በስደት ላይ በገዛ ጓደኞቿ የደረስባት በደል እሷም አልቅሳ ሁሱንም አስለቀስችው!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 475

  • @felahtube4108
    @felahtube4108  2 ปีที่แล้ว +50

    th-cam.com/video/UXq_wB-o4a4/w-d-xo.html
    وبشر الصبرين
    ታጋሾችን አበስራቸው እውነት ሁሌም ለማሽነፍ ትዕግስተኞችን ትፈልጋለች!!ወደ ስኬት ጎዳና ለመድረስ በትእግስት እንታገል!"

    • @googlesamsung9539
      @googlesamsung9539 2 ปีที่แล้ว

      ሠላም

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 2 ปีที่แล้ว +1

      ጀዛክአሏህ ወንድማችን የልጂቷን ቁጥር ፍቃደኛ ከሆነች ብሰጠኝ የኔ ውድ እኛ ማንም ምንም ተፅኖ ሳያደርግብን ለድናችን የምንከፍለው መስዋትና የሰለምቴወች ሳስበው እቀናለሁ በነሱ

    • @emukhalidyutb
      @emukhalidyutb 2 ปีที่แล้ว

      እሰኩየልጂቷን ቁጥረ ፍቃደኛ ከሆናችሁ ሰጡኝ

    • @saadhmarsa2696
      @saadhmarsa2696 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ያድኒሸ ማሬ

    • @gugh6829
      @gugh6829 2 ปีที่แล้ว

      ሁሴን እንደትነህ ጠያቄ አለኝእኔ

  • @አኢሻሰለምቴዋ
    @አኢሻሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +61

    አብሽር የኔ ውድ አስለቀስሽኝ እኔንም ሁፍ ያረብ ይሄቁስል ለኛ ለሰለምቴዎችነው በደንብ እምናቀው የኔዎቹስ ሰለሙልኝ ሁላቸውም አልሀምዱሊላህ

    • @fardosmohammed537
      @fardosmohammed537 2 ปีที่แล้ว +3

      ማሻ አላህ

    • @rf8625
      @rf8625 2 ปีที่แล้ว +3

      ማሻ አላህ እኳን ደስአለሽ እህቴ መብሩክ

    • @hdojvisas2919
      @hdojvisas2919 2 ปีที่แล้ว +2

      ማሻአሏህ አሏሁ አክበር አልፉ መብሩክ ውዷ. ፈኢነመአል ኡሰሪይ ዬሰራ ይልሻል ኢሄነው በእርግጥም ከችግርቡኻላ ምቾት አለ

    • @ያለተውሂድአንድነትየለም
      @ያለተውሂድአንድነትየለም 2 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአሏህ እህህህ ደሰ ሲል የኔ አማቶችም ኪርሰታኖች ናቸው እደት እደሚያሳዝኑኝ ወላሂ

    • @አኢሻሰለምቴዋ
      @አኢሻሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ያለተውሂድአንድነትየለም አብሽር ጌታሽ ሰሚነው ዱአ አርጊላቸው

  • @naelaal_hallaq3235
    @naelaal_hallaq3235 2 ปีที่แล้ว +30

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ የኔዉዲ ጠክሪ በስልምናሽ ማንንም አትስሚ ላች አላህ አለሽ ለሁሉም ነገር የበለጥ አጂር ታገኛለሽ የኔዉዲ😪

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 2 ปีที่แล้ว +49

    አብሽሪ እህት እኔም እንዳንች ሰለምቴ ነኝ ብዙ ፈተና አለ ሶብር አድርጊ አላህ ሆይ አፍያዋን መልስላት ያረብ

    • @nafisaahmed8519
      @nafisaahmed8519 2 ปีที่แล้ว

      አላህ በድናችን ጠንካራ ያድርገን

    • @zumaiadrees2464
      @zumaiadrees2464 2 ปีที่แล้ว

      ጄግና አላህ ያጠክራችሁ

    • @HasnaHasna-nr2vi
      @HasnaHasna-nr2vi 2 ปีที่แล้ว

      Aminnnnn yarbi

    • @እህትቱዩብ
      @እህትቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ እህት አላህ አፊያሽን የመልስልሽ ውዴ ለቤተሰቦችሽም ሂድያ ይስጣቸው እና ከሙስልም ጓደኛ የዥ ጥሩ ጓደኛ ያዥአላህ ለቺ ጥሩ የሚመኙትን

