ብጉር እና ሽፍታ በ3 ቀን ለማጥፋት ይህን ተጠቀሚ/Use this to get rid of pimples and rashes in 3 days

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 483

  • @dagmawiaregaw6480
    @dagmawiaregaw6480 2 ปีที่แล้ว +21

    በጣም አሪፍ ነዉ እህቴ ተጠቅሜዉ ለዉጥ አግኝቼበታለዉ

  • @Mohammedyimer-r4y
    @Mohammedyimer-r4y 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዛሬ ልጀምርነው ኢሻአላህ ለውጥ እደማገኝበት ተስፍ አለኝ በተረፈ እናመሠግናለን እህት

    • @SeadaZc
      @SeadaZc หลายเดือนก่อน +1

      ሞከርሽው?

  • @blengirmahailu5869
    @blengirmahailu5869 2 ปีที่แล้ว +31

    አሪፍ ነው ግን ምትሰሪው ወደ ታች አድርገሽ ብታሳይን ጥሩ ይመስለኛል

  • @ChuBera-h3x
    @ChuBera-h3x 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማርና እርድ በጣም አሪፍ ነው እኔ ተጠቅሜ ለውጥ በ2 ቀን አይቸበታለሁ

  • @tigistgetaye3838
    @tigistgetaye3838 ปีที่แล้ว +1

    Wude enamseginaln gn yene eyebas nw mihedw min ladirgew?

  • @gadgetboy8710
    @gadgetboy8710 3 ปีที่แล้ว +25

    ደግሞ ከተቀባ ነው በሁዋላ በሳሙና ብንታጠበው ችግር አለው

  • @selamawit8741
    @selamawit8741 4 ปีที่แล้ว +4

    Selam lanchi yehun anede lesamnet yemihon mazegajet anechlem ende

  • @fikrtfikr3103
    @fikrtfikr3103 2 ปีที่แล้ว +8

    ማርያምን እውነተኝ ሴት ነሺ በጣም አሪፊ ነው እህቴ

  • @EMUHANFA
    @EMUHANFA 4 ปีที่แล้ว +2

    Mashaalah bariichi sabsicirib ariguny Manchin arigeshehu

  • @fafieyoutub2278
    @fafieyoutub2278 4 ปีที่แล้ว +10

    ሀውልየ እናመሠግናለን እኔ ግን ማንኛውም ነገር አልተሥማማኝም ከሰደልያ የብጉር ገዛሁ አልተሥማማኝም ሌላ መታጠቢያ ሳሙና በውድ ገዛሁ አልተሥማማኝም ብሬን ማባከን ሆነ

  • @YeabiiTttti
    @YeabiiTttti 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኸረ ውዴ ቡግር እኮ ጨርሶኛል አበላሸኝ እኮ አመሰግናለው ውዴ ስላሳየሺኝ

  • @zaynabadme6440
    @zaynabadme6440 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀውለትየ ፊቴ ሽፍታ ሆኖብኝ መላ ብየ ስገባ አገኝሁሽ. ተቀላቅያለሁ ልሞክር እና ኢንሻአላህ አሳውቅሻለሁ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም እህቴ አንድ ጊዜ የተዘጋጀውን ለ6ቀነው ወይስ በየቀኑ መስራት አለብን

  • @burasaye9032
    @burasaye9032 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ነው እኔ እጠቀመዋለው ግን ለሳምንት ነው እምንሰራው

  • @betlhembety4192
    @betlhembety4192 3 ปีที่แล้ว +18

    እናመሰግናለን ውዴ ግን ጥያቄዬ ከ7 ቀን በኊላ እናቆማለን ወይስ ይቀጥላል ወይስ በሳምንት ይሆናል አሁን ጀምሬዋለሁ እባክሽ መልሽልኝ

    • @احمدحميد-ض6ه
      @احمدحميد-ض6ه ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @genetbelay1048
      @genetbelay1048 10 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም አሪፊ ነዉ ግን የፉት ቡጉሪ ያጠፋል ?

