Anchor Media ህብረታችን - ዛሬም መሬት ላራሹ - በገለታው ዘለቀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

ความคิดเห็น • 34

  • @radtube7408
    @radtube7408 วันที่ผ่านมา +9

    🎉አብሽር ወጥር አማራ ወጥር ፍኖ እስኪ አማራ የሆናችሁ 💪💪

  • @sosinabekele4621
    @sosinabekele4621 วันที่ผ่านมา +10

    እጅግ በጣም የጠለቀ እውቀትና ችሎታ ያለው ምሁር አቶ ገለታው ያስተማሩት ሁሉም ሰው ሊማርበት ይገባዋል። እግዜር ይስጥልን።

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Grum tintane nw. Thank u Ato Geletaw.🎉

  • @AmanuelWada
    @AmanuelWada วันที่ผ่านมา +5

    Hi wondmachn we love you

  • @AdinoMelese
    @AdinoMelese วันที่ผ่านมา +4

    😢😊በርቱ ልን ኢትዮጵያ ለማንም የማትመች ምስቅልቅሏ የወጣች ሀገር ሆናለች ። እናንተን ግን አንድ በሆን ከዚህ መከራ ታወጧታላችሁ ብለን እናስባለን ።

  • @dawitshifrawe6299
    @dawitshifrawe6299 วันที่ผ่านมา +5

    ገለታው❤❤❤

  • @twdrskss
    @twdrskss วันที่ผ่านมา +3

    መሬት ለአብዲሳ ግስላ እና ለአዳነች አበደች😂🤣😂🤣

  • @kusurabaro9049
    @kusurabaro9049 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም በማቅረብ ልጀምር በማጂስቲ ግዜ የተወሰኑ ሰዎች የስልጣንም የኢኮኖሚ ባለቤት ነበሩ አብዛሀኛው የበይ ተመልካች ነበር ደርግ ሲመጣ በትንሽ ቁጥር የተያዘውን ለህዝብ ታድሏል ምኑላይ ነው ስተቱ ? በመቀጠል ኢሀድግ መጣ ከአብዛሀኛው ወስዶ ለተወሰኑ ኑኡስ ብሄሮች ሰጠ አብዛለኛው ህዝብ የዚህ ተቋዳሽ አልነበረም ዛሬ ኦሮሙማ ደግም ከአብዛሀኛው የኑኡስ ብሄር ነጥቆ ለተወሰኑ አንድ ብሄር ወደመጠቅለል መጥቷል ማንን ከማን ማመዛዘን ይቻላል

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 วันที่ผ่านมา +2

    አመሰግናለሁ ስለጊዜህ

  • @makmar1920
    @makmar1920 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Land to the tiller.

  • @ካባቶቻችንጎንእንቆማለን
    @ካባቶቻችንጎንእንቆማለን วันที่ผ่านมา +2

    ገለታው በዚህ ጉዳይ ላይ የሳትከው ስላለ ተጨማሪ ለመንገር ፍቃድፕኛ ነኝ በውስጥ መስመር መልህክት ላክልኝ ለሚቀጥሉት ፕሮግራሞች ይጠቅማል ።

    • @GeletawZelekeBeyene
      @GeletawZelekeBeyene 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እዚህ ላይም ብታካፍለን መልካም ነው

  • @TeddyWorku-t9d
    @TeddyWorku-t9d 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሬት የህዝብና የመንግስት መሆኑን እደግፋለሁ ።አሁን ላለውም ነገ ለሚወለደው ትውልድ መሬት የጋራ ሀብት መሆኑ የኡኩልነት ተስፋ ነው።መሬትን ጠፍጥፎ የሰራ ሰው ስለ ሌለ ማን ባለ ርስት አደረገው?ገንዘብ ያለው መሬት ገዝቶ ደሃውን ባሪያ እነድያረግ አልፈቅድ።በገንዘቡ ቁሳቁስ ይግዛበት።በርግጥ በኢትዮጵያ ውስጥ መሬት የመንግስት እጅ ቢሆንም መንግስት እድሜው የደረሰ ሁሉንም ዜጋ በህብረት ሰርቶ የጋራ ተጠቃሚ የሚሆንበትን እቅድ የሚየዘጋጅ መንግስትን በሙሉ ልቤ እደግፋለሁ።ሁሉም ዜጋ ከመሬት እኩል ተጠቃሚ መሆን አለበት።