    • @እሙኻሊድ-ዐ6ቀ
      @እሙኻሊድ-ዐ6ቀ 2 ปีที่แล้ว

      አላሕ ሙሉ አፊያሺን ይመልስልሺ ሰለምቴውችም ውድ እሕቶቸ በአቋማችሑ የምጠኑ ያድርጋችሑ

  • @jdhxjzhhs1272
    @jdhxjzhhs1272 2 ปีที่แล้ว +39

    አይዞሽ እህቴ አንጀቴን በላሽው ግራ አደገባሽ ያሥታውቃል ግን ጀነትን እያሠብሽ ታገሽ😭😭😭💪

    • @nono-fg5pq
      @nono-fg5pq 8 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ የኔዉድ አላ ድቃድሪጌ አላህ ይገዝሽ እኞም በድቃችን እናግዝሽ አለን ዉደ❤❤❤❤❤❤

    • @nono-fg5pq
      @nono-fg5pq 8 วันที่ผ่านมา

      አይዞሽ❤❤❤

  • @bintahmed-k4v
    @bintahmed-k4v 2 ปีที่แล้ว +22

    አብሺሪ የኔ ውድ ኢነሏሀ ማአ ሷብሪን አላህ ከታገሾች ነው ሙሉ ጤናሺንም ይመልሥልሺ ሀያቲ

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 2 ปีที่แล้ว +18

    ምነው ቅርቤ ሆነሽ በነበር ሁቢ ኡፍ አታልቅሽ አላህኮ ከምንም በላይ የሆነው እምነት ሰቶሻል ታገሽ ቤተሰብ ከእምነት አይበልጥም ምንም ሆድ ባይችልም አላህዬ እነሱንም ይምራልሽ

  • @shamsa5523
    @shamsa5523 2 ปีที่แล้ว +19

    አብሽሪ አላህ የጠንክርሽ በዲንሽ ጠንኪሪ ሁቢ ሰለምቴውች ቡዙ ፈታና አለበቹ አላህ የብርታቹ

  • @shamsa5523
    @shamsa5523 2 ปีที่แล้ว +17

    እህቴ አትከፊ ኢስልምን ሰይቀበሉ ሚሞቱ አሉ አንቺ እድልኛ ነሽ አብሽሪ እህቴ ዱወ አድርግ

  • @emukhalidyutb
    @emukhalidyutb 2 ปีที่แล้ว +12

    ዱባይ ከሆነች ላናግራት የልችቷን ቁጥረ የምታውቁ ሰጡኝ አላህ አፊያ ያድረግሺ አላህ በእምነትሺያጠክረሺ

  • @susubintalimnhgselfya9827
    @susubintalimnhgselfya9827 2 ปีที่แล้ว +5

    አብሺሪ ውዶው የእኔ እባየ እረግፍ ይበል አስለቀሺኝ አላህ ይገዝሺ እስብሪ አላህ ከሰብረኞቺ ነው

  • @لاإلهإلاالله-ه7ل6ه
    @لاإلهإلاالله-ه7ل6ه 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ይማርሺ የኔ ልዩ እህት አላህ ባሪያውን ይፈትናል ግን ከሰብረኞች ጋር ሁኚ አላህ ይርዳሺ

  • @FatimaAli-ko2qf
    @FatimaAli-ko2qf 2 ปีที่แล้ว +9

    እህቶች ሁሉም አይዛቸሁ አላህ ያውድችሁል እናነው የኔጀግና እህቶች

  • @wsaewsas6118
    @wsaewsas6118 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ውድ አቢሸር አላህ የጠነክርሸ አዞሸ እቴ

  • @بنتبابا-د8ك
    @بنتبابا-د8ك 2 ปีที่แล้ว +4

    አብሽሪ ዉዴ አላህ አፊያሽ ያድርግሽ እህት ሰለምቴዉች ፈተና ይበዛብችሁላ አላህ ያጠንክራችሁ

  • @suadsuuda8134
    @suadsuuda8134 2 ปีที่แล้ว +17

    ወላሂ እኔ የእስልምና እምነት ስቀበል ቤተሠቤ አንድ ጥያቄ አልጠየቁኝም አልሃምዱሊላህ

    • @fardosmohammed537
      @fardosmohammed537 2 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ

    • @idaroyani949
      @idaroyani949 2 ปีที่แล้ว +2

      ማሻአላህ. እነሱም. ይወፉቃቸውያረብብብ

    • @semira6469
      @semira6469 2 ปีที่แล้ว +1

      ማሻ አላህ 🥰🥰

    • @rehmetmuhamed5612
      @rehmetmuhamed5612 2 ปีที่แล้ว

      መሻ አላህ

    • @uthg7338
      @uthg7338 9 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህእነሱንምአላህይምራቸው😢😂😂

