Ethiopian food recipe how to make Mandi rice((መንዲ ሩዝ አሰራር ))

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 65

  • @selam21558
    @selam21558 3 ปีที่แล้ว

    አዚዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሁሉን አሟልቻለሁኝ በርቺልኝ እኔ ጋርም ብቅ በይልኝ

  • @SoTired-Of-BS
    @SoTired-Of-BS 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow such a long process for me! But looks delicious! I am gone looks for a restaurant to taste this. Great job! ❤👏 I use Saffron only in baking and beverages, it’s good to see it used in cooking. Thanks!

  • @queenofafar230
    @queenofafar230 4 ปีที่แล้ว +3

    የአላህ ሰላምታ ባንቺና ውድ ቤተሰቦችሽ ይሁን እህቴ ባልሳሳት የሀረሪ ብሄረሰብ ተወላጅ ትመስይኛለሽ።ፈቃደኛ ከሆንሽ የሑልበት መረቕ አሰራር ልቀቂልን ወይንም ለኪልኝ።።

    • @aziztutube
      @aziztutube  4 ปีที่แล้ว +1

      ውድ እህቴ ላንቺም ሰላም ይሁንልሽ አው አልተሳሳትሽም የሐረሪ ተወላጅ ነኝ ሁልበት መረኽ ለቄቃለው በሐረሪ ቃንቃ ከፈለኽሽ እኔ ሰርቺዋለው በእንግልዝኛ ከፈለኽሽ የ9 አመት ልጂ የለቀቀው አለ ቪዲዮየ ገብተሽ እይው ካላገኘሽው fb ኽሽን ላኪልኝና ሌንኪን እልኽልሻለው

  • @hanudurri523
    @hanudurri523 2 ปีที่แล้ว

    Keep it up z good work

  • @amiramohammed5744
    @amiramohammed5744 4 ปีที่แล้ว +1

    I made it for eid and loved it tnx for sharing

  • @ninzzlion2974
    @ninzzlion2974 3 ปีที่แล้ว

    aww ke mendi gar abero miserawen ye key ena alecha sega sauce asayin kechalesh merekunem. shukren hayati

  • @zinuj7959
    @zinuj7959 4 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah ❤

  • @hudasabit4574
    @hudasabit4574 4 ปีที่แล้ว +1

    MashaAllah MashaAllah Ehte gzk Allah

  • @wisammohammed9652
    @wisammohammed9652 4 ปีที่แล้ว +1

    Mash'Allah you did really great job sis 👍👍👍

  • @FousiyaFousiya-k5w
    @FousiyaFousiya-k5w ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @imanibrahim1758
    @imanibrahim1758 4 ปีที่แล้ว

    Mashallah mashallah tebareka wow

  • @malcomx39
    @malcomx39 4 ปีที่แล้ว

    Ma she Allah good job 👏

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz 4 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ሩዝ ካብሳው ሃሪፍ ነው ነገር ግን ቡሃራት ቅመም አታብዥ ይቅርታ የምግቡ ሙያው ስላለኝ ነው ይህን እስተያየት የሰጠሁሽ በተርፍ በርቺ

    • @aziztutube
      @aziztutube  4 ปีที่แล้ว

      እሺ ውዴ በጣም እናመሰግናለን

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 4 ปีที่แล้ว +1

      ጎበዝ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 4 ปีที่แล้ว +2

      መንዲ የአረብ ምግብ ነው አሰራሩ ሁሉም እሷ የምታሳየን አይደል እስኪ መልሺሊኝ እህቴ

  • @suna6863
    @suna6863 4 ปีที่แล้ว

    wow masallhe. gobez. neshe

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ጣጣ

  • @seadamuhabba2157
    @seadamuhabba2157 2 ปีที่แล้ว

    Masha alla

  • @nuredin537
    @nuredin537 3 ปีที่แล้ว

    appetizing.....👌👌👌👌👌

  • @mimiali1
    @mimiali1 4 ปีที่แล้ว

    Mashallah looks delicious 😋

  • @familyyoutube9137
    @familyyoutube9137 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @faridaabdullahi7302
    @faridaabdullahi7302 4 ปีที่แล้ว

    Masha Allah beautiful.

  • @sofianasir1664
    @sofianasir1664 3 ปีที่แล้ว

    Zafra ethiopa yegagal min teblo nw metaraw 👍 good job 👏

    • @aziztutube
      @aziztutube  3 ปีที่แล้ว

      አው ይገኛል ዛእፈራን ተብሎ ነው የሜጠራው ውዴ

    • @sofianasir1664
      @sofianasir1664 3 ปีที่แล้ว

      Thank you

    • @aziztutube
      @aziztutube  3 ปีที่แล้ว +1

      you welcome

  • @zebibayemer844
    @zebibayemer844 3 ปีที่แล้ว

    MashaAllah

  • @khalidasaadi453
    @khalidasaadi453 4 ปีที่แล้ว

    Masha Allah

  • @husnya344
    @husnya344 2 ปีที่แล้ว

    ስንት ደቂቃነው ሚበስለው ፎረን ውስጥ

  • @hanakamil5593
    @hanakamil5593 4 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @nebihaibrhim9282
    @nebihaibrhim9282 4 ปีที่แล้ว

