሲናገር ሰምቼ ነበረ በአይኔ አየሁ እልልልልልልልልልልል ክብርና ምስጋና የተናገረውን ለሚፈፅም ጌታ ይሁን ሀሌሉያ !!!!!!!!
የጌታን ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል። ❤ሐ.ሥራ 2፥22
እየሰማሁት ዉስጤ በሐሴት ተሞላ
ድንቅ ግሩም መልዕክት ነዉ
ትሁት ሰዉ በጋሻው ደሳለኝ ❤
በጣም የምወድህ የተወደድህ ወንድማችን በጋሽ ዘመንህ ብሩክ ይሁን! በሚመጡ ዘመናትም በብዙ አቅም በጣፋጭ አንደበትህ የወንጌልን መልዕክት እንደምንሰማ ተስፋዬ ብዙ ነው፡፡
የኔ ወንድም ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እውነትም እኛ በልዩ በረከት ተባርከናል ።የባርከን የጌታችን የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይባረክ ሀሌሉያ!!!!!!
ይህ ድምፅ ቦታዉን አገኘ። ጌታ ክብሩን ይዉሰድ።
እየሱስ የህይወቴ ሽታ ና እሰትንፋሴ ከስሞች ሁሉ በላይ የከበረ የተዋበ ጠረኔ እየሱስዬ አባቴ አምላኬ ዘመዴ የኔ ወዳጅ መልህቄ የአለምን ስሌትና ቀመሯን እንዴት እንድኖራት ሚመራኝ ብርሀኔ ባባ እየሱስዬ ስምህ ያድናል ይታደጋል!!✝️ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ!!✝️
ኤረ ምን አይነት የጌታ ክብር ነው እየተገለጠ ያለው ሀሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው ዘመንህ ይባረክ አንተ የተውልድ በርከት ዘመንህ ይለምለም ፀጋው ለአፍታ አይለይህ❤ በጣም ነው የምንወድህ
በጣም የመቀ የእግዚአብሔር እውቀትና ቅባት ያለበት የእግዚአብሔር ስው። I used to listen to him when I was Orthodox he has a real love of Christ.we need to see him more please thank you for sharing may God blues you .
በጌታ ወንድማችን እንኳን ጌታ ኢየሱስ ረዳህ እስከ ፍጻሜው ያጽናህ ያጽናን🙏
Amen Amen Amen tebarek bbiz ❤❤❤❤
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ።ኢየሱስ ጌታ ነዉ! ያድነናል ፤ ይታደግማል! ክብር ምሥጋና ዉዳሴ ለእርሱ ይሁን ። ወንድሜ በጋሻው ካንተ ጋራ የተዋወቅነው " መሐሉ አይነገርም " በሚል ቃላ እግዚአብሔር ስብከትህ 1998 ነበር ፤ ታዲያ '"ባልሰማሁት መሐል" እየተንገደገድኩ በነበርኩበት ወቅት ዳግም እንደገና እንድቆም አገዘኝ፤ በቀጣይ አመታት ሕዝቅኤል 37 ላይ ከሰበካዉ አንስቶ ተከታትየዋለሁ፤ በአብዛኞቹ ተባርከዋለው። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።
ሁሌም እዛኛው ቤት ሲያገለግል በቅርብ ቀን አባቴ ቤት አየዋለሁ እል ነበር ዘረፌን ምርትነሽነ አጠብቅ ነበር የምርትነሽ መዘግየተ ባይገባኝም ሰለሁሉ ጌታ ይባረክ።