    • @StjsodJjdgd
      @StjsodJjdgd 7 หลายเดือนก่อน

      እስኪየሞከራችሁ ካለንገሩኝ የእውነት ቡግር ያጠፋል😢​@@genetbelay1048

    • @MSal-e5q
      @MSal-e5q 5 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነወ

    • @hiwihiwi-c6o
      @hiwihiwi-c6o 3 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነወ

  • @user-ex6ho8jx9i
    @user-ex6ho8jx9i หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ስራ ነው እህቴ በርች ❤❤❤❤❤❤

  • @firdosahmed9167
    @firdosahmed9167 4 ปีที่แล้ว +2

    Merci hawtetiye, yestegur treatment betasayin

  • @هانيجمال-ت5ض
    @هانيجمال-ت5ض 3 ปีที่แล้ว +1

    ወዐለይኩም አሠላም ወራህቱሏሂ ወበረካቱሁ ቆንጆ አንችኑ ልከታተል ራሥሺ ላይ አርገሺ ሥለምታሳይን እናመሠግናለን።

    • @Hawa-c3k
      @Hawa-c3k 2 ปีที่แล้ว

      እሷ ስታደርግ ሜካብ ይፈርሳል

  • @zinetzinet8293
    @zinetzinet8293 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ አይዞሽ በርች እህት በሁለቱም ስልኬነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽ የእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ ጠንክሪ ሁቢ

  • @mubarekshemsu8918
    @mubarekshemsu8918 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እወድሻለው

  • @AhmadSayyid-k4y
    @AhmadSayyid-k4y 10 หลายเดือนก่อน

    Yashifita maxafa siri😮

  • @HailsAmsalu
    @HailsAmsalu 5 หลายเดือนก่อน

    Alah Yibarkih Thankyou

  • @Lifetube1221
    @Lifetube1221 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን እህቴ

  • @medinasayid
    @medinasayid ปีที่แล้ว

    እሺ የኔ ዉድ እህት እና ስንታጠብ በዉሀ እና በሳሙና ነዉ ወይስ በዉሀ ብቻ ነዉ

  • @አዚዛኡሙየህ
    @አዚዛኡሙየህ 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ጅዛኪ አላህ ክይርን ማማየ

  • @HanaHana-il7us
    @HanaHana-il7us ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ግን አድግዜ ሰረተን ለብዙ ቀን ማሰቀመጥ መጠቀም እንችላለንወይ መልሽልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @KalidMehamed-pi3ei
    @KalidMehamed-pi3ei ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም አሪፍ መድሀኒት ነዉ።ወድጄዋለሁ

  • @hindiayacob6271
    @hindiayacob6271 4 ปีที่แล้ว

    Mashallah berchi telant new yayehushi betam new yewededekushi berchi

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 4 ปีที่แล้ว +3

    በርች ማማየ ስወድሽ እኔኮ ምክር እሰማለሁ በተለይ ካች ውሀ ጠጡ ያልሽው በጣም ጠቅሞኛል በጠጣሁ ቁጥር ቢስሚላከማለት ቀጥየ አችን አስታውሳለሁ ማማየ

  • @Munayesalah
    @Munayesalah ปีที่แล้ว

    በአንዴ ሰርተን ብናስቀምጥስ

  • @HelenTekel-xi6qq
    @HelenTekel-xi6qq ปีที่แล้ว +1

    ካሜንት አመልሽም

  • @habiba4003
    @habiba4003 4 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah Yale mekap new endezi miyamrew fitesh 👍🏼

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว

      ሽኩረንን

    • @kadijash9148
      @kadijash9148 2 ปีที่แล้ว

      አሠላሙለይኩም ወረህመቱላይ ወበረካቱ ውዴ እህት

    • @kadijash9148
      @kadijash9148 2 ปีที่แล้ว

      @@hawlettube6809 እፈልጋሽለው ውዴ

  • @FayezaKedir
    @FayezaKedir 3 หลายเดือนก่อน

    ወአሌኩም አሰላም አሰራሩን ግን ብታሳያን ሀሪፍ ነው

  • @Sebeleseifu
    @Sebeleseifu ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ወራህመቱላሃ ወበረካቱ አህለን ሀውሊ በርች እኔ ላይክ የማደርግሽ ቪድዬውን መጀመሪያ ነው ከማዳመጤ በፊት