  • @semira6469
    @semira6469 2 ปีที่แล้ว +3

    አብሽሪ እህቴ ኡፍፍፍፍ አጀቴን በላሽው ወላሒ 🥺🥺🥺😭😭😭😭 አስለቀሰችኝ የኔ ልየ አፊያሽ አላህ ይስጥሽ 🤲🤲 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @ኡሙሱሀይብ
    @ኡሙሱሀይብ 2 ปีที่แล้ว +5

    አይዞሽ አለህ አፊየሽን ይመልስልሽ ለቤተሰቦችሽ ሂደየ ይስጠቸው አብሽር አለህ የጽነሽ

  • @tgtug8371
    @tgtug8371 2 ปีที่แล้ว +1

    ከምንም በላይ ከደም ካጥንታችን ከነፍሳችን በላይ የሆነዉን እስልምና ወፍቆሻል አይዞሽ አታልቅሽ ማልቀስ አይገባሽም መጨረሻሼን ያስምርልሽ አብሽር አላህ ጥንካሬሽን ምን አልባት ሊፈትንሽ ይሆናል

  • @seadtube4227
    @seadtube4227 2 ปีที่แล้ว +21

    የአኪራ እህቴ አላህ ሙሉ አፍያሽን ይመልስልሽ አባትሽንም አላህ ሂደያ ይሰጣችው

    • @meccabet3367
      @meccabet3367 2 ปีที่แล้ว +1

      አስላማሊኩ

    • @meccabet3367
      @meccabet3367 2 ปีที่แล้ว

      አልፍቶሀእምጠየቅበትንቁጥርስጡኝበጣምፈልጊነው

    • @seadtube4227
      @seadtube4227 2 ปีที่แล้ว

      @@meccabet3367 ወላሂ እናም የውስንን ቁጥር እፍልግ ነበር ግን የለኝም

  • @سارةسارة-ز2س
    @سارةسارة-ز2س 2 ปีที่แล้ว +2

    እህት አፊያሽን ይመልስልሽ ከምንም በላይ ጤና ሲቀጥል አላህ የጠመመውን ያቅልልሽ

  • @ፋፊYouTube22
    @ፋፊYouTube22 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራቸው በተሰቦችሺንም ያረብ

  • @Lሉሉነኝወሎየዋ
    @Lሉሉነኝወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +9

    ያረቢ አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ ሁሉንም ነገር ያምቻችልሽ ያረብ 🤲🤲🤲 ሁላችሁም ዱአ አድርጉላት ከልባችሁ

    • @idaroyani949
      @idaroyani949 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ. ወላሂ. እኔም. አስለቀሰችኝ. አብሽሪ. ማማይ. ሁሉም. ለበጎነው. ያልፋል. ሁላቸውም. ትክክለኛው. የሆነ. እስልምና. ይወፉቃቸው. ለሁሉም. ኩፋሮች. ምኞቴነው. እስልምና

  • @SaadaMohamed-jh3eb
    @SaadaMohamed-jh3eb 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ አፋሽን ይመልስልሽ ኡክቲ አብሽር ጠኪር ዉደ ወደተፈጠርሽተት አላማ እኮን መጣሽልን አልሀምዱሊላህ

  • @razan1551
    @razan1551 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀቢበቲ። አላህ በድንሺ ጠካራና ታጋሺ ያድርግሺ
    የኔቆጆ ያልፈል
    የነብያቶችን እና የሳሀቦችን ታሪክ አዳምጪ ላች ትልቅ ጥንካሬን እና ብርታትን ይሰጥሻል
    ዱኒያ የፈተና ነች የዱኒያ ፈተና አጪርነች አብሸሪ ያቀልቢ
    እኛም ከሙሰሊም ማህበረሰብ ተወልደን
    በኒቃብ ዙሪያላይ በዙ እየተባልን ነው የለነው

  • @እሙእሥማኢል
    @እሙእሥማኢል 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ የኔውድ ከሑሉም በላይ የአላሕ ተወኩል ይበልጣል ማማቲ አይዞሽ አላሕ ሑሉም ያግራልሽ አላሕ ከወደደሽ ሑሉም ጋረ ያሥወድድሻል ታገሺ ዱአ አድረጊ ውዴ ሑሉም ይገራልሻል ይሥተካከልልሻል አላሕ ካቺ ጋረ ይሑን

  • @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
    @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ 2 ปีที่แล้ว +3

