ሲጠበቅ የነበረው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ย. 2024
  • ሲጠበቅ የነበረው #ከአማዞን ማዘዝ/ኦርደር ማድረግ ለምትፈልጉ ይሄው

ความคิดเห็น • 38

  • @jamineimtube5522
    @jamineimtube5522  2 ปีที่แล้ว

    ውድ የሀገሬ ልጆች ቪድወው በተቻለ መጠን እድገባችሁ ለማድረግ ሞክሬአለሁ ግን አማዞን በጣም ያጠብቃሉ እደሌላው አፕሊኬሽን አይደለም በፎቶ ላስገባላችሁ ነበር አልቻልኩም ባስገባውም ዩቱብ ይቀጣኛል በደምብ ግልፅ ካልሆነላችሁ ላይቭ ላይ ገብቸ በላይቭ ላይ በቅደም ተከተል እየነገርኳችሁ ትሞላላችሁ ግን ቀላል ይመስለኛል ግን ይቅርታ ሀሳባችሁን በኮሜንት አሳውቁኝ 🙏🙏

  • @zehura
    @zehura 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር በጣም አመሰግናለሁ

  • @neimahassen1268
    @neimahassen1268 2 ปีที่แล้ว +2

    በደንብ ግልፅ ነው ጁጁ thanks 💜💜

  • @ፍቅርብለህጥራኝ-ቀ8ኸ
    @ፍቅርብለህጥራኝ-ቀ8ኸ ปีที่แล้ว +3

    ብር ማስቀነሻዉን ንገሪኝ በአላህ

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  ปีที่แล้ว +1

      የዚህ እምቢ ብሎኛል ወላሂ

  • @tejea1398
    @tejea1398 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን እህታችን 😘😘😘😘

  • @temeruae3214
    @temeruae3214 ปีที่แล้ว

    ጀሚላየ የኔ ዉድ የኔ አዉርጀ እስኬብ እሚለዉን እንዳቺ ስነካዉ መዞር ብቻ ነዉ ምንም አይከፍትም ስንት ግዜ ደጋግሜ ሞከርኩት ግን አይከፍትም መዞር ብቻ ነዉ ኸረ መላ በይኝ ዉዷ

  • @rozahassan8871
    @rozahassan8871 ปีที่แล้ว +1

    እሲ ከAlmart ስንጠልብ ድስካዉት ማረጋዉን አሳይኝ😢😢

  • @rozahassan8871
    @rozahassan8871 4 หลายเดือนก่อน

    በካሽ እቢ አለኝሳ እኔ😢

  • @ነገረጠላሁ
    @ነገረጠላሁ 2 ปีที่แล้ว

    በረችማረ🌹

  • @user-ke5sz3yr7m
    @user-ke5sz3yr7m ปีที่แล้ว

    እማየ ሴትዮየን የፀጉር ቅባት ጥለቤልኝ ብያት አሁን 10 ቀን ሁኖታል ሌቀሩ ይችላሉ ከለችኝ ኦማ ያስቀራሉ እዴ😢

  • @ኸዉለት
    @ኸዉለት 2 ปีที่แล้ว

    ሽኩራን ዉዴ

  • @seada4722
    @seada4722 2 ปีที่แล้ว

    😘👍🌹

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb ปีที่แล้ว

    አሞላሉን ተሳስቻለሁ እና እዴት ነው ማስተካከል የምችለው ጠፋብኝ ለማስተካከል ካወቅሽ መልሽ

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  ปีที่แล้ว

      አጥፊና እንደገና አውረጅው

  • @eyuman1505
    @eyuman1505 2 ปีที่แล้ว

    Cash እኮ አይሰራም እባክሽ የሆነ ነገር በይኝ

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  2 ปีที่แล้ว

      ኧረ ይሰራል

    • @eyuman1505
      @eyuman1505 2 ปีที่แล้ว

      @@jamineimtube5522 የተሳሳትኩት ነገር አለ ማለት ነው እንድትረጂኝ contact ስጭኝ

    • @ghuhyyy
      @ghuhyyy ปีที่แล้ว

      ​@@eyuman1505 እኔም እቢ ብሎኛል ካሽ

  • @sarahsarah1524
    @sarahsarah1524 2 ปีที่แล้ว

    እህት ጥያቄ ልጠይቅሽ መጥለብ የፈለግነው ብሩ ትንሽም ቢሆን አይዲ ያመጣሉ?

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  2 ปีที่แล้ว

      ችግር የለውም

    • @sarahsarah1524
      @sarahsarah1524 2 ปีที่แล้ว

      @@jamineimtube5522 እሺ አመሰግናለሁ

  • @علبععلي-ذ2س
    @علبععلي-ذ2س 2 ปีที่แล้ว

    የብር መቀነሻውን ኮድ ንገሪን

  • @sdetmekerena1588
    @sdetmekerena1588 ปีที่แล้ว

    በስንት ቀን ይመጣሉ

  • @HayatAhmed-ji9bp
    @HayatAhmed-ji9bp 2 หลายเดือนก่อน

    ለምድነው ሥታወሪ እያቆረርሽ የምታወሪው እደወድልጂ

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  2 หลายเดือนก่อน

      😀😀😀😀አቆራረጥኩደ

  • @fatumafatuma4447
    @fatumafatuma4447 ปีที่แล้ว

    ላገኝሽ እፈልጋለሁ ግን በምን🎉

  • @aumumuhamadyutube1479
    @aumumuhamadyutube1479 ปีที่แล้ว

    አሞላሑ😜

  • @nebihet362
    @nebihet362 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ እቢለኝ ጥለቢልኝ እስኪ ጂዳ ከሆሺ

    • @jamineimtube5522
      @jamineimtube5522  9 หลายเดือนก่อน

      አማዞን እደ ሸኢን አይደለም እኔ ጠልቤው አንቺጋ አያመጡም እኔ ጋ ነው የሚያመጡት

    • @user-qu5lt7tk5z
      @user-qu5lt7tk5z 7 หลายเดือนก่อน

      የማንኘው ይቀንሳል​@@jamineimtube5522