ለሀገሬ ብዙ ሰርቻለው አሁን ግን ተጥያለው 🥹 | እጅግ በጣም የሚያሳዝኑ አባት | አሳዛኝ ታሪክ | አባትነት ❤️ 😭 | ባለአደራው | baladeraw |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 435

  • @baladeraw
    @baladeraw  11 หลายเดือนก่อน +83

    Subscribe አድርገው የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ!
    Share በማድረግ አባታችንን እናግዛቸው 🙏

    • @zahara4564
      @zahara4564 11 หลายเดือนก่อน +4

      እሺ ወንድማችን

    • @sabayemane3153
      @sabayemane3153 11 หลายเดือนก่อน +2

      Eshi wendimea

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 11 หลายเดือนก่อน +1

      💚💛❤️
      *Wendemachin, Egziabher yebarekeh! *Ababam, Egziabher ke ategebwot yehun!! Ayezowot!
      🧶Wendeme lemekereh yemefelegew, Genzebun mestet melkam new, gen wediaw yalkebachewal! *The Cash will finish soon! But, *teach them to invest it in a Little Starter Business! "Sewun, Assa setew endibela, belto yecheresewal! Neger gen, Assa matmed astemerew, le Zellealemu yebelal!" endemibalew Teret eba Mesale new! "If You give a Man a Fish, You feed him for a day, if You Teach a Man to Fish, You feed him for a Lifetime!" Mejemeria, Crisis Intervention adereguna, le mesale, Megeb ena Metelya setuna, Kezia be tenesh Genzeb Business asjemeruwachew, eyetekotaterachiu! Be Socialmedia akerebuwachew, Hezebum des eyalew yeredal! Ahun Yemishalew, *Bet lelelachew, tenesh Bet tekeraytachihu, Frash yemitegnubeten, *Megeb/Food setachihu, beterefew Genzeb, tensh Neged/Business endishetubet adereguwachew! Asayachew, asjemeruwachew! Teref eyagegnu endinorubet, nuro endishshal! *Setochun, Gulit/Gulet tekemtew endishetu madreg new. Lemesale, Tematim, Shenkurt, Shay be Dabo, Shiro, Meser Wet lellam tefelagi yehonu negerochen endishetu akuwakumuwachew! Food Safety,Tsedat aserar astemeruwachew! Public Health Safety selehone. Yaw Ejachewun, Sewunetachewun enditatebu! Megeb yemuserubeten Ekawoch ena akababyachewun be netsehena enitebeku! Cleanliness is v.importsnt to do any Business! *Mejemeria enantew abrachihu Negedun meseretut, Kezia erasachewun yeketelalu, Rules teketelew! *Tensh koyet belachihu, eyehedachihu *Follow-up aderegu, endet endeteshshalu! Hulunem Sewoch, be Permanent Charity/ Eredata File mezegebuwachew ena, Progress/ hedetun teketatelu! Ke Wutetun sekemetemaru, ye belete Sewochin lemeredat yetekmachihuwal!
      🧶Le Wendochu degmo, Bet kagegnachihulachew behuwala, Neged/ Small Business asjemeruwachew! Le mesale, Gazetta, Books, kalsiwoch, Sabuna, Kebat, Kofia, Shay be Dabo, lellam le Wend yemiwata neged negeroch asjemeruwachew! *Mezegebuwachew ende Setochu! *Hulunem be Maheber/Membership aderajuwachew. Tru Stong Leader/Meri Meretu ena, ke mehalachew, ende *Ekub/Eder neger endijemeru, setamemu enditeyayeku, Ye minorubeten Betoch abrew/ Share tekafelew endinoru adereguwachew! Ye Kerayum/Mengestum yekelachewal! Megebachewun, lella wechiachewun, keye becha be erasachew yegezu, yeseru, endayetalubet! Kiray ena Mebrat becha tekafelew yejefelu!! Le Maheberachew Sem/Community Organisation Name awutulet! *Be Maheberu, Setochum, Wendochum endayebedelu, *endayedeferu, endayesereku, bedenb tenkara, *Leaders/Group Meriwoch mertachihu shumulachew/Shumet setut. Teteshomewum, Seltanun temamemo endayebedelu, tekotaterut bedenb! *To prevent abuse!! Enantem beye gizew eyehedachihu tekotateru! Ye Seferun Wetaoch, le Bego Adragot/ Charity melmeluna, be Fekadegnet, be gulbetachew, be ewuketachew, be lellam endireduwachew aderegu!! Bezih huneta, Chiger yekalelal, Hebretesebu yadgal! *Haymanotachew botam wuseduwachew, enditseleyu! Le Bego Adragotachihu, Sem awutulet! *Charity Name awutulet ena, le hulum astute! Betam yeradachihuwal, melkam serachihun le meketel! Thank you and God bless! 🙏🌄