  • @ليلمحمد-ش6ه
    @ليلمحمد-ش6ه 4 ปีที่แล้ว +6

    اسلم عليك ورمتله وبركته

  • @Suntube-1
    @Suntube-1 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው በርቺ

  • @ከርታታዋቢንትባባነኝ
    @ከርታታዋቢንትባባነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ. ሁቢ ካጠገብሽ ዋስ ምጣድ አየሁ መሰለኝ እና ልገዛዉ ፈልጌ ጥሩ አደለም አሉኝ እስኪ ስለ ዋስ ምጣድ የምታቂዉን አካፍይኝ ወይም በዚ ቪዲዎ ስሪልን ፕሊስ መልስሽን እጠብቃለሁ

    • @amenittube3506
      @amenittube3506 4 ปีที่แล้ว

      እህት በቅንነት ሰብሰከራይብ አድርጊኝ አድሰጀማሪነኝ አበርታችኝ

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ለንጀራ ሳይሆን ለቆጮ ላንባሻ ለቂጣ ምናምን ነዉ ምጠቀምበት እጀራዉ ትንሽ ነዉ በዛላይ የመጀመሪያ ጊዜ ስሞክረዉ አስቸገረኝ ከዛ ተዉኩት ለሣብሳ ቂጣም በጣም አሪፋ ነዉ ዉዴ

    • @ከርታታዋቢንትባባነኝ
      @ከርታታዋቢንትባባነኝ 4 ปีที่แล้ว

      @@hawlettube6809 የኔ ዉድ ስለመለሽልኝ ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛኪላህ ማማዬ እንጀራዉ ግን ይጋግራል? ከማነሱ ዉጭ ማነሱ አየዲ ብዬ ነዉ ይበቃኛል

    • @amietubetube927
      @amietubetube927 4 ปีที่แล้ว

      @@hawlettube6809 ዬት ይገኛል እህት እኔ እፈልገው ነበር ሣኡዲ ነው ያለሁት ኢትዮ ይኖራል??ምጣዱ ነው እምልሽ

  • @sshamlh4sshamlh459
    @sshamlh4sshamlh459 2 ปีที่แล้ว

    አሠለመ አላይኩም ዉዴ እኔ ግን በጉር አለቢኝ አነ በጠም የሰክክኘል

  • @mercuryebrahim1070
    @mercuryebrahim1070 2 ปีที่แล้ว +1

    Were gin betam atabzibin

  • @itsmenani8285
    @itsmenani8285 4 ปีที่แล้ว +8

    ውዴ ወላሂ እኔ በጣም አስቻግሮኛል ብጉር ብዙ ግዜ ስያሳክከኝ አከዋለው ከዛን ይደማኝና ይጦቅራል

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว +1

      ብጉር አይነካም ሁቢ

  • @nazerttareke3075
    @nazerttareke3075 ปีที่แล้ว

    ቡና ማድረግ ይቼላል ወይ

  • @mehbubamehbuba4254
    @mehbubamehbuba4254 3 ปีที่แล้ว

    ውዴ ሬት እና ቡና ስቃበ ፊቲ አቃጣላኝ ለም ይሆን

  • @akramahmed4962
    @akramahmed4962 3 ปีที่แล้ว

    Mecheresha lay leb bale wha ltateb,?