    እህቴ አብሽሪ አላህካችይሁን። ጤናሽንም ይስጥሽ።ቤተሰቦችሽንም አላህይምራቸው።አይዞሽ እህቴ።አላህ የተመቻቸውን ሂወት ይወፍቅሽ

  • @myplaystar6593
    @myplaystar6593 2 ปีที่แล้ว +2

    ያረቢ አላህ ይገዝሽ በድንሽ ጠክሪ ዉድ እህቴ አይዞሽ አላህ ያጠክርሽ

  • @ShinbraAhmed
    @ShinbraAhmed 12 วันที่ผ่านมา

    ያረብ የኔ እመቤት አላህ አፍያሽንም ይመልስልሽ አባትሽንም አላህ ያሳዉቃቸዉ እህት

  • @ziyadaethio4773
    @ziyadaethio4773 2 ปีที่แล้ว +1

    አብርሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ዉዴ አላህ ሙሉ ጤናሽ ይመልስልሽ አላሁመ አሚንንንንንንን

  • @berekamidea5393
    @berekamidea5393 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያሽርሽ ያረብ።አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ እህታችን በዲንሽ ጥኚ።ታገሺ አለህ ከታጋሾች ነውእና።

  • @mohammedabdin8393
    @mohammedabdin8393 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሽርሽ እህቴ በሥደት አይዞሽ አላህ ሚወደውን ነው ሚፈትነው አብሽሪ ኢነላሃ ማአ ሷቢሪም ሁሡ ጀዛከላህ ኸይር ጀግና በርታ

  • @SofaSeid
    @SofaSeid 8 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ አላህ ያሽርሽ የኔውድ አይዞሽ አላህን ያዢ እሱ በቂሽ ነው

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ
    @የሃሮንሚድያአድነቂ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እነት አይዞኝ ሀቢብቲ የት ነዉ የለችዉ በአለህ አጠገቧ የለቹ ሰዎች ከጎኗ ሁኑ

  • @ሱሱየወግዲዋ
    @ሱሱየወግዲዋ 2 ปีที่แล้ว

    ኢነላህ ማአሳብሪም አላህ ትግስቱን ሶበሩን ይስጥሽ እህቴ እኔም ካፊር አለች አብራኝ የምሰራ እና ድግምት ተደርጎብኛል እያለች ፀሎት እየፀለየች ትለፈልፋለች ለምንድነው የምትለፈልፊው ስላት ድግምት እያላቀኩነው ትላለች ድግምት የተደርገበት ስው ለራሱ ማላቀቅ አይችልም ስላት ይቻላል በፀሎት ይጠፋል ትለኜለች ውድ ሙስሊም ወገኖቼ እኔንም ትሰድበኛለች ምን ትሉኛላችሁ ወገኖቼ ምን እንዴሰበች አልገባኝም

  • @rabeiaebrahim1468
    @rabeiaebrahim1468 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሺ እህታችን ሁሉም ያልፍል አላህ ጤናሺን ይስጥሺ ዶአ አርጊ ሁሉም ለበጉ ነው

  • @ተወከልበአላህዩቱብ
    @ተወከልበአላህዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም✔️✔️✔️

  • @ushhss2638
    @ushhss2638 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ሙሉ ጤናሺን ይስጥሺ የኔ እህት አይዞሺ ታገሺ ይከብዳል ነገሩ ቢሆንም አይዞሺ አላህ ታችጋር ነው😭😭😭😭

  • @Sነኝየመርሳዋ-x2w
    @Sነኝየመርሳዋ-x2w 2 ปีที่แล้ว +3

    አይዞሺእህትአታልቅሺ አላህአለሺ ኢሻአላህቤተሠቦቸሺበቅርብቀንእሥልምናንይቀበሉና አችምታገሺ አታልሺወላሒ

  • @ወሎደሴዙሪያየገጠሯነኝ
    @ወሎደሴዙሪያየገጠሯነኝ 2 ปีที่แล้ว

    አብሺሪ እህቴዋ። ቁርኣን የሚቀራ ሰዉ ፈልገሺ ይቀራልሺ ይተዉሻል ኢንሻ አላህ

  • @SamsungA04-t4d
    @SamsungA04-t4d ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ኡኽቲ አሏህ አፊያሽን ይስጥሽ ለቤተሠቦችሽም ሂዳያ ይስጣቸው አብሽሪ ሶብሪ እኳን ከጨለማ ወደብርሀን እስልምናመጣሽ