    • @merrimaebrahim
      @merrimaebrahim 11 หลายเดือนก่อน +2

      እሺ ወድማችን

    • @SamA-ic6pv
      @SamA-ic6pv 11 หลายเดือนก่อน +2

  • @zeritugebremeskle3184
    @zeritugebremeskle3184 11 หลายเดือนก่อน +53

    ባላደራዉ አንተን የወለደች እንዴት የተባረከች ነች ዘመንህ ይባረክ

    • @HN-rs9fv
      @HN-rs9fv 10 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንን አለህ ይጣብቃው

  • @thinkb4speak464
    @thinkb4speak464 11 หลายเดือนก่อน +44

    ብዙ ሶሻል ሚዲያ ላይ ስራዎች ይሰራሉ እደዚህ አይነት የተበረከ ስራ ግን የለም!!

  • @wollojota5477
    @wollojota5477 11 หลายเดือนก่อน +77

    በየቀኑ ሳሊተ ምህረት አይቀሩም።
    እመብርሃን ተመለከተቻቸው ❤

  • @wxzlli
    @wxzlli 11 หลายเดือนก่อน +78

    አባት ሲያለቅስ ሳይ ሆዴ በጣም ይረበሻል 😭😭 አይ መከራ ማጣት ክፉ ፈጣሪ ምህረት ይላክሎት 🙏💔 ባለአደራው ዘመንህ ይባረክ ለረዳችሁም ኣምላክ በወጣ ይተካላችሁ 🙏🙏🙏

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 11 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢በጣም

    • @R-wc3zp
      @R-wc3zp 7 หลายเดือนก่อน +1

      lik nesh abat ayekfaw 🙏🙏🙏🙏

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ መድሀኒያለም እንተንም እባቴንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስ እንዳስኝሀቸው ሁሌም ደስታ ይስጥህ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 11 หลายเดือนก่อน +26

    የኔ አባት ሲያሣዝኑ ባለን ነገር እንርዳቸዋለን እንባዬ ይፍሠሥ ክፉውን አይንኩት

  • @fawziafaz8970
    @fawziafaz8970 11 หลายเดือนก่อน +42

    ባላደራው ጌታ ብርክ ያድርግህ አንተ ታማኝ ቀንነትህ አይወሰድብህ ❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን 🙏 የመከራውን ዘመን አሳጥርልን 🙏🙏🙏

  • @sabatadesse1575
    @sabatadesse1575 6 หลายเดือนก่อน

    Baladerawu the man of the year!!!! May God bless you and your works

  • @Mesfin-c3j
    @Mesfin-c3j 5 หลายเดือนก่อน

    እግዛኣብሄር ያክብርህ ባላኣደራው 😢😢😢

  • @RukiaSeid-n1e
    @RukiaSeid-n1e 4 หลายเดือนก่อน

    እረ ያአላህ በጣም ነው የሚያሳዝኑት

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 11 หลายเดือนก่อน +7

    የሰው እጅ ማይት እንዲት ከባድ ነው ተባርክ ባወጣህበት እግዚአብሔር ይትካልህ ♥️♥️

  • @SaddHadf
    @SaddHadf 11 หลายเดือนก่อน +9

    አግኝቶ ማጣት. ወላሂ ከባድ ነው በእንባ ነው የጨረስኩት
    አግቶ ማጣትን ሞክሬዋለሁ

  • @AlexandrGbrmecaAl
    @AlexandrGbrmecaAl หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ሸክምህን ያቅልልክ ወንደሚ አይዞት አባቲ

  • @genetfikadu4041
    @genetfikadu4041 11 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ አባቴ💔😥😥ወንድሜ እግዝሃብሔር አለው ይበልህ ታድለህ የእኝህን አባት እንባ ለማበስ እራሱ መመረጥ ያስፈልጋል 😭😭😭

  • @wondwossenmengistuhundiehe6092
    @wondwossenmengistuhundiehe6092 11 หลายเดือนก่อน +29