  • @Aነኝየጂዳዋአይናፋር
    @Aነኝየጂዳዋአይናፋር 2 ปีที่แล้ว

    ማሩ ነጩነው መሆን ያለበት ንገሩኝ

  • @dinkneshhaile3071
    @dinkneshhaile3071 2 ปีที่แล้ว

    wehedun ke 30 dekika belay mekoyet yelebetem because eredu sikoye wede toxikenete yelewetale

  • @SilasGebrerufaiel-wk4qj
    @SilasGebrerufaiel-wk4qj 2 หลายเดือนก่อน

    ለ ስንት ደቂቃ ነው ፊታችን ሚቆየው

  • @samiasamu2522
    @samiasamu2522 2 ปีที่แล้ว

    mashaleh new gin iske lewtu new weys hulem mehon alebet

  • @turkeyturkey6598
    @turkeyturkey6598 4 ปีที่แล้ว +3

    ማማየ ፊቴ እንዳለ ፀጉር ሆነ በምን ላንሣው ከቻልሽ መልሽልኝ

  • @AbdelaEdris
    @AbdelaEdris ปีที่แล้ว +3

    እድሜ 15 ነው ብጉር አስጨግርኝ በናቲሽ ምክርኝ

    • @Sumi-l7r
      @Sumi-l7r หลายเดือนก่อน

      Abshri yene konjo enem alebgn ena eski enmokrew le 1 samnt keza lewtun enegrshalew

  • @HalimaHusen-hq1yv
    @HalimaHusen-hq1yv 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ በርች

  • @ሱመያብንትኢስላም
    @ሱመያብንትኢስላም 4 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደህና መጣሽ ስጠብቅሽ ነበር👌

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว +2

      ኑሪልኝኝኝ

    • @merryvlogs7963
      @merryvlogs7963 4 ปีที่แล้ว

      @@hawlettube6809 ሀዊ የተዘጋጀው እሪት ይሆናል ፍሪሹን ስለማላገኝ

    • @mwl2311
      @mwl2311 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/jBni09pdPWw/w-d-xo.html

  • @SantaAbebe-ic6og
    @SantaAbebe-ic6og ปีที่แล้ว

    Erdun gn ebet west endt nw yemazgajew

  • @medinaesheta261
    @medinaesheta261 4 ปีที่แล้ว

    As wr wb hawuletye Ebakshen ye Shenterer Matefya Serilen Wolahi Sewunetan Layew Betam Tsekeku

  • @heavenwyohanis7905
    @heavenwyohanis7905 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ድስ ይላል እህቴ በርቺ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @welelatemam6550
    @welelatemam6550 4 ปีที่แล้ว

    Wde fawndeshn beyeletu bntekem kodachn aygodame ende?

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว

      በጣም ነዉ ሚጎዳዉ ዉዴ

  • @Fulllight-y5r
    @Fulllight-y5r 9 หลายเดือนก่อน

    Mare yene bugurr gn bewust new miyabtew mn ldrg demo yamal yasakkegnal

  • @NahiliZiyad
    @NahiliZiyad 6 หลายเดือนก่อน

    Kexefa buhala maqom enchilalen ende

  • @AhmeHusu
    @AhmeHusu 4 หลายเดือนก่อน

    የረብሀግርሴቶችኮበጣምሚስኪናቸዉ ዉሸቶነዉ ወይትአዉቃ

  • @mubarekshemsu8918
    @mubarekshemsu8918 ปีที่แล้ว

    እወድሻለው ደሞ አታሳፍሪኝም አሪፍ ይሆናል

  • @NetsuSami
    @NetsuSami 2 หลายเดือนก่อน

    ፍተ ላይ ቡጉር እየወጣ አሰቸገረኝ ምን ይሻለኛል

  • @ummuraayyaan9032
    @ummuraayyaan9032 4 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    maashaa Allaah barchi enam ka betadabochish taqalaqalikug😊❤

  • @ok-lo1dx
    @ok-lo1dx 4 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ስላም ወረመቱላህ ማሬ እኔም መከረው ነበር አሪፍ ነው ውዴ አመስግናለው