ምርትነሽ ወጥታ ነበር ቄዳር ተጠምቃ ነው ተመልሳ ወደ ኦርቶዶክስ የገባችው
የአንበሶች ዛቻ ያላስፈራህ በአምላክህ የምትተማመን የእግዚአብሔር ልጅ የጳውሎስ መንፈስ ያለብህ ትላንትም ለነበርክበት ዛሬም ለምትኖርለት ለእውነተኛው ጌታ የታመንክ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ በሰላም በፅድቅ በቅድስና ዘመንህ ይፈፅምልህ ኢየሱስ የነገስታት ንጉስ ነው የጌቶችም ጌታ ነው
የምወድእ ወድሜ ኦርቶዶክስ እያለእ ክርስቶስ ወደሱ እድጠራእ እጸልይ ነበር እዛም እያለእ በአግውልግሎእ ደስይለኝ ስለነበር በብዙ ተባረክ 🙏🙏🙏
Amennn
ምን አይነት ድንቅ መልክት ነው በጌታ!? በጣም ደስ አያለኝ ነው የሰማሁት ስላንተ ንጉሡ ይባረክ መምህር በጋሻው ብሩክ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀጋው ብዝት ይበልልክ የመስቀሉ ስር ቁማርተኞችን የፃፍክ ሰሞን የሆነ ነገር ገብቶኝ ነበር!!ኢየሱስ ጌታ ነው!!አሁን የጌታ ሆነናል እድሜ ይስጥክ
ዘመንህ ይባረክ ድንቅ ትምህርት ነበረ በጣም ነው ውስጤ ያረሰረሰው
እግዚሐብሄር ይባርክ የይፍሩ ልጅ ማሙሽ ነኝ እንኳን እንኳን ወደ ጌታ
ጌታ ዘመንክን ይባርክ ድንቅ ትምህርት አቤት እሰይ ጌታ ጌታነዉ
እንኳንም በልብህ ወደተሞላው ወደ እግዚአብሔር ሐሳብ መጣህ!! ተባረክ!! የአንተን ስብከት ከ10 ዓመት በፍት በቅጥቅጥ መኪና እየተጓዝኩ መንገድ ላይ "መሀሉ አይነገርም" በሚል ርዕስ ያስተማርከውን ትምህርት ሰምቼ እየተባረኩበት ሄድኩኝ ያነ ገና ኦርቶዶክስ ውስጥ በነበርክ ጊዜ የእግዚአብሔር መንፈስ እንደት እንደተጠቀመብህ ሳይ የምሪ የክርስቶስ ወንጌላዊ እንደሚትሆን ተረድቼህ ነበር። በርታ አንተ ብርቱ!!!
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ወንድማችን በጋሻውን ዕልልልልልልል ዕልልልልልልል ዕልልልልልልል ሐሌ ሉያ ለዐብ ሐሌ ሉያ ለወልድ ሐሌ ሉያ ለመንፈሥ ቅዱሥ
ኢየሡሥ ሥሙ ያድናል
ዕነሖ ድንግል ትፀንሻለሽ ሥሙንም
ኢየሡሥ ትይዋለሽ ።።።።።።።ትርጓሜውም ።።።።።።።።።።።።መድሐኒት ነው
ዓሜን
🙏 ዓሜን 🙏 ዓሜን 🙏
እየሰማሁት ዉስጤ በሐሴት ተሞላ
ድንቅ ግሩም መልዕክት ነዉ
ትሁት ሰዉ በጋሻው ደሳለኝ
ጌታችን ስሙ ይባረክ
የታደልን ህዝብ ነን ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በክርስቶስ ያመነን
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ክ😢😢❤❤
ክብር ለኢየሱስ ይሁን በኢየሱስ ስም ሁላችሁም ተባረኩ ።
ሀሌሉያ ኢየሱስ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ ዘመንህ ይባረክ መጋቢ በጋሻው
ዎው እየሱስ ጌታ ነው ከስሞች ሁሉ በላይ ስም እየሱስ ነው❤።መጋቢ በጋሸው ተባረክ ዘመን ይባረክ ላትያዝ በየሱስም ጥሰ ውጣ እንወድሀለን❤
አሜን አሜን!!!