    Awesome job

  • @aeshasalim3388
    @aeshasalim3388 4 ปีที่แล้ว

    Masha allah yumi

  • @azizatowfik6707
    @azizatowfik6707 4 ปีที่แล้ว

    Can l make it with out zafrane or is there any thing I can replace it with other wise very well done👌🏾👌🏾👌🏾👏🏾

    • @aziztutube
      @aziztutube  4 ปีที่แล้ว

      አው ውዴ ያለ ዛእፈራን መስራት ይቻላል ግዴታ አይደለም ግን አንድ ካሜራ ያልቀረፀው ቦታ አለ በሜቀጥለው በምለቀው ቪዴዮ ተከታተይ ማለትም ሩዙን ከኦቭን ካወጣው ቡሐላ 5_10 ደቄቃ አቆይቺ የከሰል ፍም ውስጡ አስገብቺ ዘይት ፍሙ ውስጥ ጠብ አርጌ ለ 10 ደቄቃ ሸፍኜ አቆየዋለው

    • @aziztutube
      @aziztutube  4 ปีที่แล้ว

      ውዴ ለበኔያ የሜል ያስቀመጥኩት መልእክት ስላለ ተከታተይ

    • @azizatowfik6707
      @azizatowfik6707 4 ปีที่แล้ว

      Ok thank you so much ❤

  • @fekertemengeshafekertemeng2211
    @fekertemengeshafekertemeng2211 4 ปีที่แล้ว +1

    What is zeferan

  • @nejatabduraha6257
    @nejatabduraha6257 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @baharsharif3000
    @baharsharif3000 4 ปีที่แล้ว

    great job

  • @alfiakafane9736
    @alfiakafane9736 4 ปีที่แล้ว

    Masha allah. But what is zaferan in amharic?

    • @aziztutube
      @aziztutube  4 ปีที่แล้ว

      በአማርኛም ዛእፈራን መሆኑን ነው የማውቀው ይቅርታ አረቦች ሱቅ ፈልጌ

  • @Binifashionusa5515
    @Binifashionusa5515 4 ปีที่แล้ว

    Ooo Werji they know how to cook

  • @dubisatalkiye7712
    @dubisatalkiye7712 3 ปีที่แล้ว +1

    I am surprised that it is called Mandii because it’s a name of a famous city in Western Wollega of Oromia in Ethiopia

  • @husnya344
    @husnya344 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ግን ደቂቃም ብትነግሪን ጥሩነው ስትዮዬ ስሪ ብላ ላከችኝ

  • @firebekele
    @firebekele 4 ปีที่แล้ว +2

    ምንዱ ነው ዛፋር ??

    • @aziztutube
      @aziztutube  4 ปีที่แล้ว

      የሩ ቅመም እንደዚሁም ከለር ለመቀየር እንጠቀምበታለን አከባቤሽ አረቦች ሱቅ ካለ እንደዚሁም ሐላል ስጋ ቤት ካለ ልታገኜ ትችያለሽ ካልተገኘ ግዴታ አይደለም በቄ ቅመም ስላለው ብዙም አትጨነቄለት

  • @abushdegu2232
    @abushdegu2232 2 ปีที่แล้ว

    መንድ እና ሃንድ አሴራር ሊዉኔት የቱ ጋር ነው )በሚን ይለያሉ ይቅርታ 🙏🙏🙏🙏

  • @zuheraabdi15
    @zuheraabdi15 4 ปีที่แล้ว

    Mashallah fizbe yetemzal yemaslal
    Afet yastesh

    • @aziztutube
      @aziztutube  4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @mengeshagetachew4967
      @mengeshagetachew4967 4 ปีที่แล้ว

      Zhug is two kind Saudi and Yamen uanes. Yameni Zhug daised diffrent vegitable and oil without water try it teastey.LIKE ETHIOPIAN DELEHUE.

  • @suna6863
    @suna6863 4 ปีที่แล้ว

    😍👍👍👍👍👍👍👌❤❤❤❤

  • @jesusislord6649
    @jesusislord6649 4 ปีที่แล้ว

    Thanks ye kurbat aserar betasyen ??

    • @aziztutube
      @aziztutube  4 ปีที่แล้ว

      ኢንሻአላህ

  • @smarttube7481
    @smarttube7481 3 ปีที่แล้ว

    Zaeferan elenegir alay nitnafeazan shie hali

  • @zinetabdulrahman2127
    @zinetabdulrahman2127 4 ปีที่แล้ว

    mashallah good job sister

  • @ራህማትትዩብ
    @ራህማትትዩብ 4 ปีที่แล้ว

    መሻዐላይ ደምሪኝ

  • @fatumaredi2243
    @fatumaredi2243 3 ปีที่แล้ว

    zaeferan Ethiopia lye ale wey

  • @rehanaahmed2138
    @rehanaahmed2138 ปีที่แล้ว

    ምነው ጣጣው አበዛሽው