    በእውነት አሳዛኝ ታሪክ ነው።
    ለፍተው ደፋ ቀና ብለው ሀገርን ያቀኑ ስንቱ በሜዳ ላይ ተጥሏል።❤
    እግዚአብሔር ግን ሁሌም ያያል ደግሞም አይረሳም !!
    ባለአደራው ብሩክሁን አባትህም ለኚህ ሰው እንደ መልአክ ናቸውና ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጣቸው።
    ገንዘቡን የላከውንም ሰውም ጌታ ይባርከው❤

  • @Wondimageghu
    @Wondimageghu 7 หลายเดือนก่อน +3

    ባለአደራው አንተ ከሰው ሳይሆን ከድንግል ማርያም ልጅ የተላክ ነህ።ተባረክ የሰጡትንም በወጣ ይተካላቸው።

  • @userd42
    @userd42 8 หลายเดือนก่อน +2

    አንተን,የፈጠረ,ጌታ,ይመሥገን,እግዚአብሔር,ይባርክህ,ዘመንህ,የተባረከ,
    ይሁንልህ,አባትህም,አንተ,ጋር,የላኳቸው,እድሜ,ከጤና,ጋር,ይስጣቸው

  • @kamelasultan372
    @kamelasultan372 11 หลายเดือนก่อน +8

    አለህ በሰፍዉ እጁ አስፍቶይስጦት ማልክተኘዉ ሁሌም አለህ ይጠብቅህ

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ኢትዮጵያ ሀገሬ አባቶች እናቶች ህጻናቶች የሚያለቅሱብሽ ሀገር 😢😢😢 እግዚአብሄር ይስጥህ ባለአደራው እድሜህ ይርዘም እመቤቴ ትጠብቅህ አባትህም ደግ ናቸው የጥሩ ልጅ ጥሩ ነው❤❤❤❤

  • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ
    @ድንግልእናቴመፅናኛዬ 11 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ አባት እህህህ 💔✝️

  • @mywollraya
    @mywollraya 11 หลายเดือนก่อน +26

    የኔ አባት😭😭😭😭😭😭 አባቴን ያጣሁት በልጅነቴ ነው የአባት ፍቅር አላቅም ግን እኝህን አባት ሳይ ውሰጤ ተንሰፈሰፈ😭😭😭😭😭😭

    • @kairyah
      @kairyah 11 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም😭😭

  • @gaga320
    @gaga320 6 หลายเดือนก่อน

    ትልቅሰው ቸግሮትበዚ ላይ ሲያለቅሱ ማየት ያማል።😭😭😭😭😭😭😭

  • @susu-jo5nh
    @susu-jo5nh 11 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ አሥለቀስከኝ ወይ ማጣት ያአሏህ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 11 หลายเดือนก่อน +16

    የኔ አባት ሰው ሲያለቅሰ ሳይ ሆዴ በጣም ይረበሻል 💔💔💔የኔ አባት አላህ ሙሉ ጤናችሁን ይሰጣችሁ አላህ መልካም ነገር ይሰጣችሁ ያረብ ሰላም ለሀገርችንንን የአላህ

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 11 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ አባቴ ጌታ እምባሆን ያብሰው

  • @kassalisa746
    @kassalisa746 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ufff 😢😢😢Egzihabiher embawotn yabsew Abate.😢😢😢.

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 11 หลายเดือนก่อน +4

    አመቤቴ ከምንም በላይ ጤና ይስጦት ።
    እባቸው በጣም አስለቀሰኝ።

  • @Aseyamohammed-u4o
    @Aseyamohammed-u4o 2 หลายเดือนก่อน

    የኔአባት

  • @hirutmihirete
    @hirutmihirete 11 หลายเดือนก่อน +4

    አንተኮ የፈጣሪ ስጦታ ነህ ከላይ የተሰጠኸን።እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @girmatadesse3310
    @girmatadesse3310 11 หลายเดือนก่อน +4

    ባለአደራዉ አንደዉ ምን ዓይነት ሰዉ ነህ ዘርማንዘርህ የተባረከ ይሁን ደግሞ ታየዋለህ ይህንን በረከት በልጆችህ ታየዋለህ ይህንን ሀሳቤን ስገልፅልህ ዐይኔ እንባ አዝሎ ነዉ ሺ ሁን ተባረክ

