ህይወት ስትከብዳችሁ እነዚህን 5 ነገሮችን አድርጉ! | When life is hard for you, do these 5 things.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 45

  • @AlemayehuKassa-o4t
    @AlemayehuKassa-o4t 4 หลายเดือนก่อน

    ተፈጥሮን ስታውቃት ህይወት ቦታዋን ታውቃለች እና ጥሩ ትምህርት ነው

  • @KebronTibabu
    @KebronTibabu 4 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ

  • @ALYkeNUR-jm1czአልሃምዱሊላህ
    @ALYkeNUR-jm1czአልሃምዱሊላህ 8 หลายเดือนก่อน +2

    የአይምሮ ምግብ በጣም ይገርማል እናመሠግናለን 👍👍😢😢

  • @JerryJerry-zd8xi
    @JerryJerry-zd8xi 6 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ግበዝ.
    ሁለም የምታቀርባቸውን እውዳቸዋለሁ

  • @BirhanuAlamu-y2d
    @BirhanuAlamu-y2d 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ምክር ነው❤❤❤

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ምከር ነው🙏👏

  • @wondeJimma
    @wondeJimma หลายเดือนก่อน

    በትክክል ጎበዝ ነህና አመሰግናለሁ

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ 💙

  • @WeyniMurad
    @WeyniMurad 6 หลายเดือนก่อน +1

    Betam konjoooo mkir👍👍👍🙌🙏💐💐💐💐

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  6 หลายเดือนก่อน

      Amsegnalehu🙏🙏🙏👍

  • @YirgaWondesen
    @YirgaWondesen 8 หลายเดือนก่อน +2

    አዎትክክልነው የዚችአለም ነገር እንደዚችነች እኔ የሗላ ትዝታ እየመጣነውያስቸገረኝ እንዴትነው ይኸንን የምቀርፈው ወንድሜ የአንተምክር የስፈልገኛልወንድሜ

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም እራስን ከማሻሻል እራስላይ መስራት የሚለውን ለመለየት ተምሬበት አለሁ አመሰግናለሁ

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን ሰላም መጣችሁ 👍

  • @AshuAshe-c8s
    @AshuAshe-c8s 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል

  • @film_becha
    @film_becha 8 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏thank you🎉🎉🎉

  • @Suuusu66
    @Suuusu66 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏 konjo mkr alah ytebkh my bro💚👈

  • @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ
    @ApoPoነዒማዕሙራዑፍ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዕናመሡግናለን ምርጥ ነው

  • @KefyalowWote-pr1kx
    @KefyalowWote-pr1kx 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yebarek

  • @MilenBeyene
    @MilenBeyene 8 หลายเดือนก่อน +1

    Gobeze tebarek

  • @BreNegn
    @BreNegn 8 หลายเดือนก่อน

    Sirayen newu mashashal yemifeligewu !!!!

  • @MejenTube
    @MejenTube 8 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ቤተሰብ በርቱ

  • @fikiretarekegnofficial
    @fikiretarekegnofficial 8 หลายเดือนก่อน

    መዉረት የለብን ነገሮች ምንድናቸው ከሰው ጋር ስኖሆን

  • @alemabreha3277
    @alemabreha3277 8 หลายเดือนก่อน +1

    መናገር እና ምሦማት ብቻ ኣይሁን እንማርበት እንኑርበት ጭምር እና መሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፋጢማሁለገብTube
    @ፋጢማሁለገብTube 8 หลายเดือนก่อน +1

    አደኛ

  • @Magdes-po7ei
    @Magdes-po7ei 8 หลายเดือนก่อน

    አመስግናለው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 8 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነዉ ከልብ እናመስገናለን

  • @AlexanderAsgele
    @AlexanderAsgele 8 หลายเดือนก่อน

    እውነትህ ነው ወንድሜ😮😮😮እናመሰገናለን

  • @እግዚአብሔርእናቴህወቴ
    @እግዚአብሔርእናቴህወቴ 8 หลายเดือนก่อน +3

    አወ እኔ እየዳክሩሁ ነው ማለቴ ዝምም ብሎ ከመቅመጥ ማገባት ይሻላል ብይ ሰትዋወቅ እግዚአብሔር የሚፈራ የለም ከዛህዉት ልወጣስል እዴት ልዉጣ በፆሎታአችሁ አሰቡኝ 😭

    • @EWNETUGETNET-fu1qv
      @EWNETUGETNET-fu1qv 8 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይፈልግልዎ ዘንድ ሐእርሱ ቦታ ይስጡት

  • @KefyalowWote-pr1kx
    @KefyalowWote-pr1kx 8 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek

  • @AdisuElias-ig7qr
    @AdisuElias-ig7qr 8 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ሆንኜ ሀገርህን ማስደስት እፈልጋለሁ

  • @AlaAla-zr5mo
    @AlaAla-zr5mo 4 หลายเดือนก่อน

    አምስግናልው❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @Ibrahimmasher
    @Ibrahimmasher 8 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
    @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ 8 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢እኔ መከራ የሆነ ብኝ ከማልፍልጋችው ስዎች ጋደኘነት ግን ለመለየት ስፈልግ በጣም አቃተኝ😢😢😢

    • @seada9327
      @seada9327 8 หลายเดือนก่อน

      እኒም ነኝ ግን አሁን እየሞከርኩ ነው እየተሳካልኝም ነው

  • @MelkamuYosef-er8fw
    @MelkamuYosef-er8fw 8 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @RaeeCell-ez3fh
    @RaeeCell-ez3fh 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @furdiarebu
    @furdiarebu 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @AshuAshe-c8s
    @AshuAshe-c8s 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