🛑/በጉጉት ስጠብቁት የነበረውን የሲንጀር ትምህርት ይዤላችሁ መጥቻለሁ/seifu on ebs/yetenbi tube/ኡሙ ረያን tube//🛑

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @አልሃምዱሊላህናፋቂዋ
    @አልሃምዱሊላህናፋቂዋ 8 หลายเดือนก่อน

    አሏህ ይጨምርልሽ አሪፍ ትምርት ነው ብዙ ተምሬበት አለሁ በጣም እምወደው ሞያ ቀጥይበት ሌላም አሰራር አሳይን

  • @AnshaNory
    @AnshaNory ปีที่แล้ว +1

    እህቴአላህይጨምርልሽ ስመጣአችንማግኝትእፈልጋለው

  • @hikmatube4936
    @hikmatube4936 2 ปีที่แล้ว +4

    🥰የኔ ውድ አንቺኮ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ🥰🥰🥰

    • @umureyan
      @umureyan  2 ปีที่แล้ว +1

      ሹክረን ውዴ

  • @ፋፊነኝየከሚሴዋ
    @ፋፊነኝየከሚሴዋ ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በርቺ

  • @jfifjcjckg1245
    @jfifjcjckg1245 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ እሙረያን እኔማ ስመጣ ካንቺ መማር እፈልጋለሁኝ

  • @ቢንትአብዱነኝ
    @ቢንትአብዱነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን እኳን ደህና መጣሽ በርች

  • @zeynbaumuemrantube
    @zeynbaumuemrantube ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ

  • @fatiyamuhamed6936
    @fatiyamuhamed6936 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቅን ጀዛከአላህ በጣም በምታስፈልጊኝ ሰዓት ነው የተገኘሽው

  • @hayatwasy3564
    @hayatwasy3564 ปีที่แล้ว

    ማሻአላእሕቴ

  • @elhamzainab2076
    @elhamzainab2076 11 หลายเดือนก่อน

    በርች እህት

  • @አሏህበቂዬነው-ሰ1ጐ
    @አሏህበቂዬነው-ሰ1ጐ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በርች አንች ቅን ነሽ ሌሎቹ የሚበለጡ እየመሰላቸው አያሳዬም ስለተካያ ልብስ ብትሳይን

  • @mominaabdula4614
    @mominaabdula4614 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ በጣም አሪፍ ነው

  • @semusemu4096
    @semusemu4096 4 หลายเดือนก่อน

    ዉዴ የሚገባ የፍርናሺ አሳይን እና ደግሞ የትራስ በዚፕ ከዛ የትራሱ እስፖንጂ ወፍራዉ ወይሰ ሰሳ ይለዉ ነዉ የሚሆንሁ

  • @aminaahmad521
    @aminaahmad521 2 ปีที่แล้ว +1

    በርች ውዴ🍓

  • @asma-r2b
    @asma-r2b 2 ปีที่แล้ว +1

    በርችልኝ የኔ ቅን😍

  • @አልሃምዱሊላህናፋቂዋ
    @አልሃምዱሊላህናፋቂዋ ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ የምፈልገውን ትምርት

  • @tube-xx7fc
    @tube-xx7fc 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ይሄን ስራ ከልጅነቴ ጀምሬ ነው እምወደውና እማመኘው ኢንሻ አላህ ሲንጀሩን ገዝቸ እሰራለው

  • @elhamzainab2076
    @elhamzainab2076 11 หลายเดือนก่อน

    እኔም በዝህ ጨርቅ ትዛዝ አለኝ ትሩ አርገሽ እደምሰሪኝ ተስፋ አለን ውደ

  • @hirutniguse5022
    @hirutniguse5022 2 ปีที่แล้ว +2

    የአልጋ ልብስ በእስቦንጅ አሰራሩን ብታሳይን😘😘😘😘

  • @LayL793
    @LayL793 ปีที่แล้ว

    ግበዝማሸአላህ

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 2 ปีที่แล้ว +1

    👍🌹🌹🌹🌹

  • @Mዩቱብ-i1l
    @Mዩቱብ-i1l 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሽአላህበርቺ
    እውቀቱን ለመማር ስንት ወር ይፈጃል
    የሚያሥለጥኑ ካሉ ጠቁሙኝ የምታቁ
    ይሄንን ስራ ለመሥራት ምኞትአለኝ