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว +1

      ኑሪልኝ

    • @ok-lo1dx
      @ok-lo1dx 4 ปีที่แล้ว +1

      @@hawlettube6809 ማሬ እስኩ መላ በይኝ የኔ ፊት ደረቅ ነው

  • @Hairya-e1y
    @Hairya-e1y 5 หลายเดือนก่อน

    ጀበናሽ ስታምር አንችየ ማነው እንደ እኔ የቡና ሱስ ያለበት👍👍👍እናመሠግን አለን እህት ማር❤

  • @MesiMesi-fj6gl
    @MesiMesi-fj6gl 9 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻላይ በሰሙናነው የምንታጠበው

  • @RoziiManza
    @RoziiManza ปีที่แล้ว

    Bi xafam ana qarxim sistr

  • @sarakedir6704
    @sarakedir6704 4 ปีที่แล้ว

    Shf lalelna letekore kind yhonal?

  • @mihretkibruyisfa2694
    @mihretkibruyisfa2694 ปีที่แล้ว

    thanks🙏🙏🙏

  • @raniabdella6479
    @raniabdella6479 4 ปีที่แล้ว +2

    Make for dry skin

  • @fatemamis34
    @fatemamis34 3 ปีที่แล้ว

    ባአላህ እድነገርላስቸግርሽ ፊቴብጉር አለብኝናበምንእዴሚለቀኝብነግሪኝበጣምዴስይለኛልውለታሽንአላጠፍም

  • @sebleseble3010
    @sebleseble3010 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ማር እንቁላልና ማር ውህድ ያሳየሽንን ሞክሬው የብጉሩን ጠባሳ እያጠፋልኝ ነው ተባረኪ

    • @ወሎ-ሠ3ፈ
      @ወሎ-ሠ3ፈ 4 ปีที่แล้ว

      እረዴትነው የተጠቀምሽው
      እኔ እደው ፊቴ ተበላሽቷል በጥቋቁር ነገር

    • @sebleseble3010
      @sebleseble3010 4 ปีที่แล้ว

      @@ወሎ-ሠ3ፈ ማር እንቁላል አስኮሉን እና ማር አድርገሽ አቀላቅለሽ መቀባት ከዛ ሶፍት በፊትሽ ቅርፅ አድርገሽ ከፊትሽ ማድረግ ከዛ ሲደርቅ ሶፍቱን ልጠሽ መታጠብ ምርጥ ውህድ ነው

    • @ወሎ-ሠ3ፈ
      @ወሎ-ሠ3ፈ 4 ปีที่แล้ว

      @@sebleseble3010
      የነጩንክፍል ነው አይደል
      እሞክራለሁ
      አመሰግናለሁ

    • @sebleseble3010
      @sebleseble3010 4 ปีที่แล้ว

      @@ወሎ-ሠ3ፈ አወ ማማየ

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว

      ኑሪልኝ ሁቢ

  • @አለህወክል-ሐ9ከ
    @አለህወክል-ሐ9ከ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዘከአለህ ከይር ዉዴ

  • @fateabo3429
    @fateabo3429 4 ปีที่แล้ว

    ማሻላአሏህ ሀውሊ የትምህርትሽ ተከታታይ ነኝ አመሰግናለሁ ግን ፊቴ ምንም ብጠቀም ድርቅ ይላል እስኪ ምከሪኝ አሁን የሰራሺው ብጠቀም ችግር የለውም?

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว

      ደረቅ ከሆነ ሎሚ አትጠቀሚ በሎማ ፋንታ ዘይቶች ተጠቀሚ የወይራ ዘይት ኮኮናት የመሣሠሉ የተስማማሽን መርጠሽ አርጊበትና ተጠቀሚ

  • @RuthsewdeguSewdeguruth-pk6zt
    @RuthsewdeguSewdeguruth-pk6zt ปีที่แล้ว +1

    ለደረቅ ፊት ይሆናል

  • @EmbetMulugeta-s3q
    @EmbetMulugeta-s3q 11 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 3 ปีที่แล้ว