ኢየሱስን ስምህ ለዘላለም ይባረክ ሃሌ ሉያ
መልካምነቱ በአንተ ሊገልጥ የወደደ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ። ዘመንህ የተባረከ ይሁን መጋቢ በጋሻው ነፍሴ ከሚረካባቸው የአምላኬ ምርጥ አርበኛ አንዱ አንተ ነህ።
Wondim Begashaw tebarek
አሁንም ጌታ የመንፈሱን ሃይል በአንተ ላይ አብዝቶ ይጨምር ተባረክ ወንድማችን
በ ጠውት የተባረከ ቁርስ wow አርጋ ያለ ትምርት እግዚአብሔር ይባርክህ
Amen❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏woooo Jesus Christ ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen amen ❤❤❤❤ God bless you and your family
❤ብታ እ/ር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ጌታ መረጠክ ቃል የለኝም በብዙ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው የእውነት ሳስበው የአንተ መዳን ይደንቀኛል❤
ወንድማችን ዲ/በጋሻው ሰላምህ ይብዛ በውስጥህ ያለውና እየሆንክ ያለው የተስማሙልህ አይመስልም የሆነ ጦርነት በውስጥህ ያለብህ ዓይነት ሰው ትመስላለህ በመጮህና በማስጮህ ብዛትና ሌላኛዪቱን በመንቀፍ ትክክለኛው መስመር ላይ እንዳለህና ፈላጊህ እንዲበዛ በግድ ራስህን ለማሳመን እየለፋህ ያለ ሰው ትመስላለህ በቅርብ ይሁን በሩቅ ጊዜ ውስጥ ግን በሹክሹክታ ይሁን በቁንጥጫ ጌታ አንተ በምትረዳበት መንገድ እርጋታና ማስተዋል እንዲኖርህ የሚያስተምርህ ይመስለኛል በጌታ ፍቅር ግን እወድሀለሁ
"አጉር "የእግዚአብሔር አገልጋይ በትህትና በጥበብ የሚያስተምር ሰው ነው በዚ ትምህርትህ ሊታረም ይገባል. በጌታ በጣም እወድሃለሁ ወንድም በጋሻው GBU.❤ ከሐዋርያው አሌክስ.
(መጽሐፈ ምሳሌ 30 )
=====================
5፤ የእግዚአብሔር ቃል ሁሉ ተፈትናለች፤ እርሱ ለሚታመኑት ጋሻ ነው።
6፤ እንዳይዘልፍህ፥ ሐሰተኛም እንዳትሆን በቃሉ አንዳች አትጨምር።
እሱስ ምናለ? አጉር እንደተመለሰኮ ተናገረ
@@Bereket734"በመንፈስ መስማት እና በስሜት መናገር ይለያያሉ።ከ1-25 ደቂቃዎች, በጥንቃቄ ያዳምጡ እና ከዚያ ይቀጥሉ. ወደ ምሳሌ ምዕራፍ 30
❤❤❤ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ
የሥሙ ክብር በኢትዮጵያና በዓለም ያብራ ።አሜን!!