  • @Seluala
    @Seluala 5 หลายเดือนก่อน

    Oh,I can't stop crying 😢😢😢😢

  • @Efrata288
    @Efrata288 4 หลายเดือนก่อน +1

    በቅንነት ሐገር ላገለገሉ ንዋሪዎች ቢሰሩም ባይሰሩም ከተቻለ እንደ እድሜአቸው እና ጤናቸው ታይቶ ጎዳና ለወጡ ሰውች ከመንግሰት ድጋፍ ቢደረግላቸው እና ጥሮታቸው ቢከበር ።

  • @reame2681
    @reame2681 11 หลายเดือนก่อน +13

    ባላደራው ጀግናው ታማኙ ብየሀለሁ አተና አብነት ምን ልበላችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ወድሞቸ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 11 หลายเดือนก่อน +16

    የኚህ አባት መጨረሻ እንዴት ሆነ Fb ላይ ቆየሁ ካየዋቸው ተለውጠው ተደስተው ባየናቸው😢❤

  • @zinasha-od7ul
    @zinasha-od7ul 11 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሄር ይስጥህ ባለ አደራው ታድላ አንተን ያገባች የእውነት ሰው ነው ያገኘቺው ሰው ልጅ ወልደህ አድጎ ፍሬውን ለማየት ያብቃህ እኛም የዛ መልካም ሰው ብለን ለማውራት እድሜ ይስጠን እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @meronzewde3023
    @meronzewde3023 11 หลายเดือนก่อน +2

    እባክህ ያለንን እንርዳ😢😢😢

  • @taychmechal348
    @taychmechal348 11 หลายเดือนก่อน +10

    አቅሙ የቻለ የበለጠ ቢረዱ ጥሩ ነው❤❤

  • @Mesfin-c3j
    @Mesfin-c3j 5 หลายเดือนก่อน

    እፉ የኔ ኣባት

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 7 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ!!!!!!!!!ከሁሉም ባለፈ የጌታን ክብር መሰበካችን!!!!መድሐኔዓለም በዝቅታም በከፍታም ይሰበካል!!!!!እግዚአብሔር ያዘጋጃል!!!!!!!!!

  • @berhanekassa9752
    @berhanekassa9752 6 หลายเดือนก่อน

    Baie aderaw, really you are different. God bless you and save you.

  • @behailwazewdu4051
    @behailwazewdu4051 11 หลายเดือนก่อน

    ባላደራዉ በእዉነት እግዚአብሔር ዪባሪክህ

  • @Blen370
    @Blen370 11 หลายเดือนก่อน +7

    ሰው አግኝቶ አይጣ
    ባላዱሬው የነዚህ ደሀ አምላክ ይጠብቅህ

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 11 หลายเดือนก่อน +13

    ለሰጠም ለባላደራው እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥ :: ሼር ላይክ በማድረግ እንተባበር በዚህ እንካን:::

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር 11 หลายเดือนก่อน +10

    ውይይይ የነሱ ርግማን ነውኮ ይችን ሃገር ሚያራውጣት😢😢 ያረቢ

    • @woyay2095
      @woyay2095 11 หลายเดือนก่อน

      በጣም

  • @DstaNguse-is8wb
    @DstaNguse-is8wb 10 หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሄር ይባርክህ ባላደራው እውነተያአደራአድራሽነክ

  • @مريمجديد-ه7ج
    @مريمجديد-ه7ج 11 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናሉ በአላህ

  • @neimay4696
    @neimay4696 5 หลายเดือนก่อน

    May Allah bless you, Balderaw 🙏

  • @raheldesalegne3632
    @raheldesalegne3632 11 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ አባት ውይ አያልቅሱ እኔን የኔ አባት ድሮስ በሀቅ የሚሰራ ሰው እኮ አይወደድም ለልባ ብቻ ነው የሚሆነው አባቴ ቀን ያልፍል

  • @fikretolossa68
    @fikretolossa68 11 หลายเดือนก่อน +2

    አንተን እና ክቡር አባትህን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ።

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 11 หลายเดือนก่อน +10

    እኔ አለውለወት የኔ አባት እባየ ፍስስ ይበል😢

  • @easyandtastyrecipes4512
    @easyandtastyrecipes4512 11 หลายเดือนก่อน +17

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ ባላደራ የሰጡት እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣቸው 🤲ለኛም ፈጣሪ እጃችን ይፍታልን 😢