  • @Neftegnaw1
    @Neftegnaw1 วันที่ผ่านมา +1

    አሁንላለንበት ችግር ዋናው መሬት የግል አለመሆኑ ነው ።

  • @tofcikshikuri9405
    @tofcikshikuri9405 วันที่ผ่านมา +1

    Bertuuu

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt วันที่ผ่านมา +1

  • @turayem960
    @turayem960 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገለታው በአቀረብከው መሬት ለአራሹ ዝግጅት ትክክለኛ መፍትሄውን ነው ያቀረብከው:: ከደርግ ጊዜ ጀምሮ መሬት በካድሬ እጅ በመግባቱ ህዝቡ መሬት አልባ ሆኗል:: አሁንስ ቢሆን አገዛዙ ያልተሻረን አዋጅ ተጠቅሞ የከተማ ቤት ትርፍ ነው ብሎ ላለመውረሱ ምን ዋስትና አለን:: መሬት ሲሸጥ ሲለወጥ ነው አገራችንም መፍትሄ የምታገኘው::

  • @AynalemMihiret
    @AynalemMihiret วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @Zeleke-w4z
    @Zeleke-w4z วันที่ผ่านมา

    ትንሽ ቆይቶ ለካድሬ ገበሬዎች ማህበራት በተለይ መሬትን አርሶ ማልማት ለማይችሉ ሰነፍ ገበሬዎች በመስጠቱ ዘርፋን በጣም ጎድቷል። በተለይ ለደን ጭፍጨፋና ለመሬት መራቆት ዋነኛ ምክንያት ነው።

  • @MitkuGare
    @MitkuGare วันที่ผ่านมา

    እሱን ያሉት አሁን የሉም በእነሱ ስም የሚነግዱት እንጂ!!የመሬት ከበርቴው ልጆች ናቸው እሱ ያሉት አሁንም እየታረዱ ያሉት የእነሱ የልጅ ልጆች ናቸው ሌባ ብቻ ይኖራል ኢትዮጵያ እስከምትጠፋ ስሩ ።

  • @et2507
    @et2507 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Gelato Ice Cream
    ==============/
    Marxism separated land and the tiller. Capitalism separated farm and the farmer. We died. Lets rest in peace. Adios $2.07.

  • @crvdsl
    @crvdsl 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you very much. Very krusal and important message! Derge and Woyane are refraining from reforming Land Polity is that Amhara people owns most of the land ownership.....

  • @et2507
    @et2507 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    He said.,
    If you dunno understand "Getoch", how do you understand federalism? Pastors or brokers, there are 12 deciples martyrs. They are symbols of new door to new year. Cement and Cements.. cimintatti Aviot Sibbintto. Chill with it.

  • @fregenetcambrelen2455
    @fregenetcambrelen2455 วันที่ผ่านมา

    I loxe you! ❤️🌈🙏🏽😇

  • @BereketBizuwork
    @BereketBizuwork วันที่ผ่านมา

    ❤😂🎉😢😮😅😊❤😂🎉😢😮😅😊

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሁሌም ቺሎታህን ትንታኔህን አደንቃለሁ በርታ
    ድል ለፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Begara be zih guday menesat alebin.

  • @meharimena8093
    @meharimena8093 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉

  • @BestDani-d4q
    @BestDani-d4q วันที่ผ่านมา

    አቶ ገለታው እውነት ለመናገር ስለ ፖለቲካ ብዙም እውቀት የለህም ተመልካች እንኳን የለህም 😢 ሰላም ብኢትዮጵያ ሰላም ለአማራ ሰላም ለኦሮሚያ ትምህርት ለአማራ ህፃናት