በዚህ ድምፅህ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እያልክ እንደሚትሰብክ እኔ እራሴ ኦርቶዶክስ በነበርኩበት ጊዜ እመኝልህ ነበር ዛሬ እኔም በነፃ ኢየሱስ አዳነኝ ልጅ አደረገኝ እፎይይይይይ🏃🏃🏃🏃
እልልልልልልልልልልልልልልል🙌🙌🙌🙌🙌🙌ኢየሱስ ስምህን ጠራው❤❤❤❤❤
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው !🎉❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ መምህር በጋሻው ❤💞💞💞
አሜንንን ተባረክ ጸጋው ይብዛል 📖📖📖📖📚📚📚📚🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻😍😍😍😍😍😍
በጋሻው ከልጅነቴ ጀምሮ እወድሃለው ተባረክ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤
እየሱስ እየሱስ የሚጣፍጥ ስም ❤❤❤❤ ስለ አንተ ጌታን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን አንተ በረከታችን ነህ እንወድሃለን❤❤❤❤❤
ተባረክ ወንድማችን አቶ በጋሻው።
ከ 5 አመት በፊት በጉሩፕ አገለግል ነበር ።
እና በቃል እንዳገለግን ጋብዘውኝ። ምሳሌ 30:4 እና ኢሳያይስ 53:1-12 እና መዝሙር ምዕራፍ 22 በዚህ ቃል እንዳገለግል ወደ ውስጤ መጣና። እግዚአብሔር እረድቶኝ አገለገልኩ። እና ተቃውሞ አነሱብኝ በ ምሳሌ 30:4 ላይ ።እኔ መንፈስ በአስረዳኝ መንገድ የአባቱ ስም ማነው የልጁስ ስም ማነው ? የሚለውን ስለ እግዚአብሔር እና ስለ ኢየሱስ እንደተናገረ እና ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን ዘመንም እንደመልአክት ሆኖ እንደነበረ። እና ያለ የነበረው እንደሆነ እና በአዲስ ኪዳን በስጋ እንደተገለጸ ሌላም ብዙ ብዙ አገልግያቸው።ኖ ተሳስተሻል አባቱ ማነው የልጁስ ስም ማነው የተባለው ስለ ጥበብ ነው የሚያወራው አሉኝ።እሺ እኖደተረዳቹት ይሁን እኔ መንፈስ በመራኝ አገልግያለሁ ብዬ ተውኳቸው። ጥብብ ከተባለም ከሰለሞን ጥበብ የሚበልጥ በዚህ አለ የተባለለት የናዝሪቱ ኢየሱስ ነው ።
ትዝ ብሎኝ ነው ።ተባረክ በብዙ
Amen Amen Begashew Igzihabiher ebark
ኢየሱስ ጌታ ነው አሜንንንንንንንን ዘመንህ ይባረክ ለበረከት ሁን ዘመንህ ይለምልም
ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ ወንድም በጋሻው
ፀጋው ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ!!
Hallelujah Hallelujah ❤
Welcome my brother god bless you I'm happy
እየሱስ አከበርኩት ደግሞም አከብረዋለሁ የሱ በመሆኔም ደስተኛ ነኝ ክብር ምስጋና ይገባዋልና🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ባንተ አንደበት የእግዚአብሔርን ቃል መስማት እንዴት ደስስስ ይላል
መምህር በጋሻው በጣም የተወደድክ #እግ/ር ይባርክህ
AmennnAmenn.eyeus geta new.simu yibarek begashaw befitm.ewedhalehu ahunima yeand abat lijoch nen.
መምህር በጋሻው ጌታን ሳላውቅ ያንተን ስብከት እስማ ነበር
Elelelelelelele Elelelelelelele I so blessed by your message Meganbi Begashaw , Desalegn and May God beless you with your family.
እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው። የረዳህ ጌታ ክብሩን ይውሰድ። አሜን አሜን❤🙏🙏🙏🙏
ኢየሱስ የነገሥታት ንጉሥ ነው
ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው
አሜን አሜን!!!!
You're blessed my beloved brother
የተገለጠልህ አምላክ ይባረክ ምላስ ዝና ክብር ያለብትን ምድራዊ ነገር ተህ ለተገለጠልህ አምላክ መታዘዝህ ያስደንቃል
ቃል እይገጰውም ይሄንድንቅ እምላክ ስሙ እንደዚህ ይገለጵ አለምሁሉ ይወቀው አሜን ተባረክ
ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልክ ተባረክ ወንድማችን በጋሻው
እንዴት ያላ አጋጣሚ ግጥጥሞሽ ነው አሜን ሃሌሉያ አልፋ ኦሜጋ ያለህ የነበርህ ዳግም በእምነት ፅድቅ የምትገለጥ አምላክ ኢየሱስ ስምህ ለዘላለም ይክበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናንተ ሸክም የከበዳቹ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋቿለሁ ያለው ቃሉ የታመነ እምነት ነው 😊😊
Wawe Eigzabhar Zemnhen Yebarkwe❤❤❤❤
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ደስ ሲል የኢየሱስ ስም ከዘላለም አስከ ዘላለም የተመሰገነ ይሁን🙏
ኢየሱስስስስስስስስስስስስስስስስስ!!!