    በርቺ እህቲ እናመሰግናለን

  • @ابتسامالسعدي-ط1ذ
    @ابتسامالسعدي-ط1ذ 4 ปีที่แล้ว

    ወሊኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ በርች ማሚ እኔ ግን በተፈጥሮየ ሜካብ አልወድም አንድም ቀን ተቀብቸ አላውቅም እራሱ የሜካቡን የሱፕር ማርኬት አላውቀውም ወላሂ ምን ትመክሪኛለሽ

    • @hayatmuhammed2267
      @hayatmuhammed2267 4 ปีที่แล้ว +1

      ካላገባሽ አያስፈልግሽ ባታውቂው
      ስታገቢ ግን ለባልሽ ትወበሽ መቅረብ አለብሽ

    • @ابتسامالسعدي-ط1ذ
      @ابتسامالسعدي-ط1ذ 4 ปีที่แล้ว

      @@hayatmuhammed2267 ኢንሻ አላህ ማሚ

    • @ابتسامالسعدي-ط1ذ
      @ابتسامالسعدي-ط1ذ 4 ปีที่แล้ว

      @@hayatmuhammed2267 ግን በሜካብ ብቻ ነው መዋብ የሚቻለው

    • @ابتسامالسعدي-ط1ذ
      @ابتسامالسعدي-ط1ذ 4 ปีที่แล้ว

      @@hayatmuhammed2267 ልክ እንደራሴ የተፈጥሮ ውበቴን የሚወድ ባል አላህ ይወፍቀኝ ኢንሻ አላህ

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว

      ዉዴ ሜካፕ ልማድ ብቻነዉ አንቺ አለመድሽም በቃ እደዚነዉ ሚያምርብሽ አቺ እራስሽን እንዳሣመንሽዉ በዚሁ ቀጥይ

  • @Dagi_119
    @Dagi_119 ปีที่แล้ว

    ማታ ተቀብተን ብንተኛ ችግር አለው እናም አንገትና ብብት ላይ ተቀብተን ሙቀቱ አያጠቁሮዉም?

  • @ሂክማኡመር
    @ሂክማኡመር 3 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላህ ወላሂ ፊቴ በጣም ነው የተበላሸው ውድ እሰኪ ልሞክረው

    • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ነ7ሰ
      @ስለሁሉምነገርአልሀም-ነ7ሰ 3 ปีที่แล้ว

      ዉዴ እደት ሆነልሺ ፊቴ በጣም ተበላሸብኝ በአላህ

    • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ነ7ሰ
      @ስለሁሉምነገርአልሀም-ነ7ሰ 3 ปีที่แล้ว

      @Jm Jk ምንም ጥቅም የለዉ ዉዴ ለጊዜዉ ያጠፋዉና ይመለሳል ለዛ ነዉ እኔ ፊቴ እሚበላሸዉ ራሴ ላይ ቅባት ሳረግ ነዉ እሥከመቼ ፀጉሬ ላይ ሣላረግ 😓

  • @siyamisiyami7173
    @siyamisiyami7173 4 ปีที่แล้ว

    wa wr wb hawlatiye jezakillah kayir enamasaginaleni barichi

  • @SelamWubalem
    @SelamWubalem ปีที่แล้ว +1

    በተከታታኝ 7ቀን ከውስድ ነው በኋላ ብናቆመው ችግር አለው

  • @RajanNabeck
    @RajanNabeck 6 หลายเดือนก่อน

    ማር ለወዛም ፊት ጥሩ ነው ?

  • @Sarah-ge2il
    @Sarah-ge2il ปีที่แล้ว

    እሬት የት ይገኛል

  • @hiwothiwot2956
    @hiwothiwot2956 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ ውዴ በርቺ

  • @TsinukalTesfaye
    @TsinukalTesfaye 6 หลายเดือนก่อน

    Mecheresha lay leb bale weha new menetatebew

  • @LyfhSghfg
    @LyfhSghfg 10 หลายเดือนก่อน

    ወላሂምርጥነውአሏህይስጥልን

  • @gsjsjs688
    @gsjsjs688 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ ጀዛሽን ይክፈልሽ በ3 ቀን ነው ለውጥ ያየሁበት💋💋💋💋