  • @አለምጌታነህ-ተ2ዘ
    @አለምጌታነህ-ተ2ዘ 11 หลายเดือนก่อน +4

    እባካችሁ ወገኖቼ ላይ ሼር ሰብስክራይብ እያደረግን እናበረታታ እባካችሁ በምታምኑት አምላክ😢

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 11 หลายเดือนก่อน +5

    😢😢😢ሁፍፍፍፍ የኔ አባት እንባቸው ያሳዝናል አይዞት እግዚአብሔር ጤናውን ይመልስሎት አባቴ

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg 11 หลายเดือนก่อน +5

    አይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ይቺ አዱኒያ ፍተናናት የኔ አባት ይምተችሉ ስውች ልአላህ ልፍጣሪ ብላችሁ እረዷቸወ😢

  • @EmuyeB-wb2ci
    @EmuyeB-wb2ci 11 หลายเดือนก่อน +9

    እመቤቴ እድሜ ጤና ትስጧት፣፣ ባላደራው ተባርክ።

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 11 หลายเดือนก่อน +2

    ለሚያግዙ እ/ሄር ያግዛቸው ጤና ይስጣቸው

  • @bezab
    @bezab 11 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ፈጣሪ ያግዞት ነገርሁሉፈጣሪ ያርዶት

  • @freecell2840
    @freecell2840 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጣቹ😢😢😢 የኔ አባት

  • @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ
    @የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ 11 หลายเดือนก่อน +15

    አባቴ ሞቶብኛል ግን አባቶችንሳይ😢😢የኔምበኖረልኝ ብየእመኛለሁ ❤❤አታልቅሱ አባየ

    • @ghch5418
      @ghch5418 11 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ያለልዉ ያቅወል

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 6 หลายเดือนก่อน

    እግዛአብሔር እጥፉን ይስጥል እውነት የሰው ልጅ ሐዘን ደስታ ያስለቅሳል የተደል አገር እንዳባታችን እድሜ ቁጭ ብሎ ይጦራል ሲለቅሱ ማየት ይከብዳል ፈጣሪ ያስበን

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 11 หลายเดือนก่อน +3

    አንተም ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ተባረክ

  • @gigiabate7353
    @gigiabate7353 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ያክብርህ❤

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 4 หลายเดือนก่อน

    እድሜይስጥህ

  • @mesrert123
    @mesrert123 11 หลายเดือนก่อน +9

    ባለአደራዉ የተባረክ ልጅ ❤🙏🙏

  • @kamelasultan372
    @kamelasultan372 11 หลายเดือนก่อน +3

    አልቅሰን ብቸ ዝም እየልን የረብ አቅሙንስጠን ምንረደበትን

  • @aselefgeletaw4829
    @aselefgeletaw4829 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 11 หลายเดือนก่อน +7

    ንእግዚአብሔር ምስጋና ይብጽሓዮ ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር ✝️🫶❤️💛🫶😘🕊️🕊️🕊️

  • @hailemeskeltessema4182
    @hailemeskeltessema4182 11 หลายเดือนก่อน +2

    ባላደራዉ እግዚአብሔር ከክረ ነገር ይሠዉርህ

  • @AgeeMulm
    @AgeeMulm 10 หลายเดือนก่อน

    የኔአባትውይይይይአልቅሠህአሥለቀሥኸኚ ዳተያለአባት ሲለቅሥማየት ያማል

  • @henokasmamaw5144
    @henokasmamaw5144 7 หลายเดือนก่อน

    እባክህ አስመርቃቸው ሰጪዎችን እባክህ።

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 7 หลายเดือนก่อน

    @ባለአደራው ፈጣሪ ይባርክህ ❤

  • @ermilovedbiza3019
    @ermilovedbiza3019 11 หลายเดือนก่อน

    ውይይይይ የእኔ አባት ለእኔ ይለቀስልኝ

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ኡፍፍፍ😢 ባላደራው እግዚአብሔር ከፍ ያርግህ የኔ ውድ ወንድም❤

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 11 หลายเดือนก่อน +6

    አቤት ግፍ ብቻ እግዚአብሔር አይቁጠርብን ታላላቆችን አያሳጣን 😢😢😢😢 አንተ ባላደራውም በዚህ በጎና ትውልድ ታዳጊ ስራ የተሳተፋችሁ ሁላችሁ እግዚአብሔር በማያልቀው በረከቱ ይጎብኛችሁ የእውነት ያማል 😢😢😢