  • @sitinahassen1115
    @sitinahassen1115 2 ปีที่แล้ว

    አብሽሪ እህቴ አላህ ያሽርሽ ያኡሚሪ ጠንከርበይ
    አላህ ያግራው ሁሉም ነገር እነሱንም ይምራቸው❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ሀዩቲዩትብቻናል
    @ሀዩቲዩትብቻናል 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ማማየ አላህ ያሽርሽ ሶብር አርጊ አላህ ሶብሩን ይሥጥሽ ሠለምቴወች የተወሠነ ግዜ ይከብዳል የሆነ ሥአት ይገባቸዋል እሥገማገባቸዉ አትሥሚያቸዉ አላህ ቀጥተኛዉን መገድ ይምራልሽ ቤተሠቦችሽን ቁን ቁጥሯን አስቀምጡ እንረዳት አለን ያሀይራ እህታችን ናት ሁለየም አለሁሽ የሚላት ሠዉ ያሥፈልጋታል

  • @ayshamohammed8906
    @ayshamohammed8906 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እህት በሀይማኖትሽ ዘመዶቼ ናቸው በላይሽ ይሉኝታ አያያዝ ሺ የረፍት ቤትሽን መቀየር አለብሽ አይዞሽ ይቺ ምድር በብዙ አይነት ፈተና የተሞላች net

  • @haithamaman6442
    @haithamaman6442 2 ปีที่แล้ว +16

    እኔም እዳቺው ይጥለኛል እህትአላህ አፌቺንንይሥጠን

    • @neimashemsu8585
      @neimashemsu8585 2 ปีที่แล้ว

      አለህ አፊያ ያድርጋችዉ እህቶቼ😭😭

    • @zahrazh5293
      @zahrazh5293 2 ปีที่แล้ว

      አላህ አፍያቼሁን ይመልስላቼሁውድቼ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      አላህ አፈያ አድርጋችሁ ያረብብብብ🙏🙏🙏

    • @صفيبنتاحمد-م8ظ
      @صفيبنتاحمد-م8ظ 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሩ የአኼራ እህቶቸ
      يارب الله يشفيكم ياكريم

  • @የትምብትሆንአላህንፍ-አ1በ
    @የትምብትሆንአላህንፍ-አ1በ 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽእህቴ አላህካችጋር ነው ለበሽታሽ ቁርአን ይቀራልሽ ይሻልሻል ኢሻአላህ

  • @ፍቅር-ጠ5ኈ
    @ፍቅር-ጠ5ኈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለምቴወችን እወዳቸው አለሁ የእውቀት ባለቤቶች ናቸው
    አላህ ይጠብቃችሁ በፈተናወች ጊዜ ሰብሩን ያብስራችሁ

  • @zamzam7770
    @zamzam7770 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህቴ ተገሺ መተገስ ወገ አለዉ ሱብሀን አለህ በጠም ነዉ ልቤን የነከሽዉ በዱዐ እንተበበርሸለን

  • @አላህወኪል-ቈ1አ
    @አላህወኪል-ቈ1አ 2 ปีที่แล้ว

    አብሽሪ እህት አላህ የሚወደውን ይፈትናል ለፈተናው ሰብርን ለህመምሽም ምህረትን አላህ ይስጥሽ

  • @TUBE-pb9qh
    @TUBE-pb9qh 2 ปีที่แล้ว

    አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል
    በአላህና በመጨረሻ ቀን ያመነ ሰው መልካምን ይናገር ወይም ዝም ይበል
    በአላህና በመጨረሻ ቀን ያመነ ሰው ጎረቤቱን ያክብር
    በአላህና በመጨረሻ ቀን ያመነ ሰው እንግዳውን ያክብር
    (ቡኸሪና ሙስሊም ዘግበውታል

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
    @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ያጠክርሺ በእስልምናሺ አትደራደሪ አሏህ ጤንነትሺንም ይመል ስልሺ

  • @ማሜወሎየው-ኀ9ቨ
    @ማሜወሎየው-ኀ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሸ ወላሂ ትክክለኛው መንገድ ላይ ነሸ
    አላህ ያግዝሻን ማማየ

  • @አምሪያ-ቸ5መ
    @አምሪያ-ቸ5መ 2 ปีที่แล้ว

    አላሕ አፍያ ያርግሸ ዉዴ ዱአ አርጊላቸዉ አላሕ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራቸዉ

  • @FatimaHussen-q9g
    @FatimaHussen-q9g ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህቴ ኢነላሀ ማአሷብሪን ለሚያሚሽ ዱአ አድርጊ
    ቢስሚላ ቢስሚላ ቢስሚላ አኡዙቢላ ወቁድረቲሂ ሚሸሪ ማእጁ ወኡሀድር የሚለውን ዱአ ከሚያምሽ ቦታ በጅሽ ይዘሽ ዱአ አድርጊ የፃፍኩት ዱአ እደ 1የሚቆጠረው በዚህ መልኩ 7ጊዜ ዱአ አድርጊ ኢሻአላ ትድኒያለሽ ውስጥሽን እደሚያድንሽ እአሳምነሽ ዱአውን አድርጊ አላህ ያአፊኪ ያረብ

