ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሻ አላህ ጠንኪሪ
በርቺ
ሰላም ሰላም ለዝህ ቤት ዋዉ በጣም አርፍ ነው ደስ የምል አሰራር ነው ቀጥይበት
አሰላም አሊኩም ዎራህመት ዎላ ዎበረከቱሁ እዝህ ቤት መሸ አላህ በጣም ደስ ይላል ምርጥ አሰራር አደኛ ነሽ
አሰላሙአሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ሁቢ አሪፍ ነው እነዚህ አረቤች ሾርባ እያሉ ወጥ ያጠጡናል😂😂 እኛ ጎረቤት ፊጥሪያ ደዎቼ ጋር ይላላካሉና ምን ቢያመጡ ጥሩ ነው የምድር ሾርባ ውፍር ያለ ትንሽ ሲቀመጥማ ድርቅ ይላል ሼርባ ነው አይሉኝም መሰለሽ😂
ጾም የምንጾምበትን ምክንያት ደግሞ ለማመልከት፦ "ተቅዋ ታገኙ ዘንድ ነው" ይለናል፦2፥183 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! *"ጾም በእነዚያ ከእናንተ በፊት በነበሩት ላይ እንደ ተጻፈ በእናንተም ላይ ተጻፈ፥ "ልትጠነቀቁ ይከጀላልና"*፡፡ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ كُتِبَ عَلَيْكُمُ ٱلصِّيَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى ٱلَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ"ተተቁን" تَتَّقُون ማለት "መፍራት" ማለት ነው። ጾም የምንጾምበት ምክንያቱ አንደኛውና ዋናው አምላካችን አላህ ስላዘዘን ሲሆን ሁለተኛውና ተከታዩ ምክንያት “ተቅዋ” ለማግኘት ነው፥ “ይከጀላልና” ተብሎ የተቀመጠው ቃል “ለዐለኩም” لَعَلَّكُمْ ሲሆን "ለዐለኩም" በሚለው ቃል ላይ መነሻ ቅጥያ ሆኖ የመጣው ቃል “ለዐል” لَعَلّ ነው። “ለዐል” ማለት “ዘንድ” so that” ማለት ሲሆን ምክንያታዊ መስተዋድድ ሆኖ የገባ ነው። ስለዚህ የምንጾምበት ምክንያት አካልን ከሚበላና ከሚጠና በመከልከል እራስን ሙሉ ለሙሉ ለዒባዳህ በመስጠት “አላህን ለመፍራት” ነው፥ “ተቅዋ” َتَقْوَى ማለት “አላህ መፍራት” ሲሆን “ሙተቂን” مُتَّقِين ደግሞ አላህ የሚፈራው “ፈሪሃን” ነው። የጾም ድባቡ እራሱ ተቅዋ ያዘለ ዘርፈ ብዙ የአምልኮ መርሃ-ግብር ነው። ሌላው የምንጾምበት ሦስተኛ ምክንያት አላህ በመጠነ-ሰፊ አምልኮ ልናከብረውና ልናመሰግነው ነው፦ 2፥185 ቁጥሮችንም ልትሞሉ አላህንም ቅኑን መንገድ ስለመራችሁ *"ታከብሩት እና ታመሰግኑት ዘንድ ይህን ደነገግንላችሁ"*፡፡ وَلِتُكْمِلُوا الْعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُوا اللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَاكُمْ وَلَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ"ታከብሩት እና "ታመሰግኑት" ዘንድ የሚለው ኃይለ-ቃል ይሰመርበት። "ተክቢር" تَكْبِير በአምልኮ “አሏሁ አክበር” اَللّٰهُ أَكْبَرْ ማለት ሲሆን "ሊቱከብሩ" َلِتُكَبِّرُوا ማለት ይህንኑ ያሳያል። "ተሽኩር" تَشْكُر በአምልኮ አላህ የምናመሰግንበት ነው፥ አላህ "ሻኪር" شَاكِر ማለትም "ተመስጋኝ" ሲሆን ባሮቹ ደግሞ "ሸኩር" شَكُور ማለት እርሱን "አመስጋኝ" ናቸው፥ "ተሽኩሩን" تَشْكُرُون ማለቱ ይህንን ያሳያል። አላህ እንድናከብረውና እንድናመሰግነው ጾምን ደነገገልን።