በጌታ የተወደድክ ወንድማችን በጋሻው ጌታ እየሱስ ዘመንህን አገልገሎትህን ይባርክ እየሱስ ጌታ ነው!!❤
ዋዉዉዉዉ ግሩም ትምህርት ነው አሰይይይይይይይ መምህር በጋሻው ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR BEGASHAW DESALEGN.
Amen amen God bless you ❤❤❤❤❤
አንተን የመረጠ ጌታ ይባረክ ወንድሜ በጋሻው ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ❤❤🎉
Be Blessed pastor!
ስሙ ከሰማይ በታች አንድንበት ዘንድ የተሰጠን አየሱስ ነው።
መጋቢ በጋሻው ዘመነህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን ፀጋው ይብዛልህ,
preach this true gospel... migerm መገለጥ!!!
Ere tebarek
እሰይ እንኳን ለዝህ ቀን አደረሰክ ሰው አይቶ የመጣ ይመለሳል እየሱስን አይቶ የመጣ ግን የትም መሄጃም መመልሻም የለውም ዘርክ ይባረክ በክፉ ያሰበክ አይሁንለት አይሳካለት እንደ ወይራ ዛፍ ለምልም ስርክ ይስፋ ብዚ ቅርንጫፍን አፍራ
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ 🙏🙏
ጉልበት ሁሉ የሚንበረከክለት ምላስ ሁሉ የሱን ክብር የሚናገርለት ኢየሱስ ስሙ ከስም ሁሉ በላይ ነዉ::
GOD BLESS YOU ''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''MAN OF GOD .
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከዎት ዉድ ወንድማችን መጋቢ በጋሻው ፀጋውንም ያብዛለዎት ❤❤❤
ዘመንህ ይባረክ
አሜን አሜን የምወድ ወንድሜ በጋሻው ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤❤
👉 ዘፍ15:-1 ...“አብራም ሆይ፥ አትፍራ፤ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው።”
👉👉በብዙ ተባረኩ🙏🙏🙏🙏
God bless you Begashaw. You come to light from darkness😊
ውድ ወንድማችን አሁንም በፀጋው ይጋርድህ!
በአንተ ላይ የምወረወር ፍላጻ አያግኝህ።
በረከቱ ለዘለዓለም ይከተልህ።
wow amezing perching
eyesus geta nw lela mn enelalen getaye semu yibarek. 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
We are Blessed.
Yes yes yes yes geta yibarek ወንድመችን ጌታ ይባርክህ። አሁንም ፀጋዉ የፍሰስልህ
አሜን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
ዋውውውው የጌታ ጸጋ ነው ጸጋ ይብዛልክ
በጋሻው ጌታ እየሡሥ አብዝቶ ይባርክህ
Amen Amen hallelujah Glory to God
“ወደ ሰማይ የወጣ የወረደስ ማን ነው? ነፋስንስ በእጁ የጨበጠ ማን ነው? ውኃንስ በልብሱ የቋጠረ ማን ነው? የምድርን ዳርቻ ሁሉ ያጸና ማን ነው? ይህን ታውቅ እንደ ሆንህ፥ ስሙ ማን የልጁስ ስም ማን ነው?”
- ምሳሌ 30፥4
amen eyesus fikir new
ሳኦል የነብያትን ጉባኤ አግኝቶ በመንፈስ ቅዱስ ተሞላ በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ሲናገር ሌላ ጊዜ የሚያውቁት ሰዎች የቄስ ልጅ ምን አገኘው አሉ ሚስጥሩ የገባው እግዚአብሔርን ያመስግን🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ወንድማችን አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልክ ለክርስቶስ ወታደርን የምታበዛ ያረግህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