  • @tebaa6146
    @tebaa6146 8 หลายเดือนก่อน

    የኔዉድአብሽሪልእ አላህ አፍያሽንይመህስልሽ አብሽሪ በሁሉምነገርላይ ሶብርአድርጊ ሕየምንዳሽንታገኛለሽ ኢንሻ አላህ

  • @Fፍፊወሎዩቲዩብ
    @Fፍፊወሎዩቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    አብሺሪየኔህት አላህይምራቸውእነሱንምላችምፅናቱንይሰጥሺ ሌላው አላህካችጋነውኢነማኢየረቢሰየህድሰቢላ አላህከኛጋነው ለጊዜውየጎዱንቢመሰላቸውም እሻአላህአብሺሪ

  • @emuemran3369
    @emuemran3369 2 ปีที่แล้ว

    አብሽሪ እህት እናትሽም አክድሽም መፅናትሽን ካወቀች ለትንሽ ግዜ ነው

  • @tube-jv6pl
    @tube-jv6pl 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ አሏህም ያጠክርሽ ያርብ አብሽር ጠክሪ

  • @ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ
    @ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህቲ በጣም እድለኛ ነሺ አንች ብቻ ትግስት ይኖርሺ በቡዙ አይነት ነው አጀር እምታገኙት አይዞሽ

  • @tube-cn5wg
    @tube-cn5wg 2 ปีที่แล้ว +11

    ያረቢ የኔማር አላህ አፊያሽን ይስጥሽ

  • @seadaseada3846
    @seadaseada3846 ปีที่แล้ว

    አይዞሺ እህት ጤናሺን አላህ ይመልሥልሺ ጠንካራሁኒ ሁሉም ለበጎነዉ

  • @اممعاذالحمدالله
    @اممعاذالحمدالله 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እህት ይኸ ሁሉ ለበጎዉ ነዉ ዉደ

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 2 ปีที่แล้ว +1

    እህታችን አላህ ያጥናሽ ዱባዮች ተባበራት ኢጃዛ አመቻችተሽ ቀይሪ ወደ ሙስሊም እህቶችሽ ተቀላቀይ አይዞሽ ቤተሰቦችሽንም አላህ ሂድያ ይስጣቸው

    • @fatimasiokon3726
      @fatimasiokon3726 ปีที่แล้ว

      አርበየትላግኛትወላሒ።እኔጋትሖንነበር

  • @rf8625
    @rf8625 2 ปีที่แล้ว +14

    አላህ አፊያሽን ይስጥሽ ውዷ እህቴ ዱባይ ያላችሁ ሙስሊሞች ይችልጅ ወደናንተ ይጃዛ ብወስዷት አጅርታገኛላችሁ ኢንሻአላህ አይዞሽ የኔውድ እህት ሁሉም ያልፋል ቤተሰቦችሽንም አላህ ሂዲያውን ይስጣቸው ሶብሩን አላህ ይስጥሽ ውዴ

    • @uaeuae8829
      @uaeuae8829 2 ปีที่แล้ว

      የትነውያለችው

    • @nooranoora8327
      @nooranoora8327 2 ปีที่แล้ว

      የት ነዉ ያለችዉ

    • @zyadaahmed9142
      @zyadaahmed9142 2 ปีที่แล้ว

      @@nooranoora8327 ዱባይ

    • @hdojvisas2919
      @hdojvisas2919 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ብየ ተመኘሁ. እና ለሚጥላት ሩቃ ቢቀራላትና አላህ ቢፈውሳት. ደበደቡኝ አለች የኔሚሰኪንዋዬ ቁጥሯንበየትባገኘሁት አይዞሺሀያቲ. አላህአፊያ ያዲርግሺ የኔ ጀግና

    • @rf8625
      @rf8625 2 ปีที่แล้ว

      @@hdojvisas2919 ዱባይ ያላችሁ ተባበሮት እህቶቼ መጀመሪያ ከሙስሊሞች ኢጃዛ አምጧትና ከዛ እሩቅያ ማስቀራት ይቻላል አሁን ያለችበት ከባድነው አላህ ሶብሩን ይስጣት አፊያዋንም አላህ ይመልስለት ያረብ

  • @አሲነኝያስልጤዋቃባጥ
    @አሲነኝያስልጤዋቃባጥ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ደግሞም አብሽሪ የለ ቤተሰብ መኖር እንደ ሚቸል እረስሽን አሰምኚ

