በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራታለሁ የማቴዎስ ወንጌል ም. ፲፮፥፲፰ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 3 หลายเดือนก่อน +3

    ትምህርትህ የማይጠገበው መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን እንዳንተ ለቤተክርስቲያን ስፍስፍ ብለው ከአንጀታቸው የሚያገለግሉትን ያብዛልን አንተንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አሜን

  • @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
    @ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበረ ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 3 หลายเดือนก่อน +1

    Qal hiwet yasamalen 🙏🏻 ♥️

  • @habtemuermias21
    @habtemuermias21 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረችን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ዕድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን 💒ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 💒ቃለህይወት ያሰማልን 💒ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን💒

  • @yohanisaklilu9669
    @yohanisaklilu9669 3 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwet yasemalen!!!

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍለን አሜን🙏
    "ቅዱስ ጴጥሮስ አንተማ ክርስቶስ የህዋው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለው" "አንተ አለት ነህ ቤተክርስቲያኑን እዚህ ትሰራታለህ አለው ጌታችን" "እናንተ የእግዚአብሔር ሕንፃ ናችሁ አላቸው"
    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 "ሐጢያታቸውን ይቅር ያላችኀቸው እናንተንም ይቅር ይላችኃል" "እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ታምኑ ዘንድ አምናችሁም ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ተጽፏል"
    "የኛ አምላክ በትህትና ዝም አለ ከዋህነቱ የተነሳ እነሱን ተከትሎ ሄደ፣ በቁጣ ጎተቱት በፍቅር ተከተላቸው"
    "ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ደሞ እንዲቀድሰን ከበር ውጭ መከራን ተቀበለ"
    "እኛም ኦርቶድዶክስ ልጆች ጌታችን መድሐኒታችንን አዳኛችንን ትተን የትም አንሄድም"
    "ከአንቺ የተወለደው ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ ነው"
    "እሷን ይዘን የምናጣው ነገር የለም"
    "ከእግዚአብሔር የተወለደው ዓለምን ያሸንፋል ዓለምን የሚያሸንፈው እምነታችን ነው"
    ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራንችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪያችን ያድልህ።

  • @etsegibekele129
    @etsegibekele129 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን።መምህር ትምህርቱን በዩቱዩብ ስከታተል ትንሽ አስተያየት ለመስጠት ነው እናም ከተቻለ በአውደ ምህረቱ የተሰበሰበው ህዝብ ባይቀረፅና ባይተላለፍ ምክንያቱም አይምሮ የሚሰርቅ ይመስለኛል ።

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች 🙏

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን👏

  • @bahrunegussie8791
    @bahrunegussie8791 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @BserateLakew
    @BserateLakew 2 หลายเดือนก่อน

    መምህርህዬብይመኑውጉላ

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ይባርክልን

  • @salemalzaabi5055
    @salemalzaabi5055 3 หลายเดือนก่อน

    Kalohewti yasamalin mameheri tsagawn yabazalika amana aman