🔴ኡኡፍፍ አይ የሴት ልጅ መከራ😭በ 14 አመተ አግብቼ ሰውዲ ወሰደኝ በወልድኩ ሳምንት ታሰርኩኝ ባሌ ያሰቃየኛል ልጆቼን ከእናተ ወስዳቸው በጭንቀት ልሞት ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2024
  • ኡኡፍፍ አይ የሴት ልጅ መከራ በ 14 አመተ አግብቼ ሰውዲ ወሰደኝ በወለድኩ ሳምንት ታሰርኩኝ ባሌ ያሰቃየኛል ልጆቼን ከእናተ ወሰዳቸው በጭንቀት ልሞት ነው

ความคิดเห็น • 21

  • @asliethiotube
    @asliethiotube 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኡኡፍፍፍ የኔ እናት በጣም ታሳዝናለች አላህ ከጭንቀት ነጃ ይበልሽ ግን ቆራጥ ሁኝ እስከመቼ እንደዚህ ሁነሽ ትኖርያለሽ ህወትሽን በሙሉ እየተጫወተብሽ ልኖር አይገባም

  • @makeya2128
    @makeya2128 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሱብሀነላህ የረብ አንተ ከደዚ አዪነቱ ዪጠብቀን😢😢😢😢😢😢😢

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ታሳዝናለች የኔ እናት ግን ባልዋም ጤነኛ አይመስለኝም ችግሩ ቢታወቅ አሪፍ ነው ልጅ እያላቸው መለያየት ከባድ ነው

  • @lulutube885
    @lulutube885 7 หลายเดือนก่อน

    ሱባሀን አላህ አይ ወንዶች ሸክሞች ተስፋ አስቆራጮች የኔ እናት አላህ ከጭንቅ ያውጣሽ አሁንስ ደህና ነገር መስማት ናፈቀን ሁሌ እሮሮ😢

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ታሳዝናለች😢😢😢የኔ እናት አላህ ይርዳሽ መከራችን በዛ እኮ እየጨመረ ነው የሚመጣም

  • @salihatube
    @salihatube 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሱበሃን አላህ የኔ እህት አላህ ይርዳሽ😢

  • @RahmuTube
    @RahmuTube 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ በትዳር አይፈትነን ያረብ

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 7 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ይከብዳል ሁል ግዜ እሮሮሮ አይ ወንዶች ነብሳችሁ አይማር ሸክሞች 😢

  • @RahmuTube
    @RahmuTube 7 หลายเดือนก่อน

    የረብ አላህ ከለሽበት ጭቅ ያውጣሽ አይዞሽ በልጆች አላህ አድሎሻል ዛሬለይ ብትሰቃዬ ነገ ጧሪሽ ቀባሪሽ ይሆኑልሻል አይዞሽ ፈተናው ለከይር ነው

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በጣም ታሳዝናለች እህታች እፍፍፍ ፍጣረ ይጠብቀሽ አይ ስደት ሶስተኛ ማረገዝ እረ ከባድ ነው 😢😢😢

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 7 หลายเดือนก่อน

    ኡፍ የኔ እነት ስተሰዝን አለህ ዪድራስልሽ

  • @zuzumchaleb6657
    @zuzumchaleb6657 7 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሞሚዬዬዬዬ በጣም ያሳዝናል😢😢🎉🎉

  • @Hajaritofik
    @Hajaritofik 7 หลายเดือนก่อน

    አይ የኛ ነገር መች ይሁን መካረችን የምየቆመው😢😢😢

  • @እሙሳራYoutube
    @እሙሳራYoutube 7 หลายเดือนก่อน

    አሰለም አለይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱ እንኮን ደና መጠሽ ውዴ ያአለህ በጠም ከበድ ናው አንደንድ ወንዶች ጥቅም እንጂ ትደር አይፈልጉም ከኛ ሴቶች አለህ ይርደሽ😢😢😢😢😮

  • @suma187
    @suma187 7 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ የኔ ከርታታ አይዞሽ ሁሉም የልፈል

  • @lilie2127
    @lilie2127 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል የኛ ነገር አይ ስደት😢

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 7 หลายเดือนก่อน

    የረቢ መጨረሸችን አሰምረዉ አይ ስደት

  • @MuheeArsitube2
    @MuheeArsitube2 6 หลายเดือนก่อน

    Assalaamu Aleykum worahmatuulahii wobarakaatuhuu ❤❤❤❤

  • @Momi.87
    @Momi.87 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሞክሸዬ እሥኪ ዩቱቤን አሥተካክይልኝ 😂ሠብሥክራይብ መልሽ

  • @ልቤሰውይዎዳል
    @ልቤሰውይዎዳል 7 หลายเดือนก่อน

    አይ የኛ መከራ ኡኡኡፍፍ😢

  • @suma187
    @suma187 7 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ የኔ ከርታታ አይዞሽ ሁሉም የልፈል