  • @እሙሂክራም
    @እሙሂክራም 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አብሽሪ እህት እመም ሽንም አሏህ ሡበሀና ኡታአላ ይወፍስሽ አብሽሪልኝ አሏህ ካችይሁን ከእምነትሽ ዘበል እዳትይላቸዉ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ

  • @vhdh8457
    @vhdh8457 2 ปีที่แล้ว +6

    ሀቢብቲ አላህ አፊያሽ ይመልስልሽ አላህ ያጠክርሽ ከባድነው እነሱም አላህ ሂዲያው ይስጣቸው

  • @الحمدلله-ق7ف4ن
    @الحمدلله-ق7ف4ن 2 ปีที่แล้ว +2

    አብሽር ጠክር በይ በምነትሽ እነሡንም አላህ ይምራቸውቀጥተኛውን መንገድ

  • @jordanmobile7105
    @jordanmobile7105 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት አላህ ያሽርሽ አላህ ያፅናሽ ያረብ 🤲🤲🤲😥

  • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
    @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ አላህ ካችጋርነው ሊፈትንሽነው ፈተናሽን ውጤቱን ታገኘዋለሽ አላህ ይገስሽ

  • @ekru-tube
    @ekru-tube 2 ปีที่แล้ว +1

    አብሸሪ ማማየ አላህ ጤናሺን ይመልስልሸ

  • @RukiyaMohammed-g1m
    @RukiyaMohammed-g1m ปีที่แล้ว

    የኔዉድ አብሽሪ አላህ አፊያሽን ይስጥሽ ዱአ አድርጊ ቤተሰቦችሽንም አላህ ሂድያ ይስጣቸው

  • @Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ
    @Hሀሊመትየአላህባሪያነኝኩ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ፡እህቴ፡አላህ፡አፍያሽን፡ይመልስልሽ፡ያረብላለሚኑ፡ያሽርሽ፡እህቴ፡አብሽር፡አላህ፡ሂድአውን፡ይስጣቸው፡ቢተሰቦችሽንም፡ቀጥታውን፡መንገድ፡ይምረጥላቸው፡አብሽሪ፡እህቴ

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ውድ አልቅሳ አስለቀሰችኝ ወላሂ እህህህ አይዞሽ አብሽሪ አላህ ከአንችጋ ይሁን ሁቢ ያረብ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ማሬ ደምሪኝ በቀንነት

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 2 ปีที่แล้ว

      ያርብ ግን ክርሥትያንካልችብት ቦታ መቀየርነሽር

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      @@seadahusin634 አይይ ሚስኪንንን

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 2 ปีที่แล้ว

    ያረብአላህበሠማነውሁሉተጠቃሚያረገን🤲🤲

  • @ekramtube7866
    @ekramtube7866 2 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ አላህ አፍያሽ ይመልስልሸ ያአላህ የኔም ቤተሰብ ካፊር ናቸዉ አላህ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራቸዉ እኛ የቤተሰቦቻችን በፀባይ እዘናቸዉ መምከር አለብን እኔም ሁለት ወንድሞቼ መፃፍ ገስቼ እየሰጠዋቸዉ እኔም የቻልኩት ስበቡ እያደረስኩ አላህ ቀጥተኛዉ መንገድ መራቸዉ አብሽሪ የኔ ዉድ የኔም ቤተሰብ እንዲህ ነበሩ አላህ ቀልብ ይስጣቸዉ

    • @taybat8805
      @taybat8805 2 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ እህቴ ጄግና ሴት

  • @Pnice-bx9ew
    @Pnice-bx9ew 8 หลายเดือนก่อน

    አብሽሪ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አፊያሽን ይመለስልሽ አብሽሪ ያሀያቴ ምንም እዳይከፋሽ አልሀምዱሊላ በይ አስልምናን ለወፈቀሸ ጌታ

  • @TOYBASEYD-cl3yj
    @TOYBASEYD-cl3yj 4 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ የኔእህት አላህ ያሽርሽ አንች ጥሩ መንገድላይ ነሽየኔ ውድ

  • @hdhdhdndhdhd9336
    @hdhdhdndhdhd9336 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ያጠክርሽ እህት

  • @rahmayoutube7282
    @rahmayoutube7282 2 ปีที่แล้ว +1

    እህት አላህ ያሽርሽ ሶብሪ ያልፋል ሁሉም

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ውደ በርቺ አሏህ ካንች ጋር ነው ጠንክሪ ለኸይር ነው

