alex show አስተማሪውን ሹገር አምጣልኝ አለው / የንስር አይን / ዱካ ሾው / አሌክስ ሾው / alex show

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024
  • #dukashow#alexshow#eyohamedia
    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የአሌክስ ሾው ተከታታዮቻችን ይህ የናተው ምርጫ የሆነው የዩቲዩብ ቻናላችን ነው ባለታሪኮችን ካሉበት አስሰን ለናንተ ያስተምራል የምንለውን ታሪክ የምናቀርብበት ቻናላችን ነው።

ความคิดเห็น • 24

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ብሎ ዝም አይን ይብላህ የዘቀጥክ የትውልድ አተላ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄም አሁን አስተማሪ ነኝ ይላል የሰውን ህይወት የማበላሸት ስራ የምሰራ ደላላ ነኝ ቢል አይሻልም። የተረገመ እንደእዚህ አይነት አውሬዎች ናቸው የሰውን ህይወት እያበላሹ ያሉት ።ፊቱን በግላጭ አቅርቦ ህይወቱን ማመሰቃቀል ነበረብክ ይሄ መታሰር እራሱ ሲያንሰው ነው።

  • @EmebetDemoz
    @EmebetDemoz 2 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏ጋዜጠኛዉ ጎበዝ በርታ

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין 2 หลายเดือนก่อน +1

    כול הכבוד👍👍👍👍👏👏👏💯✅️✅️

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ

  • @azite5430
    @azite5430 หลายเดือนก่อน

    ወይ ዘንድር ትውልድን ገደለው ያለው አስተማሪው ለፍርድ ይቅረብ ባለጌ ወራዳ ቃላት አጠረኝ

  • @biriturago3653
    @biriturago3653 หลายเดือนก่อน +1

    ዘላለም፣ነስር፣አይን፣አሌክስሾው፣ጋደኛ፣ናችሁ፣አለባበስ፣አነጋገራች፣አንድ፣ሆነብኝ፣በጣም፣እየተጋገዛችሁ፣የተጎዳን፣ሰው፣ስለምትደርሱ፣ፍትህ፣እንዲያገኙ፣በምትሰሩት፣ኮርቼባችሀለው፣ፈጣሪ፣አላህ፣ይጠብቃችሁ፣እናንተም፣ራሳችሁን፣ጠብቁ፣እንድ፣እጅ፣ሆናችሁስሩ፣እኔ፣የዘላለምን፣ቪዲዮ፣ነበር፣የምከታተለው፣በትዕግስት፣የተነሳ፣ነስር፣አይንንአወኩት፣እሱንም፣ከጋደኛው፣ተስሚምተው፣ፍትህን፣በማግኘታቸው፣በጣም፣ደስተኛ፣ነኝ፣አሀንባንተበትምህርት፣ቤት፣የሰራሀው፣ደስ፣ይላልቻይናልህንያየሁት፣የዱካ፣ሾው፣የነስብ
    ርአይን፣ሲል፣ደሞ፣ምንሆነው፣ነውብዬ፣ያንተን፣ያየሁትአንተ፣አድኝናቂ፣ነኝ፣አሁን፣በርቱ፣ተረዳዱ

  • @makidebiyegzarymarhababa2416
    @makidebiyegzarymarhababa2416 หลายเดือนก่อน

    ግን ስንት አይነት መምህር ነው ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ነው የሚያዛዝ ነው ትምህርት ሚንቴርም የለም የተማር ሳይሆን ያልተማር አይል ነው ያለው

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @dghgge5300
    @dghgge5300 2 หลายเดือนก่อน +1

    good job❤❤🎉🎉🎉

  • @Halima18685
    @Halima18685 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ😢😢😢

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 2 หลายเดือนก่อน

    Afire.yabelah anet yegemah ahiya anitens FANO byagenlen surehin sswelko yegirefeh neber

  • @dghgge5300
    @dghgge5300 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢

  • @رقيهابراهيم-ن2ك
    @رقيهابراهيم-ن2ك 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ጌታየ ሆድህን ለመሙላት ትውልድ ታበላሻላችሁ አይይይ ሀገሬ በቃ ያሳዝናል።።

  • @Da-cr4ge
    @Da-cr4ge 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dedeb neh wusha

  • @urael225
    @urael225 หลายเดือนก่อน

    Please take him the right place (legal place ) he is not a teacher

  • @zubeydaethio4264
    @zubeydaethio4264 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😮😮😮😮😊😊😊😊😊

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 2 หลายเดือนก่อน +1

    👁🔥👁እናንተም ፃድቅ አትምሰሉ ሁላችሁም ጥቅመኛ አታላዮች ናችሁ🛑👉 Is it an interview or an interrogation?
    I wonder how come the lecturer didn't realize he was getting trapped ❓️ Overall this is just an amateur, TH-camr, who wanna be "Hollier than thou."

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
    @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተን፣ብሎ፣አስተማሪ፣ማፈሪያ፣ሂሊናቢስ፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AbebeZewudu-c1i
    @AbebeZewudu-c1i หลายเดือนก่อน

    አዬ ሴቶች ሽንት ቤት ስትታፈሽ ቆይተሽ አሁን ምን አንተ ጋዜጠኛ ግን አዝናለሁ በቅርቡ ወደ

  • @AbayHailu-o3j
    @AbayHailu-o3j หลายเดือนก่อน

    እሱ አንድ ግዜ የቆሸሸ እርካሽ የሆነ ማንነት ያለው ሰው ነው እሷ ደግሞ በየክለብ አሸሸ ገዳዬ ስትል ቆይታ ዜሮ የሆነ ጭንቅላት ይዛ በነውሮ ያላፈረች ወራዳ ናት ችግሩ የሷም ነው ፈልጋ ነው ቆምጠጥ ብለሽ አትማሪም እንደ ጀግኖቹ ተማሪዎች ዘልዛላ

  • @Saadaendris-w1l
    @Saadaendris-w1l 2 หลายเดือนก่อน

    ቆላውን ቆርጣችሁ ለውሻ ስጡለት