ማሻ አላህ ጠንኪሪ
በርቺ
ሰላም ሰላም ለዝህ ቤት ዋዉ በጣም አርፍ ነው ደስ የምል አሰራር ነው ቀጥይበት
አሰላም አሊኩም ዎራህመት ዎላ ዎበረከቱሁ እዝህ ቤት መሸ አላህ በጣም ደስ ይላል ምርጥ አሰራር አደኛ ነሽ
አሰላሙአሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ሁቢ አሪፍ ነው እነዚህ አረቤች ሾርባ እያሉ ወጥ ያጠጡናል😂😂 እኛ ጎረቤት ፊጥሪያ ደዎቼ ጋር ይላላካሉና ምን ቢያመጡ ጥሩ ነው የምድር ሾርባ ውፍር ያለ ትንሽ ሲቀመጥማ ድርቅ ይላል ሼርባ ነው አይሉኝም መሰለሽ😂
ጾም የምንጾምበትን ምክንያት ደግሞ ለማመልከት፦ "ተቅዋ ታገኙ ዘንድ ነው" ይለናል፦
2፥183 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! *"ጾም በእነዚያ ከእናንተ በፊት በነበሩት ላይ እንደ ተጻፈ በእናንተም ላይ ተጻፈ፥ "ልትጠነቀቁ ይከጀላልና"*፡፡ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ كُتِبَ عَلَيْكُمُ ٱلصِّيَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى ٱلَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ
"ተተቁን" تَتَّقُون ማለት "መፍራት" ማለት ነው። ጾም የምንጾምበት ምክንያቱ አንደኛውና ዋናው አምላካችን አላህ ስላዘዘን ሲሆን ሁለተኛውና ተከታዩ ምክንያት “ተቅዋ” ለማግኘት ነው፥ “ይከጀላልና” ተብሎ የተቀመጠው ቃል “ለዐለኩም” لَعَلَّكُمْ ሲሆን "ለዐለኩም" በሚለው ቃል ላይ መነሻ ቅጥያ ሆኖ የመጣው ቃል “ለዐል” لَعَلّ ነው። “ለዐል” ማለት “ዘንድ” so that” ማለት ሲሆን ምክንያታዊ መስተዋድድ ሆኖ የገባ ነው። ስለዚህ የምንጾምበት ምክንያት አካልን ከሚበላና ከሚጠና በመከልከል እራስን ሙሉ ለሙሉ ለዒባዳህ በመስጠት “አላህን ለመፍራት” ነው፥ “ተቅዋ” َتَقْوَى ማለት “አላህ መፍራት” ሲሆን “ሙተቂን” مُتَّقِين ደግሞ አላህ የሚፈራው “ፈሪሃን” ነው። የጾም ድባቡ እራሱ ተቅዋ ያዘለ ዘርፈ ብዙ የአምልኮ መርሃ-ግብር ነው። ሌላው የምንጾምበት ሦስተኛ ምክንያት አላህ በመጠነ-ሰፊ አምልኮ ልናከብረውና ልናመሰግነው ነው፦
2፥185 ቁጥሮችንም ልትሞሉ አላህንም ቅኑን መንገድ ስለመራችሁ *"ታከብሩት እና ታመሰግኑት ዘንድ ይህን ደነገግንላችሁ"*፡፡ وَلِتُكْمِلُوا الْعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُوا اللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَاكُمْ وَلَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ
"ታከብሩት እና "ታመሰግኑት" ዘንድ የሚለው ኃይለ-ቃል ይሰመርበት። "ተክቢር" تَكْبِير በአምልኮ “አሏሁ አክበር” اَللّٰهُ أَكْبَرْ ማለት ሲሆን "ሊቱከብሩ" َلِتُكَبِّرُوا ማለት ይህንኑ ያሳያል። "ተሽኩር" تَشْكُر በአምልኮ አላህ የምናመሰግንበት ነው፥ አላህ "ሻኪር" شَاكِر ማለትም "ተመስጋኝ" ሲሆን ባሮቹ ደግሞ "ሸኩር" شَكُور ማለት እርሱን "አመስጋኝ" ናቸው፥ "ተሽኩሩን" تَشْكُرُون ማለቱ ይህንን ያሳያል። አላህ እንድናከብረውና እንድናመሰግነው ጾምን ደነገገልን።