  • @سعادهعبدو-د5ي
    @سعادهعبدو-د5ي 11 หลายเดือนก่อน +3

    የአላህ በጣም ያስለቅሳል ያአላህ

  • @bertukanabay9634
    @bertukanabay9634 11 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር በረከቱን ይጨምርልወት እባወ ይታበስ😢😢

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 11 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 uufff yene abat egziyabher ale abate ayaliksu tebarek wendme

  • @عنرعلي-ث3ر
    @عنرعلي-ث3ر 15 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤❤

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 11 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ አባት አላህ አፍያሁን ይመልስልዎት

  • @zinetaragie6261
    @zinetaragie6261 11 หลายเดือนก่อน +1

    አላህዋ መጨረሻየን አሣምርልኝ አላህ የተቸገረንሁሉ ከችግሩ ያውጣው

  • @SeadaAhmad-t1r
    @SeadaAhmad-t1r 10 หลายเดือนก่อน

    Ufffffffffffff Abbatachin hayzogn Abbatee 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤eneni😢😢😢😢😢😢😢

  • @jemilajem4343
    @jemilajem4343 11 หลายเดือนก่อน +2

    አላህየዘየናትንየወዲት❤❤❤❤ንእርዝቀንያበዛላትን
    እዳተዉቅንየሆነችዉንእዳተተዉዉድየሆኑልጆችየምትወልደዉንአላህይስጥህወድሜ👍👍👍👍

  • @abrhethaile9681
    @abrhethaile9681 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤egziaebiher edmen tiena yhabka

  • @bilanharawa45
    @bilanharawa45 11 หลายเดือนก่อน

    Fetari Yibarkeh. lela menem aybalem, ahunem ateleyachew

  • @amiymohammed5833
    @amiymohammed5833 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሱብሀን አላህ አላህ ችግርን ያጥፋልን በጣም ያሳዝናል ያለንበት ዘመን እኔስ አልቻልኩም

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለቸገረው።።ሰው።።።100ብርምትልቅነው❤😢😢😢የኔአባት😢😢😢

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት❤😭😭😭😭😭😥😥😥💔✝️🤲❤️

  • @ageriemekonnen2642
    @ageriemekonnen2642 11 หลายเดือนก่อน +3

    ከአባቴ በሳበስቲን ሳላገኝ በእናቴ ስም መጠራት ሁሉ እየተመኘሁ ነው ያደኩት። አባቴ በቅርቡ አርፏል ያላደረገልኝን ሳይሆን ያላደረኩለትን ቀርቤ ያልጠየኩትን በውስጡ ይዞት የሄደውን እያሰብኩ በጣም ሀዘንና ቁጭት ውስጥ ነኝ።አባቶቻችሁ ያልሞቱባችሁ ጠልተውን አይተውንም እንዳይጸጽታችሁ አባታችሁን ቸንከባከቡ።

  • @MySiraj-w9d
    @MySiraj-w9d 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት የኔ እባ ይፍሰሰ አላህ ይገዝህ

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 11 หลายเดือนก่อน

    ዋይ ኣቦይ ምዓረይ

  • @yohannestigistu6947
    @yohannestigistu6947 11 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ድንግል ማርያም ይባርክህ ተባረክ ወንድሜ

  • @semhargudum6512
    @semhargudum6512 6 หลายเดือนก่อน

    I can’t stop crying this’s not fair 😢😢😢😢😢😢😢

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ አብቶ ይስጣችሁ የሰጣችሁ

  • @Hasebunlahewnimlewkile
    @Hasebunlahewnimlewkile 11 หลายเดือนก่อน

    Absher alahe yefrjachu 😢😢aba

  • @Cr7areb8596
    @Cr7areb8596 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት አላህ ይርዳህ

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 11 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት አይዞወት አያልቅሱ የኔአባት እግዚአብሔር ቀን አለው አያልቅሱ እመብርሐን ጠርተው የማይጠግብዋት አትለየወት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @HanaMechil-cd2wc
    @HanaMechil-cd2wc 8 หลายเดือนก่อน

    Aizoh abete yefetere geyta ayresam 🙏wendime egzabeher tsegu yebzhalh tebarek❤🙏

  • @fik8481
    @fik8481 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት አይዞት