  • @ሰፍያዉልጫፎ
    @ሰፍያዉልጫፎ 2 ปีที่แล้ว

    አላህ አክበር የኔ ጀግና በርቺ አታልቅሺ የህዲ መየሻ የወደደዉነዉ እስልምና ሚመመራ ሰብር አድሬጊ ኩኒ ሰለፍያ የኔ ወድ💎👆💎🌺💎🌺💎👆💎🌺💎🌺💎

  • @HawaHawa-m5l
    @HawaHawa-m5l 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ እህቴ አብሽሪ አላህ አለሽ ተጎንሽ አላህ ያድነሽ 😢😢😢🤲 ይመልስልሽ ጤናሽ

  • @nesriya2256
    @nesriya2256 2 ปีที่แล้ว

    አብሺር እህት አላህ አፊይሺን ይመሊሰልሺ ዎላሂ አሲለቀሸኘ ገን በሰደት የከቢደሌ አይዛሻ ኡፍፍፍፍ

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 ปีที่แล้ว +1

    ይችን እህታችን ቁጥር ባገኘሁት አላህ ያፅናሽ እማ ሁላችንም ሰለምቴ ነን አልሀምዱ ሊላህ ቤተሰቦቻችን አላህ ይምራልን😭

  • @laylalayla8503
    @laylalayla8503 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽ

  • @ኢስላምነውሄወቴ-ጘ2ሠ
    @ኢስላምነውሄወቴ-ጘ2ሠ 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያጠክርሽ አፋሽንምይስጥሽእህት እቸአለምቀሪናት አላህኪችይሁን

  • @rahimam
    @rahimam ปีที่แล้ว

    ኔውድ አብሽሪ አላህ ይጠብቅሽ ቤተሠቦችሽንም አላህ ይምራልሽ አላሁማ አሚን

  • @hananmurad933
    @hananmurad933 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ እህት አብሽሪ አላህ አፍያ ያድርግሽ ሁሉም ታልፊዋለሽ አላህ ሰብሩን ይስጥሽ

  • @NaimaNaima-mq3ej
    @NaimaNaima-mq3ej 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽአላህታጋሾችን ይመነዳልአይዞሽለኸይርነው

  • @MedinaSoalih
    @MedinaSoalih 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሺረሺ አዘሺ አላህ አላሺ አላህ የሚወደዉን ነው የሚፈተናዉ

  • @mekiyaali857
    @mekiyaali857 2 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ እኔጋር እንተዋወቅ ግዜዉም በያልፍ ገና እየሰማሁት ነዉ ዉዷህቴ

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 4 หลายเดือนก่อน

      ምርጥ❤ ሠዉ❤ አላህ ያበሽርሽ እህቴ

  • @doctorsemiratube
    @doctorsemiratube 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ አፊያ ያድርግሺ ፅናቱን ይስጥሺ ባገኞት ደስ ይለኝ ነበር ግን በየት

  • @سرةبنتمحمد
    @سرةبنتمحمد 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሽርሺ ያኔ ዉድ አብሽር አላህ ከንች ገር ይሁን አብሽር ከችግር ቦሀላ ምችት ከላቅሶ ቦሀላ መሳቅ አላ ገህመም ቦሀል መደን አለ ጫለመ አልፎ ብረሀን ይነገል አለህ ያፅነሽ በድንሽ አላህ ይርዳሽ በሀያትሽ ያአለህ ያራብ🤲🤲🤲

  • @mz2969
    @mz2969 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ያኔ እህት የት ባገኝሁሺ የኔ ውድ እህቴ አብሺሪ ጠንክሪ ዉዴ ዱኒያ ጠፊናት ያንኛዉን ሀገር ያሳምርልን ያኢላሂ አንተ እርዳን። ያረብ ቤተስቦቻችንን ቢያገልሹም አይዞሺ። ያልፍል

  • @sssksksjssksm2155
    @sssksksjssksm2155 2 ปีที่แล้ว

    አብሽሪ እህቴ እኛም አችጋራንን በሚይስፍለግሽንገረ

  • @lobabaall1119
    @lobabaall1119 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ማማየ

  • @Toyba-dr7by
    @Toyba-dr7by ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ አላህ አብሽር ይበልሽ ያሰብሽዉ ሁሉ ይሳካልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @Fnegnyedessiewa
    @Fnegnyedessiewa 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሽርሽ እህቴ አላህ ካንች ጋ ይሁን ማማየ

  • @ጀሚላየወሎዋ
    @ጀሚላየወሎዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ አላህ ሦብሩን ይሥጥሽ ኡፍፍፍ አላህ ሂዳየ ይሥጣቸዉ ቤተሠቦችሽን