  • @tube-bk9fb
    @tube-bk9fb 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ እሬት ስቀባ ያቃጥለኛል. እና ተውኩት ግቢያችን ሞልቶዋል

  • @ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ
    @ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ 4 ปีที่แล้ว +3

    _ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ አህለን ማሚ ብርችልኝ👍🌷🙋_

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ 4 ปีที่แล้ว +1

      አህለን ዘዋሪት

    • @ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ
      @ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ወ5ኰ አህለን ቀላዋጯ ኪኪኪኪኪ😄😜😄😄😜😄🙋🙆

    • @Nejat197
      @Nejat197 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ እርፍፍፍ ቀላዋጭ🤦‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️

    • @ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ
      @ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ 4 ปีที่แล้ว +1

      @@Nejat197 ኪኪኪኪኪኪኪ ዘዎሪ ስትለኝ ምን ለብላት መልሷ አይደል😄😜😜

    • @Nejat197
      @Nejat197 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ ግን እኮ ልክ ናት እኒም ልልሽ ነበር ቀድማኝ ነዉ😏😁😁😁

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናሌን እህታችን ዘሬነው የዬሁት እሞክራሎ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጡሩ ነው በርች ግን አዴ የሰራነው ለሰምት ምንጣቃማውስ ማለት ፍርጂ ውስጥ አስቃምጣን እየቃነስን ማለቴ ነው

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว

      አይ ዉዴ ላዴ ብቻ ብሠሪ የተሻለ ነዉ

    • @nasibabitimuzemil6070
      @nasibabitimuzemil6070 4 ปีที่แล้ว

      @@hawlettube6809 ሹክረን የኔ ቆጆ እሽ

  • @ሄሉጋልደራ
    @ሄሉጋልደራ 2 ปีที่แล้ว

    መጥራለዉ ግን ያቃጥላል ላቃርጠዉ ወላስ ምን የኔ አህት ምን ላርግ

    • @ሄሉጋልደራ
      @ሄሉጋልደራ 2 ปีที่แล้ว

      መክሬ ነኝ አኔ አያቃጠለኝ አነደዛ ነዉ

  • @منيرهحسن-ه5ف
    @منيرهحسن-ه5ف ปีที่แล้ว

    ጀዘ ከአለህ

  • @AbdoHayat-ro5mh
    @AbdoHayat-ro5mh ปีที่แล้ว

    እሬቱን ልጠን ነው የምንጠቀመው ወይስ

  • @shshshww4315
    @shshshww4315 3 ปีที่แล้ว +4

    ገና ዛሬ አየሁሽ ልሞክረውና ውጤቱን እነግርሻለሁ

  • @ኡምበክርነኝሰውአማኛ
    @ኡምበክርነኝሰውአማኛ 4 ปีที่แล้ว

    አይ እርዱንማነውሚገዛልኝ ኢጃዛ የለምበኮሮናምክንያት እሬትአለ

  • @hawayoutub3501
    @hawayoutub3501 4 ปีที่แล้ว +3

    ስንት ድቄቃ ይቅመጥ እላያችላይ

  • @NaniNani-tv2rg
    @NaniNani-tv2rg 4 ปีที่แล้ว

    hawlt yebigur tebasa matfya asayin

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว

      ይሄን ሞክሪዉ ሁቢ

    • @NaniNani-tv2rg
      @NaniNani-tv2rg 4 ปีที่แล้ว

      @@hawlettube6809 eshi marrrr ameseginalew

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 4 ปีที่แล้ว

    የኔፍልቅልቅ ሀውልየ ጠክሪልኝማር የኔ ብግር ነው እቢብሎል እህት እሥኪእሞክራለሁ ተሥፋ አልቆርጥም

    • @hawlettube6809
      @hawlettube6809  4 ปีที่แล้ว

      አብሽር መሞከር ነዉ ደሞ ጠፋሽብኝ እኮ ሁቢ

  • @SamiraArega
    @SamiraArega 6 หลายเดือนก่อน

    Xifit xeneqilo albeqilim yales wud