    • @umureyan
      @umureyan  2 ปีที่แล้ว

      የት ሀገር ነው መማሬ የፈለግሺው

    • @Mዩቱብ-i1l
      @Mዩቱብ-i1l 2 ปีที่แล้ว +1

      @@umureyan
      በደሤ ዙሪያ
      እስከቦረና የሚያሠለጥን የምታቂው ካለሽ

    • @umureyan
      @umureyan  2 ปีที่แล้ว

      ደሴ እጠይቅልሻለሁ

    • @Mዩቱብ-i1l
      @Mዩቱብ-i1l 2 ปีที่แล้ว +1

      @@umureyan እሺ የኔውድ ጀዛኬላ ኸይር
      🥰🥰

  • @zeynbaumuemrantube
    @zeynbaumuemrantube 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡሙረያን ሁቢ መጣሽልን

  • @ኢተቂላህነፍሴ-ጰ5ኘ
    @ኢተቂላህነፍሴ-ጰ5ኘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ የኔ ቆጆ ብመጣ ታስለሚጂኛለሽ ስንት ነው ለመልመድ ዋጋው

    • @umureyan
      @umureyan  2 ปีที่แล้ว

      በወር 1500

  • @ሱበሀንአላህአልሀምዲሊላ
    @ሱበሀንአላህአልሀምዲሊላ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላምአለይኩም እሙረያን ውደትራስ ልብስየፍራሽልብስ ላዝነበር የቤትቃጋየምገዝልኝከሆነ አብረሽ

    • @umureyan
      @umureyan  2 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሰላም እሺ ችግር የለውም እገዛልሻለሁ

  • @kram2502
    @kram2502 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ የትሀገር ነሽ በአላህ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ መስፋት እችላለሁ ድዛይንና መቁረጥ ግን አልችልም ታስተምሪኛለሽ ወይ

    • @umureyan
      @umureyan  2 ปีที่แล้ว

      አዎ አስተምርሻለሁ እኔ ወሎ ኮ/ቻ ነኝ

    • @Amone285
      @Amone285 ปีที่แล้ว

      @@umureyan ወደ ቡታጅራ አካባቢ ሚያስተምር ታውቂያለሽ እህት

  • @abigiyayeeyesus7206
    @abigiyayeeyesus7206 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ደሴ ነኝ ደሴ የምታዉቂዉ ማሰልጠኛ ካለሽ ጠቁሚኝ

  • @muhabawwubetie2786
    @muhabawwubetie2786 ปีที่แล้ว

    የፍራሽ ልብስን ስሰሪ ላስቲካ አረቱም ቦታ ነዎ የሚደረገው

  • @Umu_Zeyneb
    @Umu_Zeyneb 2 ปีที่แล้ว +1

    የመጅሊስ ጨርቅ ለአንድ ፍራሽ እንግዛ ብንል ወደ ጎን ስንት ሜትር ይለካል?

    • @umureyan
      @umureyan  2 ปีที่แล้ว

      2.25 ወይንም 2 ሜትር ከሩብ

  • @HaWaHa
    @HaWaHa 2 ปีที่แล้ว +3

    አሰላምአለይኩም ወረሀመቱላሂ ወበረካትሁ

    • @umureyan
      @umureyan  2 ปีที่แล้ว +1

      ወአለይኩም ሰላም

  • @zeynbaumuemrantube
    @zeynbaumuemrantube 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ሙያ ማስተማረ ትልቅ ነገረ ነዉ

  • @zeynbaumuemrantube
    @zeynbaumuemrantube 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ በጣም ነበረ ስጠብቅሽ የነበረዉ

    • @ayatayat4737
      @ayatayat4737 ปีที่แล้ว

      ማሻአሏህ ውድእህቴዊ

  • @fatiyamuhamed6936
    @fatiyamuhamed6936 2 ปีที่แล้ว +1

    የአልጋ ልብስ አሰራሩንም ብታሳይን

    • @umureyan
      @umureyan  2 ปีที่แล้ว

      እሺ ኢንሻአላህ

  • @kedijasunkamoo9937
    @kedijasunkamoo9937 2 ปีที่แล้ว +1

    ye secher waga ahun takalesh megezat felege neber

    • @umureyan
      @umureyan  2 ปีที่แล้ว

      40,000

    • @kedijasunkamoo9937
      @kedijasunkamoo9937 2 ปีที่แล้ว

      @@umureyan eshi gen anche mesefebet yamral yeteleye sem kalew negerey yanchen aynet new megzat mefelegew la abate new